ደላላው
እጅ ከፍንጅ!
ሰላም! ሰላም! እነሆ መስከረም እንደ አመጣጡ ተገባዶ ሊጠናቀቅ የሳምንት ያህል ዕድሜ ሲቀረው፣ ለፈጣሪያችን ምሥጋና እያቀረብን ጥቅምትን ለመቀበል ሽር ብትን ከማለት ውጪ ሌላ አማራጭ የለንም፡፡...
አዙሪት!
ሰላም! ሰላም! እንደምን ከረማችሁ ውድ ወገኖቼ፡፡ በመስከረም ወር ህልም ይበዛል ሲባል እሰማ ነበር፡፡ አሁን ግን በእኔ ደረሰ መሰል የማላውቀውን ህልም ማለም ጀምሬያለሁ፡፡ በቀደም ዕለት...
በረከቶቻችን!
ሰላም! ሰላም! በአዲሱ ዓመት የመስከረም አየር ሽው እያለብን አንገታችንን ቀና አድርገን ስንራመድ፣ ልባችን ደግሞ ብሩህ ተስፋ ሰንቆ ለሕይወት ዕድገትና ለነፍስ ተሃድሶ እያወጣና እያወረደ ነው፡፡...
እንመራረቅ!
ሰላም! ሰላም! አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱ ሊተካ ዋዜማ ላይ ነን፡፡ እነሆ እዚህ ላደረሰን ፈጣሪ ምሥጋና ይድረሰው። ስንቱን ውጥረትና ክፉ ነገር አልፈን እንዳንል ገና የለየለት...
የማዕበል ናሙና!
ሰላም! ሰላም! ‹‹ለሰላም የምንሰጠው ዋጋ ወደድ ቢል ኖሮ እንዲህ የግጭት መጫወቻ አንሆንም ነበር…›› የሚለኝ ምሁሩ ወዳጄ የባሻዬ ልጅ ነው፡፡ ወንድሜ እውነትህን ነው፡፡ ለማንኛውም እንዴት...
እጅ መስጠት የለም!
ሰላም! ሰላም! እንዴት ከረማችሁ ወዳጅ ወገኖቼ? ኧረ ዘንድሮ ኑሮ እንዴት ነው? አልቻልነውም እኮ፡፡ እስኪ አስቡት በዚህ የሰቀቀን ኑሮ ላይ ሌላ አሰቃቂ ነገር እየተጨመረበት አሳራችንን...
ተጨናንቀናል!
ሰላም! ሰላም! ‹‹ሰላምታ የፈጣሪ ምሳና እራቱ ነው…›› የሚሉኝ አዛውንቱ ባሻዬ ናቸው፡፡ ምንም የማይሳነው አምላክ የእኛ ሰላምታ ምሳና እራቱ ከሆነ፣ እኛም በፍቅር ሰላም ብንባባል እኮ...
‹እንዳያልፉት የለም…!›
ሰላም! ሰላም! ሰላም ጠፍቶ መልካው ተናግቶ ባለበት በዚህ ጊዜ ወገኖቼ እንዴት ይዟችኋል? ድሮ ጦርነትን የምናውቀው በሲኒማ ነበር። አሁን ግን የገሃዱን ዓለምና ሲኒማን መለየት አቅቶናል።...
ባለህበት እርገጥ!
ሰላም! ሰላም! ሰላማችሁ ይብዛ! የክረምቱ ወራት ገስግሰው እዚህ ደርሰን መቼም ለእናንተ የምደብቃችሁ ነገር የለም። ሰሞኑን እጆቼን አጣምሬ ስለትናንቱና ዛሬው እኔ ደላላው አንበርብር ምንተስኖት ሳስብ...
መሟገትስ ከራስ ጋር!
ሰላም! ሰላም! እንዴት ከረማችሁ ወገኖቼ? ሐምሌም እንደ ቀልድ ሽው ብሎ ሲገባደድና ነሐሴን ለመቀበል የሳምንት ዕድሜ ሲቀረን፣ ዕድሜ እየነጎደ እርጅና እያዘገመ ሲመጣ ፍርኃት አይቀሬ ነው፡፡...
ያፅድቅልን!
ሰላም! ሰላም! በአራቱም ማዕዘናት የአገራችን ክፍሎችና በመላው ዓለም የምትገኙ ወገኖቼ በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡ ድሮ ነው አሉ በአገራችን ምርቃት እንደ ትልቅ ስጦታ ይቆጠር ነበር፡፡...
ሐሳብ ድንበር የለው!
ሰላም! ሰላም! አባት እናቶቼ፣ ወንድም እህቶቼ፣ በአጠቃላይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼና የሰው ዘር በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ በማለት መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ፡፡ በሰብዓዊነት መንፈስ ፈጣሪያችንን እያመሠገንን ሰላም ስንባባል...
መንደርተኞች!
ሰላም! ሰላም! ወገኖቼ ሰላም ሁኑልኝ፡፡ አንዳንዴ እኮ ሲያቀብጠኝ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታችን የበኩሌን ምን ማድረግ አለብኝ እያልኩ አስባለሁ። ሳስብ ቆይቼ በአንድ ወቅት አንዱ የመንግሥት ሹም...
ብርቱ ሐሳብ ሲቸግርስ!
ሰላም! ሰላም! እንዴት ከረማችሁ ወገኖቼ? ድሮ ነው አሉ ያኔ በአብዮቱ ዘመን፣ ‹‹በጠረጴዛ ዙሪያ በድርድር ሰላም የማይገኝ ከሆነ ከጦር ሜዳ ለማግኘት እንገደዳለን፤›› የሚሉት መፈክር ነበር...
ትርፉ ድካም ብቻ!
ሰላም! ሰላም! የተከበራችሁ ወገኖቼ ሰኔ ተጋምሶ ዝናብ የቀደመው ክረምት ሰተት ብሎ ሲገባ፣ ‹‹እስኪ እንጨዋወት ጨዋታ ምን ከፋ፣ የሆድን በሆድ እያልን ጊዜ ከምንገፋ…›› ያለው ዘፋኝ...