Thursday, December 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  ሸማች

  በረብ የለሽ ግጭቶች የሚያርሱ እጆች ምፅዋት ጠባቂ እየሆኑ ነው

  በዓለማችን ከፍተኛ የዋጋ ንረት ከሚታይባቸው አሥር አገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት፡፡ በዚህ ሰንጠረዥ ውስጥ ከገባች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የዋጋ ንረቱን ለማከም እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ውጤት...

  የዋጋ ንረቱ በቁጥርም በተግባርም እየኖረብን ነው

  እንደተለመደው የማዕከላዊ ስታትስቲክ አገልግሎት የመጋቢት 2014 ዓ.ም. የዋጋ ንረት ደረሰበት ያለውን መረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ ገበያውን ተመልክቶ ደምሮና ቀንሶ የመጋቢት ወር የምግብ ነክ ምርቶች የዋጋ...

  በተለመዱት መፍትሔዎች የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት አይቻልም

  በሩሲያና በዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት የዓለምን ኢኮኖሚ እየቆነጠጠ ነው፡፡ የጉዳት መጠኑ ይለያይ እንጂ ሁሉንም የዓለማችንን አገሮች አዳርሷል፡፡ ሀብታም የሚባሉ አገሮችን ሳይቀር እየፈተነ ነው፡፡

  በፖለቲካችን አለመስከን ኢኮኖሚያችን ሕመም ውስጥ ነው

  የኢትዮጵያችን ችግር ብዙ ነው፡፡ ፖለቲካው ውስጥ የሚታየው አጭር ዕይታ የአገራችንን መከራ አብሶታል፡፡ በረዥሙ ማሰብ የተሳናቸው ወገኖች ለዚህች አገር እንቅፋት ሆነዋል፡፡

  ብልፅግና የሚለካበት የወቅቱ ሚዛን

  የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ከአዲስ አበባና ከክልል ከተሞች ነዋሪዎች ጋር ሰሞኑን ባካሄዷቸው ሕዝባዊ ውይይቶች ላይ ማኅበረሰቡ የገጠመውን የኑሮ ውድነት ፈራ ተባ ሳይል በምሬት ገልጿል፡፡

  ስንዴን በቆላ አካባቢዎች የማልማቱ ሥራ በሌሎች ሰብሎች ይቀጥል!

  ሰሞኑን በተለይ በመንግሥት መገናኛ ብዙኃን በተደጋጋሚ ከሰማኋቸው ዜናዎች ውስጥ እንደ አገር የቆላ ስንዴን ለማምረት እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችና እየተገኙ ያሉ ውጤቶች ቀልቤን ስበውታል፡፡

  የግብይት ሥርዓቱ በሕግና በሥርዓት አለመመራቱ ሸማቹን ያስከፈለው ዋጋ

  እንደ ሸማች ተደነጋግረናል፡፡ የገበያ ሥርዓቱ ፍፁም ተዛብቶብናል፡፡ የዋጋ ንረቱን መሸከም አልቻልንም፡፡ በሕግና በሥርዓት የሚነግድ ነጋዴ በእጅጉ ናፍቆናል፡፡ ሕገወጦችን ተቆጣጥሮ ዕርምጃ የሚወስድ የመንግሥት አካል አጥተናል፡፡

  የገበያ ሥርዓት አብዮት ያስፈልገናል

  ዓለም ቀውስ ላይ ነች፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ደሃ አገሮች ከመቼውም ጊዜ በላይ የሚፈተኑበት ጊዜ ላይ ናቸው፡፡

  በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን የፋይናንስ ተቋማትን ከወዲሁ ማጠናከር ይገባል!

  ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ትሆናለች ተብሎ መነገር ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ መንግሥትም ኢትዮጵያ የድርጅቱ አባል ለመሆን የሚያስችላትን ሁኔታዎች እያመቻች ነው፡፡

  የኢኮኖሚ ዕድገቱ የዋጋ ንረትን እንዲገታልን እንሻለን!

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ማክሰኞ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. ፓርላማ ተገኝተው፣ የፓርላማ አባላት ላቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ከሰጡባቸው ጉዳዮች ውስጥ የኢኮኖሚው ዘርፍ ተጠቃሽ ነው፡፡ የአብዛኛው ኅብረተሰብ ክፍል ራስ ምታት በሆነው፣ በወቅታዊው የዋጋ ንረት ዙሪያም መንግሥት ሠራ ያሉትን አብራርተዋል፡፡

  ለውጭ ምንዛሪ ችግር ተግባራዊ መፍትሔ ይሰጥ

  የውጭ ምንዛሪ ችግር በእጅጉ በተንሰራፋባት ኢትዮጵያ፣ ከውጭ የሚገባው ዕቃ መጠንና ለዚህም የሚውለው የውጭ ምንዛሪ ከዓመት ዓመት እየጨመረ ነው፡፡ ወጪያችንና ገቢያችንን የሚመጥንም አይደለም፡፡

  ኢኮኖሚውን  ለመታደግ አዋጭ ፖሊሲዎችን ቀርፆ መተግበር ያስፈልጋል

  ኢትዮጵያ ያሉትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመወጣት በሁሉም ዘርፎች አዋጭ ፖሊሲዎችን መቅረፅና መተግበር እንደሚገባ የተለያዩ ወገኖች ከሚሰጡት አስተያየቶች መገንዘብ ይቻላል፡፡

  መንግሥት ከሸክም በላይ የሆነውን የዋጋ ንረት መላ ይበልልን!

  ለዓመታት ሲንከባለል የመጣው የዋጋ ንረት ከልክ በላይ እየሆነ ነው፡፡ የሸማቾችን የመግዛት አቅም እየፈተነ ብቻ ሳይሆን በአቅም ሸምቶ መኖር በእጅጉ ከባድ ሆኗል፡፡ በሁሉም ረገድ እያደገ የመጣው የዋጋ ንረት አብዛኛው ሕዝብ የሚሸከመው አይደለም፡፡

  የቡና ሕገወጥ ንግድ እንዳይስፋፋ በምርት ገበያ ላይ የተፈጠረው ብዥታ ይጥራ!

  የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዙሪያ ተናገሩ የተባለው ነገር አስደማሚም፣ አስገራሚም ከሆነባቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ፡፡

  የንግድ ምክር ቤቶች ከሕገ ደንብ ማፈንገጥ

  የግል ዘርፉ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆንና ለአገር ትርጉም ያለው ሥራ እንዲሠራ ከተፈለገ  የንግድ ኅብረተሰቡን የሚወክሉ ተቋማት ድርሻ እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ በተለይ የንግድና ዘርፍ ምክር ቤቶች በነፃነት እንዲራመዱ የሚያስችላቸው መደላድል ካለ በአገር ኢኮኖሚ ላይ ሊጫወቱ የሚችሉት ሚና ጉልህ ነው፡፡
  167,271FansLike
  250,644FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ