Skip to main content
x

የኪነ ጥበብ ሽልማት

ዝግጅት፡- ‹‹ኢትዮ ዞዳይክ›› የተሰኘውና በተለያየ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ላሉ ባለሙያዎች የሚሰጠው ሽልማት የመጀመርያ ዙር መርሐ ግብር ይካሄዳል፡፡

ቀን፡- መስከረም 8 ቀን 2010 ዓ.ም.

ሰዓት፡- 11፡00

ቦታ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር

አዘጋጅ፡- ዞዳይክ መልቲሚዲያ