Tuesday, December 5, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

እኔ የምለዉ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕይወታቸውን በኤድስ ምክንያት ላጡ ሰዎች 35ኛ ዓመት መታሰቢያ

ያለፍንበትን እያስታወስን በቁርጠኝነት ወደፊት እንጓዝ - በኧርቪን ጄ ማሲንጋ (አምባሳደር) በየዓመቱ ኅዳር 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕይወታቸውን በኤድስ ምክንያት ያጡ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን...

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ ዱቄት ሆኗል” ሲባል፣ “የለም አፈር ልሼ ተነሳሁ” ብሎ እንደ አዲስ ተደራጅቶ መቀሌን በእጁ ያስገባው የትግራይ...

በላ ልበልሃ – በሰፊው ሕዝብ ላይ ፊታቸውን ያዞሩት ባንኮቻችን ጓዳቸው ሲፈተሽ

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹ልማት የፈለገ ሕዝብ በጥቂት ‹ቀላዋጮች› ወደኋላ መጎተት የለበትም። በተመሳሳይ ለልማት የተሻሻለ መንገድ እፈልጋለሁ የሚል ሕዝብ ዕጣውን ለጥቂት ሰዎች በአደራ አያስረክብም፤›› ነጋድራስ ገብረ...

የአማራና የትግራይ ሕዝቦችን ግንኙነት ለማሻሻል የሚያስችል የመነሻ ሐሳብ

በሲሳይ መንግሥቴ አዲሱ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ አገራችን በዓለም ላይ ይገኙ ከነበሩት ቀደምት ሥልጣኔዎች ውስጥ አንዷና ዋነኛ ተጠቃሽ እንደነበረች ይታወቃል፡፡ ሕዝቦቿም ቀጣይነት ያለው የመንግሥት ሥርዓትን የመሠረቱት ከሺሕ...

ብሔር ተኮር ፌዴራሊዝሙ ረዥም ርቀት ይወስደናል?

በገለታ ገብረ ወልድ “የሰላምና የዕርቅ ትርጉምና መንገዶች” መጽሐፍ ደራሲ እስቅያስ አሰፋ (ፕሮፌሰር)፣ ‹የግጭቶች ታላቅ መንስዔ ‹እኔነት› (Ego) ነው፡፡ ይህ እኔነት በግል ደረጃ (Personal Ego) ወይም...

ብናረፍድም ድርድርና ሰጥቶ መቀበልን መሸሽ አያዋጣም

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹የታሪክ ዓላማው ሕዝብ ያለፈውን ዘመን ከፍታና ዝቅታ አስታውሶ፣ የአሁኑ ትውልድ ካለፈው ትውልድ በጎ ጎኖች ትምህርት ወስዶ፣ ከችግሮቹ ተምሮ በኑሮው መሻሻል እንዲያሳይ ማድረግ...

ኢኮኖሚው የተመሰቃቀለው ከጎረቤት አገሮች እኩል መካከለኛ ገቢ ተርታ ለመሠለፍ በተደረገ ሩጫና የሐሰት መረጃ ምክንያት ነው

በጌታቸው አስፋው በወረቀት ላይ የሚቀርቡ ሪፖርቶች መረጃና ምድር ላይ ያለው ሀቅ እንደ ሰማይና ምድር የተራራቁ ናቸው በማለት የሰጠሁትን ጥቆማና አስተያየት መንግሥት አልሰማ ብሎ አንገቱ በዕዳ...

የብልፅግናን መንግሥት ገፍትሮ ለመጣል በቅርብ ርቀት ያነጣጠረው የሙስና ኢምፓየርና ሌብነት

በአመሐ ኃይለ ማርያም እንደ መግቢያ ይድረስ ከእናንተ! በተለይ "ለተመረጣችሁ የዘመናችን ምርጦች" ሳትሠሩ ለመበልፀግ፣ ሳታጠኑ ፈተና ለማለፍ፣ ሳትዋጉ ለመጀገን፣ ሳትሮጡ ለሽልማት፣ ሳትመረጡ ለክቡርነት፣ ሳትሠሩ ለዕድገት፣ ሳትከሱ ለመርታት የበቃችሁና...

ፈተናና የትምህርት ሥርዓቱ ችግር

በዳዊት አባተ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ችግርና ድክመት ሥር የሰደደና ዘርፈ ብዙ ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዝቅተኛ ውጤት ማምጣትና የትምህርት ጥራት መውደቅ...

ድርቅ የፖለቲካ ችግራችንን እንዳያባብስ ይታሰብበት

በያሲን ባህሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጄንሲ ይፋ ያደረገው አንድ ቀደም ያለ መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ከ1900 እስከ 2009 ዓ.ም. ድረስ ባሉት ዓመታት 26 ጊዜ ኢትዮጵያ ላይ ኤልኒኖ...

“ፀጉራም ውሻ አለ ሲሉት ይሞታል”

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹አዕምሮ የሌለው ሕዝብ ሥርዓት የለውም፣ ሥርዓት የሌለው ሕዝብ የደከደከ ኃይል የለውም፡፡ የኃይል ምንጭ ሥርዓት ነው አንጂ የሠራዊት ብዛት አይደለም። ሥርዓት ከሌለው ሰፊ...

ለአገረ መንግሥት መፅናት የሚበጀው ከግጭት አዙሪት ውስጥ መውጣት ነው

 በገለታ ገብረ ወልድ                የአነጋገር ወግ ሆነና በእያንዳንዱ አገር ያለፈውን ነገር ሁሉ መዘን “ደጉ ዘመን” (The Good Old Days) የማለት ሰብዓዊ ትዝታ አለ፡፡ እኛ ግን...

ፍቅርና ጥላቻ ሁሌም ቢፎካከሩ ማነው አሸናፊው?

በአሰፋ አደፍርስ አገሬ ኢትዮጵያ ማን ይሆን ወገንሽ?                                     ...

የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ

በንጉሥ ወዳጅነው ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment - an Introduction to the History of America People›› በሚለው አነስ ያለ መጽሐፋቸው መግቢያ ላይ...

ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው

በአንድነት ኃይሉ ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም ምክንያት መስጠት አያስፈልግም ነበር፡፡ ዛሬን ትናንት ላይ እንሠራው ነበር፡፡ በድህነታችን ላይ ባለመግባባታችን የገጠመን ችግር ድህነትን...
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
13,800SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ