Sunday, March 26, 2023

ርዕሰ አንቀጽ

ግልጽነትና ተጠያቂነት የጎደለው አሠራር ለአገር አይበጅም!

ሰሞኑን የአሜሪካና የኢትዮጵያ መንግሥታት በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተፈጽመዋል በተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና የጦር ወንጀሎች መግለጫ ላይ አልተግባቡም፡፡ አለመግባባታቸው የሚጠበቅ በመሆኑ ሊደንቅ አይገባም፡፡ ነገር ግን...

የምግብ ችግር ድህነቱን ይበልጥ እያባባሰው ነው!

በአገር ውስጥና በውጭ የተለያዩ ተቋማት የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ከ22 ሚሊዮን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ ወገኖች በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት፣...

መብትና ነፃነትን የሚጋፉ ድርጊቶች ይወገዱ!

ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል የመዘዋወር፣ የመኖር፣ የመሥራትና ሀብት የማፍራት ሕጋዊ መብት አላቸው፡፡ ይህ መብት በግልጽ የተደነገገው በሥራ ላይ ባለው ሕገ መንግሥት ሲሆን፣ አሁንም ሕገ...
- Advertisement -
- Advertisement -

የምርጫው ውጤት ተዓማኒነት የሚኖረው

የጨዋታው ሕግ ሲከበር ብቻ ነው! እነሆ የዘንድሮ ምርጫ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በጊዜ ሰሌዳው መሠረት የምረጡኝ ቅስቀሳና በአንዳንድ መድረኮች ክርክሮች ጀምረዋል፡፡

መንግሥት ውስጡን አብጠርጥሮ ይፈትሽ!

የመልካም አስተዳደር መገለጫ ከሆኑ ባህርያት ውስጥ የሕዝብ ተሳትፎ፣ የሕግ የበላይነት፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት፣ ብሔራዊ መግባባት፣ ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍል፣ ውጤታማነትና ዘለቄታ ያለው ስትራቴጂካዊ ራዕይ ይጠቀሳሉ፡፡

ምርጫው የፖሊሲ አማራጮች መወዳደሪያ ይሁን!

የዘንድሮ ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ ይጠናቀቅ ዘንድ ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ቁምነገሮች መካከል አንዱ፣ ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሙሉ ያሉዋቸውን የፖሊሲ አማራጮቻቸውን በነፃነት ለሕዝቡ ማድረሳቸው ነው፡፡

ሕዝብ የመንግሥትን አመኔታ የሚፈልግባቸው አራት ነጥቦች

ሕዝብ በመንግሥት ላይ አመኔታ ኖሮት የየዕለት ሕይወቱን መምራት ይኖርበታል፡፡ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ የተመሠረተ የሕዝብ ፍላጎት ዘለቄታዊ የሆነ እርካታ እንዲፈጠርለት ሲፈለግ ደግሞ፣ ዋና ዋና የሚባሉ ጉዳዮች መፈተሽ አለባቸው፡፡

ኢሕአዴግም ሆነ ተቃዋሚዎች ከዛፍ ላይ ይውረዱ!

በምርጫ ዋዜማ ከሚስተዋሉ ክስተቶች አንደኛው የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅስቀሳ ነው፡፡ የምርጫ 2007 ቅስቀሳ የካቲት 14 ቀን 2007 ዓ.ም. ይጀመራል፡፡

ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ያለው የተሽከርካሪ አደጋ በቁጥጥር ሥር ይዋል!

በአሁኑ ጊዜ በመላ አገሪቱ አውራ ጐዳናዎች ላይ የሚታዩት አሰቃቂ የተሽከርካሪ አደጋዎች ከቁጥጥር ውጪ እየሆኑ ነው፡፡

የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 21 ይከበር!

በ1987 ዓ.ም. በፀደቀው የኤፌዲሪ ሕገ መንግሥት በክፍል አንድ የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ ሥር የተቀመጠው አንቀጽ 21፣ በጥበቃ ሥር ያሉና በፍርድ የታሰሩ ሰዎችን መብት በተመለከተ የሚከተለውን አስፍሯል፡፡

ምርጫው ከሸፍጥና ከአሉባልታ ይፅዳ!

ምርጫ 2007 እየተቃረበ ነው፡፡ በድምፁ ወሳኙን ዳኝነት የሚሰጠው ሕዝብ ለመምረጥ የሚያስችለውን ምዝገባ በማከናወን ላይ ነው፡፡

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,329FansLike
261,432FollowersFollow
13,300SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ዜናዎች

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
- Advertisement -
Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር