Monday, January 30, 2023

ርዕሰ አንቀጽ

የምግብ ችግር አገራዊ ሥጋት ስለደቀነ ፈጣን ዕርምጃ ይወሰድ!

ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ልጆችን አቅም በብርቱ እየፈተኑ ያሉ በርካታ ችግሮች አሉ፡፡ ከችግሮቹ ብዛት የተነሳ አንዱን ከሌላው ለማስቀደም የማይቻልበት ደረጃ ላይ የተደረሰ ቢሆንም፣ የምግብና የሰላም...

ፖለቲካና ሃይማኖትን እየቀላቀሉ በእሳት መጫወት አይቻልም!

ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ጥንቃቄ ከሚሹ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ሃይማኖት ነው፡፡ የሃይማኖት ጉዳይ ለተቋማቱና ለምዕመናኑ ብቻ የተተወ ነው፡፡ በሥራ ላይ ባለው ሕገ መንግሥትም መንግሥትና ሃይማኖት...

አገር የጥፋት ቤተ ሙከራ አትሁን!

መንግሥት አገር ሲያስተዳድር ከወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታ አኳያ የሚለዋወጡ ስትራቴጂዎች እንደሚኖሩት ዕውን ቢሆንም፣ በየጊዜው መዋቅሮችንና ፖሊሲዎችን መለዋወጥ ግን አይችልም፡፡ ‹‹ሁሉን መርምሩ የተሻለውን ያዙ›› የሚለው መጽሐፍ...
- Advertisement -
- Advertisement -

ለቀላል ባቡር መሠረተ ልማቱ ከፍተኛ እንክብካቤና ጥበቃ ያስፈልገዋል

ባለፈው እሑድ በይፋ የሙከራ ሥራ የጀመረው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት አካል የሆነው፣ ከቃሊቲ ዴፖ እስከ መስቀል አደባባይ ያለው መስመር የዜጎችን ቀልብ የሳበ ነበር፡፡

ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቀረቡ ወቅታዊ ጥያቄዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር 21 ቀን 2007 ዓ.ም. የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍርሕ ፓርቲ (አንድነት) እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በተመለከተ የመጨረሻ ያለውን ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡

ያለዴሞክራሲ ምን ተይዞ ጉዞ?

ዴሞክራቶች በሌሉበት ስለዴሞክራሲ መነጋገር አዳጋች ነው፡፡ ዴሞክራሲ በሰረፀባቸው አገሮች ውስጥ ከግጭት ይልቅ ውይይት፣ ከመጠላለፍ ይልቅ ድርድር፣ ከሐሜትና ከአሉባልታ ይልቅ ክርክር ትልቅ ቦታ ይሰጣቸዋል፡፡

ትኩረት ለብሔራዊ መግባባት!

ለአንድ አገር ወሳኝ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ ሰላም ነው፡፡ ሰላም የሚኖረው ደግሞ በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ የተመሠረተ ድርድርና መግባባት ሲኖር ነው፡፡ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በማኅበራዊ ዘርፍ መስኮች ዜጎች በብሔራዊ ጉዳይ መግባባት ይኖርባቸዋል፡፡ መግባባት በሌለበት ሰላም፣ ዴሞክራሲና ዕድገት ይኖራሉ ብሎ መጠበቅ አይቻልም፡፡ ለዚህም ነው ለአገር ህልውና ሲባል ብሔራዊ መግባባት ትኩረት ያስፈልገዋል የሚባለው፡፡ በአገራችን በተለይ ሕዝብን እንወክላለን በሚሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚታየው...

ያለ ሕዝብ ተሳትፎ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ አይኖርም!

በሰብዓዊና በዴሞክራሲያዊ መብቶች ላይ በሚደረጉ ውይይቶችና ክርክሮች ተመሥርተው ድምዳሜ ላይ የሚደርሱ የዘመናችን ንጽፈ ሐሳቦች፣ ግለሰቦች በምርጫ ድምፃቸውን ለሚፈልጉት ፓርቲ መስጠታቸው የሁለንተናዊው ሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌዎች ተግባራዊነት አካል አድርገው ይገልጿቸዋል፡፡

ለምርጫው ዴሞክራሲያዊነት ገዢው ፓርቲ ለሰላማዊነቱ ደግሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቁርጠኛ ይሁኑ!

የዘንድሮው ምርጫ ‹‹ዴሞክራሲያዊ፣ ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ፣ ነፃና ተዓማኒነት›› ያለው እንደሚሆን አገር በሚያስተዳድረው መንግሥትና ምርጫውን በሚያስፈጽመው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተደጋጋሚ እየተነገረ ነው፡፡

የፖለቲካ ምኅዳሩ እንዳይጠብ ጥንቃቄ ይደረግ

የአንድ አገር ሉዓላዊነት ባለቤት ሕዝብ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ከምንም ነገር በላይ የአገር የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ ነው ማለት ነው፡፡ እንደ እኛ ባለ አገር መቼም ቢሆን ምርጫ ሲከናወን የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ መሆኑ ተክዶ አያውቅም፡፡

የፓሪሱን የሽብር ጥቃት እናወግዛለን!

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በፈረንሣይ ዋና ከተማ ፓሪስ በሳምንታዊው የሻርሊ ኢብዶ ሳምንታዊ መጽሔት አዘጋጆች ላይ የተፈጸመውን የሽብር ጭፍጭፋ እናወግዛለን፡፡

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,329FansLike
256,630FollowersFollow
13,000SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ዜናዎች

የገጠር መሬት ማሻሻያና የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ከቅርብ ወራት ወዲህ መሬትን በተመለከተ ጠንከር ያሉ የለውጥ...

በፖለቲከኞች እጅ ያለው ቁልፍ

ኢትዮጵያ በተለይ ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ ሰላሟ መረጋጋት አቅቶታል፡፡...

የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ፓርላማው ያፀደቀውን አዋጅ የሚጥሱ ድንጋጌዎችን በማካተቱ እንዳይፀድቅ ተጠየቀ

ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የኤክሳይስ ታክስ ማሻሻያ...

በፀጥታ ችግር ሳቢያ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው አማራ ክልል የገቡ ዜጎች ቁጥር 800 ሺሕ መድረሱ ተነገረ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 112 ሺሕ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ...

ለልማት ፕሮጀክቶች የሚውሉ ተሽከርካሪዎች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ተፈቀደ

የገንዘብ ሚኒስቴር በማምረቻ ኢንዱስትሪ፣ በግብርና፣ በሎጀስቲክስ፣ በኮንስትራክሽን፣ የባለኮከብ ሆቴሎች...
- Advertisement -
Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር