Thursday, June 1, 2023

ርዕሰ አንቀጽ

የፖለቲካ ምኅዳሩ መላሸቅ ለአገር ህልውና ጠንቅ እየሆነ ነው!

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምኅዳር ከዕለት ወደ ዕለት የቁልቁለት ጉዞውን አባብሶ እየቀጠለ ነው፡፡ በፖለቲካ ፓርቲዎች የእርስ በርስ ግንኙነትም ሆነ በውስጠ ፓርቲ ዴሞክራሲ የሚታየው መስተጋብር፣ ውል አልባና...

የመኸር እርሻ ተዛብቶ ቀውስ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ይደረግ!

ክረምቱ እየተቃረበ ነው፡፡ የክረምት መግቢያ ደግሞ ዋናው የመኸር እርሻ የሚጀመርበት ጊዜ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከእርሻው ክፍለ ኢኮኖሚ 70 በመቶ ያህሉን የሰብል ምርት የምታገኘው በመኸር እርሻ...

የሕዝቡን ኑሮ ማቅለል እንጂ ማክበድ ተገቢ አይደለም!

መንግሥት አገር ሲያስተዳድር ለበርካታ ወጪዎቹ ገንዘብ ስለሚያስፈልጉት አስተማማኝ የገቢ ምንጮች ሊኖሩት ይገባል፡፡ በጀት ሲይዝም ሆነ ወጪዎቹን ሲያቅድ ጠንቃቃ መሆን ይኖርበታል፡፡ ወቅቱ ለመጪው ዓመት በጀት...
- Advertisement -
- Advertisement -

ለምርጫው ዴሞክራሲያዊነት ገዢው ፓርቲ ለሰላማዊነቱ ደግሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቁርጠኛ ይሁኑ!

የዘንድሮው ምርጫ ‹‹ዴሞክራሲያዊ፣ ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ፣ ነፃና ተዓማኒነት›› ያለው እንደሚሆን አገር በሚያስተዳድረው መንግሥትና ምርጫውን በሚያስፈጽመው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተደጋጋሚ እየተነገረ ነው፡፡

የፖለቲካ ምኅዳሩ እንዳይጠብ ጥንቃቄ ይደረግ

የአንድ አገር ሉዓላዊነት ባለቤት ሕዝብ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ከምንም ነገር በላይ የአገር የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ ነው ማለት ነው፡፡ እንደ እኛ ባለ አገር መቼም ቢሆን ምርጫ ሲከናወን የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ መሆኑ ተክዶ አያውቅም፡፡

የፓሪሱን የሽብር ጥቃት እናወግዛለን!

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በፈረንሣይ ዋና ከተማ ፓሪስ በሳምንታዊው የሻርሊ ኢብዶ ሳምንታዊ መጽሔት አዘጋጆች ላይ የተፈጸመውን የሽብር ጭፍጭፋ እናወግዛለን፡፡

ፖለቲከኞቻችን የማኅበረሰቡ ነፀብራቅ ይሁኑ!

እኛ ኢትዮጵያውያን ከምንታወቅባቸው መልካም እሴቶቻችን መካከል በክፉና በደግ ጊዜ በሰላምና በፍቅር መተሳሰባችን፣ ከልዩነቶቻችን ይልቅ አንድ የሚያደርጉንን አጥብቀን መያዛችን፣ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላቶቻችንን በአንድነት ማክበራችንና አገራችንን ከምንም ነገር በላይ መውደዳችን ተጠቃሾች ናቸው፡፡

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,329FansLike
265,634FollowersFollow
13,500SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ዜናዎች

የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ

የአዛርባጃን ኤምባሲ  የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በትላንትናው ዕለት አከበረ። ሰኞ...

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...
- Advertisement -
Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር