Tuesday, February 27, 2024

ርዕሰ አንቀጽ

ሰብዓዊ ቀውሶችን ማስቆም ተቀዳሚ ተግባር ይሁን!

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተወክለው ከመጡ ሰዎች ጋር ያደረጉት ውይይት፣ በአማራ ክልልም ሆነ በሌሎች ሥፍራዎች የሚካሄዱ ግጭቶች ምን...

የበራሪው የኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጀግና ጄኔራል ለገሠ ተፈራ ቅርሶችን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተረከበ

በቀድሞው የኢትዮጵያ መንግሥት (1967-1983) ዘመን የኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ የየካቲት 1966 1ኛ ደረጃ ኒሻን ተሸላሚ የነበሩ የአየር ኃይል ጀት አብራሪው የብርጋዴር ጄኔራል ለገሠ ተፈራ...

የዜጎች በነፃነት የመንቀሳቀስ መብት ዘላቂ መፍትሔ ይበጅለት!

ሰሞኑን በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በተጠናቀቀ ማግሥት፣ መንግሥት ልዩ ትኩረት የሚሹ በርካታ ጉዳዮች እየጠበቁት ነው፡፡ ከእነዚህ በርካታ ጉዳዮች መካከል በዋናነት የሚጠቀሰው...
- Advertisement -
- Advertisement -

አፍሪካውያን እንዳይታዘቡን ጥንቃቄ ይደረግ!

የአፍሪካ ኅብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባዔ በኅብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ እየተካሄደ ባለበት በዚህ ጊዜ፣ ከዛሬ 61 ዓመት በፊት ከጥንስሱ እስከ ምሥረታው ወሳኝ ሚና የነበራት ኢትዮጵያ ስሟ በግንባር ቀደምትነት ይነሳል:: በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት በአዲስ አበባ የተመሠረተው የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት፣ በንጉሠ ነገሥቱና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው (አቶ ከተማ ይፍሩ) እልህ አስጨራሽ ትግል ነበር ዕውን የሆነው (የሌሎች በርካታ...

ታሪክን ከመዘከር ባሻገር የመግባቢያ መንገዱም ይፈለግ!

እሑድ የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም. በይፋ የተመረቀው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከታላላቅ አገራዊ ክንውኖች ተርታ የሚመደብ ነው፡፡ ይህንን መሰል የታሪክ ማስታወሻ በታላቅ ክብር ተገንብቶ ለምረቃ ሲበቃ፣ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በጋራ ዕውቅና ሊቸሩት የሚገባ እሴት መሆኑን መገንዘብ ይገባል፡፡ ለታላቁ የዓድዋ ድል ክብር የሚመጥን መታሰቢያ ላለፉት 127 ዓመት ሳይኖር ቆይቶ በ128ኛ ዓመቱ ዕውን ሲደረግ፣ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የሚኮሩበት መሆን ይኖርበታል፡፡...

ባንኮቻችን ጠንካራ ክትትልና ቁጥጥር ያስፈልጋቸዋል!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሚመሰገንባቸው ተግባራት መካከል አንደኛው፣ በውስጣዊ ትርምስ ለመፍረስ ይንገዳገዱ የነበሩ ባንኮችን በጠንካራ ቁጥጥር መታደግ መቻሉ ነው:: ከዚህ ቀደም በተለያዩ ነባር የግል ባንኮች ውስጥ የተፈጠሩ አለመግባባቶች ከቁጥጥር ውጪ ከመውጣታቸው በፊት፣ በአፋጣኝ በመድረስ ብሔራዊ ባንክ የተጫወተው አዎንታዊ ሚና ዛሬ ለደረሱበት ትልቅ ቁመና አስተዋፅኦ እንደነበረው አይዘነጋም:: የፋይናንስ ዘርፉ የአገሪቱ ኢኮኖሚ አከርካሪ አጥንት ስለሆነ የሚያንዣብበትን አደጋ ማስወገድ የሚቻለው፣ ከብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር...

እየተነጋገሩ እንጂ እየተታኮሱ የሚፈታ ችግር የለም!

አሁን ላለችው ኢትዮጵያ የሚበጀው ሰላማዊ መፍትሔ ነው፡፡ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት ጦርነት ሳይሆን ተቀምጦ መነጋገር ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡ ሰላማዊ አማራጮችን ወደ ጎን ገፍቶ ጦርነት ወይም ግጭት ላይ ማተኮር ሲበዛ የሕዝባችን ሕይወት፣ ንብረትና መሠረታዊ መብቶች ለአደጋ ይጋለጣሉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች የሚስተዋሉ አደገኛ ሁኔታዎችን በሰላማዊ መፍትሔ መፍታት የግድ መሆን አለበት፡፡ ከዋና ከተማዋ አዲስ አበባ በአምስቱም በሮች በሰላም ወጥቶ መግባት እስኪያቅት...

ውሳኔዎች መፍትሔ አመንጪ እንጂ ችግር ፈጣሪ አይሁኑ!

በሥልጣኔ በተራመዱ አገሮች መንግሥታት የፖሊሲ ውሳኔዎችን ሲያስተላልፉ ብሔራዊ ደኅንነትና ጥቅምን፣ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትንና የሕዝብ ኑሮ ደረጃን ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡ የመንግሥት ውሳኔዎች ነባራዊ ሁኔታዎችን በማገናዘብ መሠረታዊ ለውጥ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ውሳኔዎቹ ፈራቸውን ሲስቱ ግን በተለያዩ መንገዶች አሉታዊ ጫና ያስከትላሉ፡፡ ኢኮኖሚያዊ ጫና ሲፈጠር የዜጎች የሥራ ዋስትና፣ የገቢ ምንጭና የኑሮ ደረጃ ይናጋል፡፡ ማኅበራዊ ጫና ሲከሰት ደግሞ ትምህርት፣ የሕዝብ ጤና፣ እንዲሁም የሲቪል መብቶች ችግር ውስጥ...

ኢትዮጵያ የምትከበረው ዘመኑን በሚመጥን ተግባር ብቻ ነው!

ዓለም በሁሉም መስኮች በፍጥነትና በቅፅበት እየተለወጠች ነው፡፡ በፈጣን ግስጋሴ ውስጥ ካለችው ዓለም ጋር ቢቻል እኩል ካልሆነ እግር በእግር መከታተል ካልተቻለ፣ በሁሉም ዘርፎች ያሉ ፉክክሮችን ተቋቁሞ ካሰቡበት ለመድረስ ያዳግታል፡፡ ዘመን አፈራሽ ዕውቀቶችን በመቅሰም ከጊዜው ጋር የሚራመዱ ቴክኖሎጂዎችን ለመጠቀምም ሆነ፣ እንዲሁም በራስ አቅም አምርቶ የጥቅም ተቋዳሽ ለመሆን የሚቻለው ለዘመኑ የሚመጥን ቁመና ሲኖር ብቻ ነው፡፡ በፖለቲካ፣ በዲፕሎማሲ፣ በውትድርና፣ በትምህርት፣ በጤና፣ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ፣...

አገር የምትበጠብጡ አደብ ግዙ!

ኢትዮጵያን ሰላም የሚነሱ፣ ሕዝቡን ደግሞ ለችግርና ለደኅንነት ሥጋት የሚዳርጉና በአጠቃላይ ከፋይዳቸው ይልቅ ጥፋታቸው የላቀ ጉዳዮች በመበራከታቸው መላ መፈለግ ይገባል፡፡ ኃላፊነት በጎደላቸው ፖለቲከኞች የተለመደው አገርን ጤና መንሳትና ሕዝብን ተስፋ ማሳጣት፣ በሌሎች ላይም እየተጋባ ችግሩ ሲባባስ በጊዜ መፍትሔ አለመፈለግ የማይወጡት ቀውስ ውስጥ ይከታል፡፡ ከምድራዊ ሕይወት ይልቅ ለሰማያዊ ሕይወት አድረዋል የሚባሉ የእምነት ሰዎች ሳይቀሩ፣ ከፖለቲከኞች ብሰው የበደል ታሪክ ተንታኝ በመሆን ቅራኔ እየዘሩ...

በታሪካዊ ጠላት ፊት መዝረክረክ ዋጋ ያስከፍላል!

ግብፅ የሰሞኑን የሶማሊያ ጩኸት ተገን አድርጋ ታሪካዊ ጠላትነቷን ለኢትዮጵያ በግልጽ ስታስተጋባ፣ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በጠላት ፊት ያለ መንበርከክ ታሪካዊ የጋራ እሴቶቻቸውን ይዘው የመንቀሳቀስ አገራዊ ኃላፊነት አለባቸው፡፡ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያውያን መካከል በበርካታ ውስጣዊ ጉዳዮች አለመግባባቶች አሉ፡፡ እነዚህ አለመግባባቶች ከንትርክ አልፈው ግጭት በመቀስቀስ ደም እያፋሰሱ ነው፡፡ በዚህ መሀል ሁኔታዎች የተመቻቹላት ግብፅ በግላጭ ወጥታ ኢትዮጵያን ለማተራመስ ስትነሳ፣ ልዩነቶችን በሰከነ መንገድ ገታ አድርጎ ብሔራዊ...

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,329FansLike
276,491FollowersFollow
13,900SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ዜናዎች

የመጣንበትና አብረን የምንዘልቅበት የጋራ እሴታችን ለመሆኑ ነጋሪ ያስፈልጋል ወይ?

በኑረዲን አብራር በአገራችን ለለውጥ የተደረጉ ትግሎች ከመብዛታቸው የተነሳ ሰላም የነበረበት...

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...