Thursday, December 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ርዕሰ አንቀጽ

  ለዘመኑ የማይመጥን አስተሳሰብ ዋጋ ያስከፍላል!

  በኳታር እየተከናወነ ያለው የዓለም ዋንጫ በእግር ኳስ ጨዋታ ውስጥ ያልተጠበቁ ማራኪ ቴክኒኮችንና ታክቲኮችን ከአስገራሚ ውጤቶች ጋር እያስኮመኮመ፣ ከዚህ ቀደም በነበረ ችሎታና ዝና ላይ ተመሥርቶ...

  መንግሥት ለአገር የሚጠቅሙ ምክረ ሐሳቦችን ያዳምጥ!

  በሕዝብ ድምፅ የተመረጠ መንግሥት ለሕዝብ የሚጠቅሙ ሐሳቦችን የማዳመጥ ኃላፊነት አለበት፡፡ ሥራውን ሲያከናውንም በግልጽነት፣ በተጠያቂነትና በኃላፊነት መርህ መመራት ይኖርበታል፡፡ እያንዳንዱ ዕርምጃው በሕግ ከተሰጠው ኃላፊነት አኳያ...

  የሰላም ስምምነቱ ተግባራዊ ይደረግ!

  የሰላም ስምምነቱ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ሊሆን የሚችልባቸው ምልክቶች እየተስተዋሉ ነው፡፡ ሚሊዮኖችን ለዕልቂት፣ ለመፈናቀል፣ ለከፍተኛ ሰብዓዊ መብት ጥሰትና መሰል ሰቆቃዎች የዳረገው አውዳሚ ጦርነት በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት...
  - Advertisement -
  Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -

  የወጣቶች ጉዳይ ለምን ችላ ይባላል?

  ወጣቱን ትውልድ ለቁም ነገር የማብቃት ኃላፊነት ያለበት ማን ነው? ወጣቱ በሥነ ምግባርና በሥነ ልቦና ብቁ ሆኖ የነገ አገር ተረካቢ እንዲሆን መሠረቱን መጣል ያለበት ማን ነው?

  ሕገወጥነት አደብ ይግዛ!

  አገር በመርህ የምትመራው ከምንም ነገር በላይ የሕግ የበላይነት ሲኖር ነው፡፡ የሕግ የበላይነት በሌለበት ሥርዓት አልበኝነት ይነግሳል፡፡

  የኑሮ ውድነት አንገብጋቢ ሆኗል!

  በተወሰነ ደረጃም ቢሆን በአንፃራዊ ሁኔታ ጋብ ብሎ የነበረው የዋጋ ግሽበት እንደገና እያገረሸበት ነው፡፡

  የድምፅ አልባ ዜጎች ፍላጎት እንዲደመጥ ማረጋገጫ ይሰጥ!

  ምርጫ 2007 ተጠናቋል፡፡ የሚቀር ነገር ቢኖር አጠቃላይ ውጤቱን መግለጽ ነው፡፡ ከወዲሁ ግን ኢሕአዴግና አጋሮቹ የፓርላማውን 442 መቀመጫዎች ማሸነፋቸው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ተደርጓል፡፡

  አዲሱ የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ረቂቅ አዋጅ እንዳይፀድቅ!

  በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 90(1) ላይ የተደነገገው የዜጐች የማኅበራዊ ዋስትና የማግኘት መብት ለማረጋገጥ መንግሥት የፖሊሲ መነሻ ሐሳብ ቀርጾ ሽፋኑን ወደ ግል ድርጅቶች ሠራተኞች በማስፋት፣ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 715/2003 አውጥቷል፡፡

  የገዥው ፓርቲና የተቃዋሚዎች መሠረታዊ ችግሮች

  የምርጫ 2007 ሒደትና ይፋ የተደረገው ጊዜያዊ ውጤት የአገሪቱን የፖለቲካ ምኅዳር አብዛኞቹን ችግሮች ፍንትው አድርገው ያሳያሉ፡፡

  የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫን የሁልጊዜ ሥራ ያድርጉ!

  ምርጫ በየአምስት ዓመት የሚከናወን ተግባር ቢሆንም፣ በምርጫ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሙሉ አምስት ዓመት ሙሉ ያለማሳለስ የሚዘጋጁበት መሆን ይኖርበታል፡፡

  ሕዝብ የምርጫው ባለቤት ይሁን!

  እሑድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ መሠረት የምርጫ ቀን ነው፡፡

  ማህበራዊ ሚዲያዎች

  167,329FansLike
  249,781FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisement -

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

  ትኩስ ዜናዎች

  [በተቋሙ ሠራተኞች የተወከሉ አንድ ባልደረባ ሚኒስትሩን ለማነጋገር ቀጠሮ ይዘው ወደ ቢሯቸው ገቡ]

  ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም ሰላም ... ተቀመጥ! አመሠግናለሁ ክቡር ሚኒስትር!...

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...
  - Advertisement -
  Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር