Sunday, October 1, 2023

Global Statistics

All countries
627,110,414
Recovered
Updated on September 26, 2023 6:54 pm
All countries
695,781,677
Confirmed
Updated on September 26, 2023 6:54 pm
All countries
6,919,573
Deaths
Updated on September 26, 2023 6:54 pm
- Advertisement -
Homeኮሮና ቫይረስ

ኮሮና ቫይረስ

የኅብረተሰብ ጤና ሥጋት ሆኖ የቀጠለው ኮቪድ-19

በኢትዮጵያ በመደበኛው የጤና ሥርዓት ውስጥ ተካቷል ኮቪድ-19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰተ አራተኛ ዓመቱን የያዘበት ዓመት ቢሆንም፣ አሁንም የዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና ሥጋት ሆኖ መቀጠሉን፣...

ጉንፋን መሰሉ ወረርሽኝና የኮቪድ-19 ክትባት ጥሪ...

በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች መሰንበቻውን የተከሰተው ጉንፋን መሰል ወረርሽኝ በርካቶችን ለሕመም ዳርጓል፣ ብዙ ሰዎች ታመዋል፡፡ ተህዋሱ ከሰው ሰው ልዩነት ያለው የሕመም ምልክቶችን ያሳያል ተብሏል፡፡...

በቻይና የ‹‹ዜሮ ኮቪድ ስትራቴጂ›› ያስነሳው ተቃውሞ

ቻይና እ.ኤ.አ. በ2019 ለተነሳው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መነሻ ብትሆንም፣ ወረርሽኙን ፈጥና በመቆጣር ረገድ ከሌላው ዓለም በተሻለ ግቧን መትታለች፡፡ በተለይ ወረርሽኙ የተቀሰቀሰባትንና የ11 ሚሊዮን ቻይናውያን መኖሪያ...

አክሰስ ባዮ በቀን እስከ 10 ሺሕ...

አንድ ሰው የኮቪድ ምልክቶችን ሲያይ ወይም ራሱን ማወቅ ሲፈልግ በቀላሉ በቤት ውስጥ ሊመረምርና ውጤቱን ሊያውቅ የሚችልበት መመርመርያ በኢትዮጵያ መመረት ጀመረ፡፡ አምራቹ አክሰስ ባዩ ድርጅት...

ማኅበረሰቡ ኮቪድ-19 ጠፍቷል በሚል እንዳይዘናጋ ጥሪ...

ኮቪድ-19 እንደ ዓለም አቀፍ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ አገሮች ዘርፈ ብዙ ችግሮችን እያደረሰ ይገኛል፡፡ አሁንም ወረርሽኙ የማኅበረሰቡ ዋነኛ የጤና ሥጋት...

በአፍሪካ የኮቪድ-19 ክትባትን ከሕዝባቸው 70 በመቶ...

የአፍሪካ አገሮች እ.ኤ.አ. በ2022 መጨረሻ ከሕዝባቸው 70 በመቶ ያህሉን የኮቪድ-19 ክትባት ለመከተብ ያስቀመጡትን ግብ እስካሁን ያሟሉት ሁለት አገሮች ብቻ መሆናቸውን የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ...

የኮቪድ-19 የሥርጭት ስፋትን እንዲያሳይ የታለመው የዳሰሳ...

የኮቪድ-19 የሥርጭት ስፋትን ማሳየት ይችላል የተባለው የዳሰሳ ጥናት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ እንደ አገር ያለውን የኮቪድ-19 የሥርጭት አድማስ ማወቅና ቫይረሱን ለመከላከል እንዲሁም ለመቆጣጠር...

እየጨመረ የመጣውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ኅብረተሰቡ...

ኅብረተሰቡ በመዘናጋትና የመከላከያ መንገዶች ትግበራን በመቀነሱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንደገና እየጨመረ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ተገኔ ረጋሳ (ዶ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ...

‹‹በኮቪድ ተይዘው የሆስፒታል ሕክምና የሚያስፈልጋቸው ሰዎች...

‹‹በአሁኑ ጊዜ፣ በኮቪድ ተይዘው የሆስፒታል ሕክምና የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር፣ እየጨመረ ሲሄድ እያየን ነው፡፡ የሕመሙ ተጠቂዎች፣ በአብዛኛው ክትባት ያልወሰዱ ናቸው፤›› በማለት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ያሠፈሩት...

በአንድ ሳምንት ውስጥ በዓለም 6.52 ሚሊዮን...

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሥርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተስፋፋ ሲሆን፣ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥርም ከዚህ ቀደም ከነበረው ፍጥነት በተለየ እያሻቀበ ነው፡፡ በተለይ በአውሮፓና አሜሪካ የሚመረመሩ ሰዎች ቁጥርም ሆነ በቫይረሱ የሚያዙት እየጨመረ መጥቷል፡፡
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

- Advertisement -