Sunday, March 26, 2023

ርዕሰ አንቀጽ

ግልጽነትና ተጠያቂነት የጎደለው አሠራር ለአገር አይበጅም!

ሰሞኑን የአሜሪካና የኢትዮጵያ መንግሥታት በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተፈጽመዋል በተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና የጦር ወንጀሎች መግለጫ ላይ አልተግባቡም፡፡ አለመግባባታቸው የሚጠበቅ በመሆኑ ሊደንቅ አይገባም፡፡ ነገር ግን...

የምግብ ችግር ድህነቱን ይበልጥ እያባባሰው ነው!

በአገር ውስጥና በውጭ የተለያዩ ተቋማት የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ከ22 ሚሊዮን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ ወገኖች በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት፣...

መብትና ነፃነትን የሚጋፉ ድርጊቶች ይወገዱ!

ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል የመዘዋወር፣ የመኖር፣ የመሥራትና ሀብት የማፍራት ሕጋዊ መብት አላቸው፡፡ ይህ መብት በግልጽ የተደነገገው በሥራ ላይ ባለው ሕገ መንግሥት ሲሆን፣ አሁንም ሕገ...
- Advertisement -
- Advertisement -

​​​​​​​ግልጽነት የአገር ባህል ይሁን!

በአገራችን ውስጥ በጣም ከማይመቹ ልማዶች መካከል አንዱ ለግልጽነት የሚሰጠው ዝቅተኛ ደረጃ ነው፡፡

ኢትዮጵያዊነት የጋራ መገለጫ ይሁን!

ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ በሚገኙ የኢትዮጵያ ግዛቶችና በመላው ዓለም ተበትነው ያሉ ኢትዮጵያውያን፣ የዚህች አገር ውድ ልጆች ናቸው፡፡ አንዳቸው ከአንዳቸው አይበልጡም ወይም አያንሱም፡፡

ለሰማዕታቱ ቤተሰቦችና ለመላው የኢትየጵያ ሕዝብ መፅናናትን እንመኛለን!

አገራችን ኢትዮጵያ እጅግ ጥልቅ የሆነ ሐዘን ውስጥ ናት፡፡ በየመን፣ በደቡብ አፍሪካና በሊቢያ በወገኖቻችን ላይ በደረሰው አረመኔያዊ እልቂት ምክንያት የአገራችን ሐዘን በርትቷል፡፡

የሕዝብ መረጃ የማግኘት መብት ማተሚያ ቤት ውስጥ አይታገት!

ከጊዜ ወደ ጊዜ ከድጡ ወደ ማጡ እየተንሸራተተ ያለው የማተሚያ ቤት አገልግሎት ተስፋ አስቆራጭ እየሆነ ነው፡፡

መንግሥት አሠራሩን ለሕዝብ ግልጽ ያድርግ!

መንግሥት በተደጋጋሚ ከሚተችባቸው በርካታ ችግሮቹ መካከል አንዱ የግልጽነት አለመኖር ነው፡፡

የፖለቲካው ዓውድ ከስሜታዊነት የፀዳ ድርድር ያስፈልገዋል!

ኅብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ ከዘጠና ሚሊዮን በላይ የሚሆነው ሕዝቧ ተሳስቦና ተከባብሮ የሚኖርባት አገር ናት፡፡ በርካታ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ማኅበረሰቦች በልዩነታቸው ውስጥ አንድነትን አፅንተው የሚኖሩባት ኢትዮጵያችን የተለያዩ ፍላጎቶችን ለማስተናገድ ዴሞክራሲን የህልውናዋ መሠረት ማድረግ አለባት፡፡

ወጣቱ ከተመሪነት ወደ መሪነት ይሸጋገር!

ስለወጣቱ ትውልድ የአገር መሪነት በርካታ ዲስኩሮች ይሰማሉ፡፡ የነገ የአገር ተረካቢነቱ በብዙዎች ይለፈፋል፡፡ በተግባር የሚታየው ግን ወጣቱ በብዛት እየተፈለገ ያለው ለመሪነት ሳይሆን ለአጃቢነት ነው፡፡

ዴሞክራሲን በሕገወጥነት ሰላምን በንህዝላልነት እንዳንነጠቅ!

ሰሞኑን ከናይጄሪያና ከኬንያ የወጡ ዜናዎች ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የማንቂያ ደውል ሊሆኑን ይገባል፡፡ በናይጄሪያ ለመላው አፍሪካ በተምሳሌትነት የሚጠቀስ ውጤታማ ምርጫ ሲካሄድ፣ በጐረቤት ኬንያ ደግሞ እጅግ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ተፈጽሟል፡፡

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,329FansLike
261,432FollowersFollow
13,300SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ዜናዎች

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
- Advertisement -
Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር