‹‹…አብረን መኖር ያቃተን ሕዝብ በመሆን አገራችንን የዓለም መሳለቂያ ያደረግንበት ይህ ማዕበል የሁላችንም ዕዳ ነው››
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ባስተላለፉት አባታዊ የሰላም መልእክት ላይ በአፅንዖት የተናገሩት፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩ በነሐሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. ማሳሰቢያቸው በመርከቡ ላይ ማዕበል ቢነሳ...
‹‹ሌላ ጦርነት ሲቀሰቀስ እየሰማን በፍጹም ዝም ማለት የለብንም››
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ቦርድ ሰብሳቢ ፓስተር ደሳለኝ አበበ፣ ሰሞኑን የኅብረቱ 38ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ሲካሄድ ባስተላለፉት መልዕክት ያስገነዘቡት። በአገሪቱ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑ ከሁሉም የተሰወረ አይደለም ያሉት ፓስተር...
‹‹መንግሥት ከሁሉም ታጣቂዎች ጋር ተደራድሮ ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ ይደረግ››
የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር)፣
ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት መግለጫ የተናገሩት። ሰብሳቢው
ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ የተሳታፊ ልየታ ሥራ በአሥር ቀናት ውስጥ እንደሚጀምር በሰጡበት መግለጫቸው፣
የትጥቅ ትግል የሰው ሕይወት የሚያጠፋ፣...
‹‹የዓለም ባንክ ከኢንዱስትሪ ማዕከላት ጋር በመተሳሰሩ ደስተኛ ነው››
አዲሱ የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ኦጃይ ባንጋ፣ በአዲስ አበባ የቦሌ ለሚ 2 ኢንዱስትሪ ፓርክን በጎበኙበት ወቅት የተናገሩት፡፡ በባንኩ ድጋፍ በተገነባው ፓርክ ለወጣቶች በተለይ ለሴቶች ሥራ የሚያስገኙ ፋብሪካዎችን እና ሥራን የሚፈጥሩ...
‹‹መንግሥት ከእኔ ዘንድ ጉዳይ ካለው ወደ ቤተሰቦቼ ሳይሆን መምጣት ያለበት ወደ እኔ ነው››
የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ ሰሞኑን የኬንያ መንግሥት የዘጠና ዓመት ባለጸጋዋን እናታቸውን እና ልጆቻቸውን እያስፈራራ መሆኑን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች የተናገሩት። ከአገር ውስጥ ጋዜጠኞች ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት ኬንያታ፣ ክስተቱ የተፈጠረው...
‹‹መሬት በእናት ትመሰላለች፤ ታዲያ እናቱ ስትታረዝ ዝም ብሎ የሚመለከት ከመካከላችን ማን ሊኖር ይችላል?››
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አብዱልቃድር ገልገሎ (ዶ/ር)፣ በአገር አቀፍ ደረጃ ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም. በተከናወነው የችግኝ ተከላ ላይ ከተለያዩ ጤና ተኮር መንግሥታዊና ሌሎች ተቋማት ለተውጣጡ ሠራተኞችች...
‹‹ይሁንም አይሁንም ለማለት ውይይት ጥሩ ነበር፣ አጋጣሚ ሆኖ ከአባቶች ጋር አልተገናኘንም››
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ የሰላም ልዑክ አባላትን ይዘው መቐለ ከተማ በደረሱበት ወቅት፣ የትግራይ የሃይማኖት አባቶችና ካህናት በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ አለመገኘታቸውን ተከትሎ የተናገሩት፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ...
‹‹የተኮስን እኛ ነን የሞትን እኛ ነን››
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ፣ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
በሚሌኒየም አዳራሽ በተከናወነው በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰበት ሀገረ ስብከታቸው፣ የዕርዳታ ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ የተናገሩት። ሊቀ ጳጳሱ በሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም. ንግግራቸው፣ ዛሬ...
‹‹በጂቡቲ እና በኬንያ መካከል ላለው የንግድ ልውውጥ በአሜሪካ ዶላር የምንገበያየው ለምንድነው?››
የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ፣ መሰንበቻውን በጂቡቲ ፓርላማ ንግግር ሲያደርጉ የተናገሩት፡፡ የአሜሪካ ዶላር በጂቡቲና በኬንያ መካከል ላለው የንግድ ልውውጥ አካል መሆን የለበትም ያሉት ፕሬዚዳንቱ፣ በንግግራቸው የአፍሪካ አገሮች ለንግድ ልውውጥ በዶላር...
‹‹ሁሉም ጦርነቶች አንድ ወቅት ሊቆሙና ሰላም ሊሰፍን የግድ ነው››
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፉዛ፣ የአፍሪካ መሪዎች የሰላም ቡድንን መርተው ሩሲያ በተገኙበት ወቅት ለፕሬዚዳንት ፑቲን የተናገሩት፡፡ ሰሞኑን በኪይቭና ሞስኮ በመገኘት 16 ወራት የዘለቀውን የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት የሚያበቃበትን የሰላም ሐሳብ ለሁለቱ...
ትኩስ ፅሁፎች