Thursday, December 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  ደላላው

  ስንቱን እንልመደው?

  ሰላም! ሰላም! ፍቅር፣ ጤና፣ በረከት ከእናንተ ዘንድ አይጥፋና እንዴት ከርማችኋል? ኧረ እንደ እኔ ዓይነቱን ሰላምተኛ ተው ጠበቅ እያደረጋችሁ ያዙ ተው! ምቀኛ፣ ቀማኛ፣ ሐሜተኛ፣ ሐኬተኛ...

  እስኪ አንዴ ፈገግ!

  ሰላም! ሰላም! ፆሙን በሰላም ጨርሳችሁ ለበዓለ ትንሳዔ ለደረሳችሁ ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን በሰላም ፈሰካችሁ፡፡ በዓሉም የደስታና የሰላም ይሁንላችሁ፡፡ ወደ ወጋችን መለስ ስንል ዓለም ሰላም አጥታ...

  አጉል አራድነት!

  ሰላም! ሰላም! ሩሲያ በዩክሬን ሰበብ ከምዕራቡ ዓለም ጋር የገባችበትን የውክልና ጦርነት ስንታዘብ፣ ዓለም ከጥንት እስከ ዛሬ በ‹‹ዌስት›› እና በ‹‹ኢስት›› እንደተከፈለች ይገባናል።

  ብልጭታ!

  ሰላም! ሰላም! ይኼ ጊዜ እንዴት ይሮጣል እባካችሁ? አንድ ብለን የጀመርነው አራት ዓመት አስቆጥሮ ወደ አምስተኛው ሲገሰግስ ይገርማል፡፡ ለውጡ በነውጥ ውስጥ ሆኖ ዕድሜያችን እንደ ዋዛ እየነጎደ ቀን በሌላ ቀን ሲተካና ዓመትም ዑደቱን ጠብቆ ሲጓዝ፣ ከርታታው የሰው ልጅ በትውልድ እየተተካ ወደ የማይቀረው መሄዱ የተፈጥሮ ሕግ ነው፡፡

  አንበለጥ!

  ሰላም! ሰላም! ድሮ ነው አሉ “መወያየት መልካም” የሚባል የሬዲዮ ዝግጅት ነበር፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ ለአገር ይጠቅማል የተባለ ነገር እየተነሳ ውይይት ይደረግበታል ቢባልም፣ መንግሥትን የሚመለከት ተቃውሞ እንዳይሰማ ግን ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ ነበር አሉ፡፡

  ‹‹ኳስ በመሬት!››

  ሰላም! ሰላም! እየጀመርን የምናቋርጠው፣ እየቀጠልን የምንበጥሰው ከመብዛቱ የተነሳ እንኳን ሰላምታው ምሳና እራቱ ቢረሳን ምን ይፈረድብናል? ለማንኛውም ሰላም ለሁላችሁ ይሁን፡፡

  ከመርጦ አልቃሽነትና ከአጨብጫቢነት ይሰውረን!

  ሰላም! ሰላም! ዘመነ ወከባና ሩጫው እንዴት ይዟችኋል? አንዳንዴ ሐሞት ያፈሳል አይደል? ይህች ዓለም ያለ ድካም አትሞከርም፡፡ ማለቴ ካልደከመው የሚበረታ፣ ካልታከተው የሚጠነክር ያለ አይመስልም። እንኳን ሩጠን ቁጭ ብለን የሚደክመን እኮ እየበዛን ነን፡፡

  ከንቱ ጉራ!

  ሰላም! ሰላም! ‹‹የሰላምን ዋጋ የሚያውቀው በከባድ መከራና ጭንቅ ውስጥ ያለ ሕዝብ ነው…›› ይሉኛል አዛውንቱ ባሻዬ፡፡ እውነታቸውን ነው፡፡ ሩሲያና ዩክሬን የገቡበትን ጦርነት ሳስብ፣ በሰሜን የአገራችን ክፍል የተካሄደው ጦርነት ያደረሰው ዕልቂትና ውድመት ፈፅሞ አይዘነጋኝም፡፡

  እሳት ቆስቋሾች!

  ሰላም! ሰላም! ወገኖቼ እንደምን ከረማችሁ? የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት ወሬ እንዴት አደረጋችሁ? ‹‹ምንድነው ጭርታው ምንድነው ድብርቱ፣ ከዚህ ዓለም ጋራ ላይሰነባብቱ…›› ማን ነበር ያለው? አዛውንቱ ባሻዬ እንደነገሩኝ በወርኃ የካቲት 1966 ዓ.ም.

  እንኳን ደስ አለን!

  ሰላም! ሰላም! ወገኖቼ ታለቁ ግድባችን ኃይል ማመንጨት መጀመሩ ሲያስፈነድቀኝ ቢሰነብትም፣ በርካታ ጉዳዮች ከፊታችን እንዳሉ እያሰብኩ መራመድ ጀምሬአለሁ፡፡

  የአስመሳዮች ሸንጎ!

  ሰላም! ሰላም! ደላላው አንበርብር ምንተስኖት ሰላም ከሌለ ምንም የለም ከሚሉ ሰላም ፈላጊዎች ተርታ ስለሚመደብ፣ ‹‹ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁ…›› እያለ በዕድሜ ጠገብ ዘፈን ሰላምታ ያቀርብላችኋል፡፡

  ቁልፍ እያለ በር መስበር?

  ​​​​​​​ሰላም! ሰላም! ፖለቲካ ዓናይም አንሰማም ብለን ወደ አፍሪካ ዋንጫ መንደር ብንሰደድ እሱም ፖለቲካ ሆኖ አረፈው። ‹‹እግር ኳሳችን በእነ ሴኔጋል፣ ግብፅ፣ ካሜሩንና መሰል ተፋላሚዎች ተርታ ያልተሠለፈበት ምክንያት ምን ይሆን?›› ብሎ አንዱ ገራገር ጥያቄ ሲያነሳ፣ ‹‹የምንከተለው ፌዴራሊዝም ሥርዓት ብቃትን ሳይሆን ኮታን ሙጭጭ በማለቱ ምክንያት ነው…››

  የጥጋብ መንገድ!

  ሰላም! ሰላም! ሰሞኑን በአገር ጉዳይ ብሔራዊ ምክክር ሊደረግ ነው የሚል ወሬ ደርቶ በመሰንበቱ፣ እኔም ይኼ ነገር ያለውን ፋይዳ ለመረዳት ጆሮዎቼን በየአቅጣጫው ስቀስር፣ ‹‹እኛ ያልነው ካልሆነ በስተቀር በተቃውሟችን ፀንተን እንገፋበታለን!›› የሚል ዘባራቂ ድንገት ሰምቼ ባልሰማ ታጠፍኩ፡፡

  ብዥታ!

  ሰላም! ሰላም! ወገኖቼ እንደምን ሰነበታችሁ? በሳቅና በለቅሶ መሀል ያለውን አማካይ ሥፍራ ለመፈለግ ያደረግኩት ጥረት ባይሳካልኝም፣ ቢያምርም ቢያስከፋም ይሁን ብዬ በሳምንታችን ከተፍ ብዬአለሁ፡፡

  በስንቱ እንበጥበጥ?

  ሰላም! ሰላም! እንዴት ናችሁልኝ? በዓሉ እንዴት ይዟችሁ ከረመ? ምንም እንኳ ዳያስፖራ ወገኖቻችን ተቀብለን ሸብ ረብ ከማለት ውጪ አዲስ ነገር እንደሌለ ይገባኛል።
  167,271FansLike
  250,644FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ