ርዕሰ አንቀጽ
ኢትዮጵያ ከገባችበት አረንቋ ውስጥ በፍጥነት ትውጣ!
የአገር ህልውና ከሕዝብ ሰላምና ደኅንነት ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው፡፡ አገር ሰላም ውላ ማደር የምትችለው ደግሞ የሕዝብ ደኅንነት አስተማማኝ ሲሆን ነው፡፡ ሕዝብና መንግሥት በአገር ህልውና...
የፈተናው ውጤት የፖለቲካው ዝቅጠት ማሳያ ነው!
በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከአጠቃላይ ተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ ያህሉ ብቻ ማለፋቸው፣ የአገሪቱን የትምህርት ጥራት ደረጃ በሚገባ ያመላከተ መስተዋት እንደሆነ አድርጎ መቀበል ተገቢ ነው፡፡...
የምግብ ችግር አገራዊ ሥጋት ስለደቀነ ፈጣን ዕርምጃ ይወሰድ!
ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ልጆችን አቅም በብርቱ እየፈተኑ ያሉ በርካታ ችግሮች አሉ፡፡ ከችግሮቹ ብዛት የተነሳ አንዱን ከሌላው ለማስቀደም የማይቻልበት ደረጃ ላይ የተደረሰ ቢሆንም፣ የምግብና የሰላም...
ፍትሕ በገንዘብ አይገዛ!
በመላ አገሪቱ እጅግ በጣም አስከፊ ከሚባሉ ድርጊቶች መካከል የፍትሕ እጦት ተጠቃሽ ነው፡፡ ፍትሕ የሕግ የበላይነት ስለመስፈኑ ማረጋገጫ ነው፡፡ ፍትሕ የእኩልነት ማረጋገጫ ነው፡፡
የሥልጣን ድልድልና ሹም ሽር ሥነ ምግባርንና ብቃትን ማዕከል ያደረገ ይሁን!
በአዲሱ ዓመት ትልቅ ግምት ከሚሰጣቸው ዓበይት ጉዳዮች መካከል፣ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የመንግሥትን አስፈጻሚ አካል በሚመራው ካቢኔና በተዋረድ በሚገኙ የመንግሥት መዋቅሮች ውስጥ የሚካሄደው የሥልጣን ድልድልና ሹም ሽር ነው፡፡
አዲሱ ዓመት የመስጠትና የማካፈል ይሁን!
አሮጌው ዓመት ተሸኝቶ አዲሱ ዓመት ተጀምሯል፡፡ በአዲስ ዓመት መልካሙን ነገር ሁሉ መመኘት የነበረና ያለ በመሆኑ፣ እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም ተሸጋገራችሁ፡፡
የአሮጌው ዓመት ችግሮች ወደ አዲሱ ዓመት አይንከባለሉ!
2007 ዓ.ም. ተጠናቆ 2008 ዓ.ም. ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተዋል፡፡ አዲሱ ዓመት በአዲስ መንፈስ እንዲጀመር የአሮጌው ዓመት ችግሮች በፍፁም ወደሚቀጥለው ዓመት መንከባለል የለባቸውም፡፡
መንግሥት የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዳግም ምዝገባ ሲያካሂድ መሠረታዊ ችግሮችን ይመልከት!
በአዲስ አበባ ከተማ ለጋራ መኖሪያ ቤቶች የተመዘገቡ ነዋሪዎች እንዳቅማቸው ዳግም ምዝገባ እንዲያደርጉ፣ መንግሥት እያመቻቸ እንደሆነ ሰሞኑን አስታውቋል፡፡
ኢሕአዴግ የገባው ቃል በተግባር ይደገፍ!
ኢሕአዴግ ቃልና ተግባሩ አልገናኝ እያሉ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ስኬቶቹን እያገዘፈ፣ ችግሮቹን እየሸፋፈነ የዘለቀው ኢሕአዴግ በጣም ቢረፍድም አሁን ወደ ቀልቡ የተመለሰ ይመስላል፡፡
ሕዝብ ከኢሕአዴግ ጉባዔ የሚጠብቀው ተግባራዊ ዕርምጃ ነው!
ኢሕአዴግ አሥረኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በመቐለ ከተማ ካለፈው ዓርብ ነሐሴ 22 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
የኃይል መቆራረጥ ተስፋ አስቆራጭ ሆኗል!
ዋና ከተማዋን አዲስ አበባን ጨምሮ በመላ አገሪቱ በተንሰራፋው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ምክንያት በተለያዩ የሥራ መስኮች የተሰማሩ ዜጎችና የውጭ ባለሀብቶች እየተማረሩ ነው፡፡
ማህበራዊ ሚዲያዎች
ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት
ትኩስ ዜናዎች
ቢዝነስ
አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ
አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...
ዜና
መንግሥት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ድንበር ጥሰው የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲያስቆም ተጠየቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ...
ዜና
አዲስ ሲኖዶስ አቋቁመዋል በተባሉና በኦሮሚያ መንግሥት ላይ ክስ ለመመሥረት ዕግድ ተጠየቀ
የፌዴራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖችም ተካተዋል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ...