Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  እኔ የምለዉ

  መንግሥት የሚፈጥረው ግሽበት ሌሎች ግሽበቶችን አይፍጠር

  በመታሰቢያ መላከ ሕይወት በመጀመርያ ግሽበትና ግሽበቶች የሚለውን እንመልከት፡፡ ለምሳሌ በጦርነት ወይም በሌላ ምክንያት በድንገት የነዳጅ ዋጋ ማሻቀብ ቢጀምር፣ ይህ ግሽበት የተናጠል ግሽበት ልንለው እንችላለን፡፡ ከዚህ...

  የትግራይን ሕዝብ ላልተቋረጠ መከራ የዳረገው የሕወሓት ጦር ሰባቂነት

  በገለታ ገብረ ወልድ የትግራይ ሕዝብ የሰሜኑ የአገራችን ክፍል በር ጠባቂ ሆኖ ለዘመናት የኖረ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀደምት አካል ነው፡፡ ወደ ጥንቱ ታሪክ ለመመለስ ቢሞከርም ከአክሱምና ታሪክ...

  በተደበላለቁ አገራዊ ስሜቶች የምንቀበለው አዲስ ዓመት

  በንጉሥ ወዳጅነው አሮጌው አልፎ አዲስ ዓመት ሲመጣ፣ ዝናባማው ጨፍጋጋ ወቅት አልፎ ፀሐይ ስትወጣ፣ አበቦች ሲፈነዱ፣ ጋራ ሸንተረሩ ልምላሜ ሲላበስ እንደ አገር ተስፋ ማሳደር ያለና የሚጠበቅ...

  የኢትዮጵያ መንግሥታት የሠሩትና መሥራት የሚገባቸው ‹‹ሲገመገም››

  በመታሰቢያ መላከ ሕይወት ከኃይለ ሥላሴ ጀምሮ እስከ ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ያሉ መሪዎች ከነበራቸው የሥልጣን ቆይታ አኳያ የሠሩትን ሥራ ስንገመግም እጅግ አናሳ ሆኖ አናገኘዋለን፡፡ ለዚህ ምክንያቱ...

  መልካም አስተዳደርና ዴሞክራሲ የራቃት አገር

  በኢሳያስ ፈለቀ ‹‹ኢትዮጵያ እንድትመጭ ስንት ቀን ይበቃል?›› ብሎ የተጫወተው ዕውቁ አርቲስት እውነቱን ነው። እኛ ሁላችንም የምናውቅሽ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን መምጫሽ? በመከራውና በደስታው ተቻችለን ተከባብረን የምንኖርብሽ...

  መጪው ዘመንና ትንሽ አገር የመሆን ፈተና

  በመታሰቢያ መላከ ሕይወት በዓለማችን ያሉ ሁሉም አገሮች አሁን የያዙትን የቆዳ ስፋት ሊኖራቸው የቻለው በዋናነት በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች ሲሆን፣ ደሴት የሆኑ አገሮች ደግሞ ድንበራቸው የተወሰነው በተፈጥሮ...

  በኃላፊነት ከሚያስጠይቁ አስነዋሪ ድርጊቶች እንታቀብ

  በመርሐ ፅድቅ መኮንን ዓባይነህ ሸኖ፣ አሌልቱ፣ በኬ፣ ሰንዳፋና ለገጣፎ የመሳሰሉ አነስተኛና መካከለኛ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የግልም ሆነ የሕዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ከወልድያ፣ ከደሴም ሆነ ከሰቆጣ...

  ድህነት ሰው ሠራሽ እንጂ የተፈጥሮ በረከት አይደለም

  በሥዩም ተጫኔ በአብዛኛው ሰዎች ስለድህነት ያላቸው ግንዛቤ ለኑሮ የሚያስፈልግ ገንዘብ አለመኖር እንደሆነ ነው፡፡ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎችም ሆኑ የዓለም ባንክ ድህነትን ሲገልጹ ከሰዎች የቀን ገቢ አኳያ...

  ባንኮቻችን ወዴት እየተጓዙ ይሆን?

  በአንዱ ነ. የባንኪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለአንድ አገር ዕድገት የደም ሥር ነው ይባላል፡፡ ይህም ማለት ለአንድ አገር ሕዝብ የተስተካከለ የገንዘብ ሥርጭትና ፍሰት በባንኮች አማካይነት ስለሚደረግ የተፋጠነ...

  በደቡብ ክልል አዳዲስ የክልል መዋቅሮች መፈጠርና የሸዋ ክልል አካባቢያዊና አገራዊ አንድምታ

  በከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) አገራዊ ለውጡን ተከትሎ ከታዩ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች አንዱ በደቡብ ክልል በሚኖሩ አካባቢዎች በሚኖሩ ዞኖች የክልል እንሁን ጥያቄዎች መበራከት ነው። በወቅቱ ክልሉን ይመራ የነበረው...

  ባንኮች ካላቸው ካፒታልና ሀብት አንፃር መጪውን ውድድር እንዴት ሊቋቋሙት ይችላሉ?

  በመታሰቢያ መላከ ሕይወት ከላይ የተጠቀሰው ርዕስ በረቡዕ ሐምሌ 20 ቀን በሪፖርተር ጋዜጣ ዕትም፣ ‹‹የኢትዮጵያ ባንኮች በምን ዓይነት ቁመናና ሁኔታ ላይ እንዳሉ›› ለመዳሰስ የሞከረ ጽሑፍ ቀርቦ...

  በአገራዊ ውይይት ውስጥ የውጭ ኃይሎች የተሳትፎ ሚናና የሌሎች አገሮች ተሞክሮ (ክፍል አምስት)

  በመኮንን ዛጋ በውጭ ኃይሎች ሚና ረገድ የየአገሮች ተሞክሮዎች (ምሳሌዎች) የአስቻይነት ሚና ማሳያ ምሳሌዎች ጓቲማላ - የስምንቱ ቡድን እ.ኤ.አ. በ1983 የመካከለኛው አሜሪካ አገሮች በውስጣቸውና እርስ በርስ በመካከላቸው የግጭት አዙሪቶች...

  ዝቅኛውን ኅብረተሰብ የሚታደግ የገበያ ጥበብ አስፈላጊነት

  በንጉሥ ወዳጅነው         አገራችን ብቻ ሳትሆን ብዙዎቹ የዓለማችን አገሮችም በምጣኔ ሀብት መዋዠቅና በዋጋ ግሽበት ናዳ ተመተዋል፡፡ ባለፉት ቅርብ ዓመታት በተለይ እንደ ኮቪድ19፣ የአገሮች የእርስ በርስ...

  በአገራዊ ውይይት ውስጥ የውጭ ኃይሎች የተሳትፎ ሚናና የሌሎች አገሮች ተሞክሮ (ክፍል አራት)

  በመኮንን ዛጋ  በውጫዊ ኃይሎች ተሳትፎ ረገድ ሊዳሰሱ የሚገቡ ቁልፍ ጉዳዮች ከዚህ በላይ ከሞላ ጎደል የገለጽኳቸው ነጥቦች እንደሚያሳዩት ከሆነ፣ የውጭ ተዋናዮች በብሔራዊ ውይይቶች ውስጥ በግልጽነትና በመርህ ደረጃ...

  የወለጋው ጭፍጨፋና አወዛጋቢው የፓርላማ ውሎ

  በመርሐ ፅድቅ መኮንን ዓባይነህ ያለፈው ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ በጊምቢ ወረዳ፣ በቶሌ ቀበሌ በተለያዩ መንደሮች፣ የአማራ ተወላጆች ብሔራዊ ማንነታቸው...
  167,271FansLike
  249,860FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ