Wednesday, December 7, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ፍሬከናፍር

  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -

  ‹‹አስፈጻሚው አካል ጉድለትህን አስተካክል የተባለውን ቀርቦ ካልሰማ በቴሌቪዥን እንደ ተራው ሕዝብ ነው ወይ የሚከታተለን?››

  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ የ2013 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት ሰኔ 14 ቀን 2014 ዓ.ም. በቀረበበት ጊዜ የተናገሩት፡፡ የፌዴራል...

  ‹‹መንግሥት ሕግ ያስከብር ማለት መንግሥት ሕግ እየጣሰ ዜጎችን ያሸብር ማለት አይደለም››

  የሕዝብ እንደራሴው አቶ ክርስቲያን ታደለ፣  በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. ሲያካሂድ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ጥያቄ ባቀረቡበት ወቅት...

  ‹‹ለሁሉም አንድ የሆነች ምድር ከብክለት የፀዳች ማድረግ የህልውና እንጂ የውዴታ ጉዳይ አይደለም››

  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ተወካይ ማርጋሬት ኦዱክ (ዶ/ር)፣ የዓለም አካባቢ ቀን በአዲስ አበባ ግንቦት 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ሲከበር ከተናገሩት የተወሰደ፡፡ ተወካይዋ አክለውም፣ የሰው ልጅ ጤናው ተጠብቆ...

  ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሮፌሽናሊዝም ጠፍቶ በመቆየቱ ምክንያት ማየት የሚገባንን ነገር ለብዙ ጊዜ ማየት ሳንችል ቆይተናል››

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ፣ በዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የተገነባው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ግንቦት 22 ቀን 2014 ዓ.ም. በተመረቀበት ዕለት ከተናገሩት የተወሰደ፡፡ ሰው በሚያውቀው በተማረበት በርካታ ድንቅ ሥራ ሊሠራ እንደሚችል...

  ‹‹ጨውን ከአገር ውስጥ ማቅረብ እየቻልን ከውጭ ማስገባት የመንግሥት ንዝህላልነት ነው››

  የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የተቋማቸውን የአሥር ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት የተናገሩት፡፡ ሚኒስትሩ አያይዘውም ንዝህላልነቱ የንግድ ሚኒስቴርም የኛም ነው...

  ‹‹ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ጉዳይ የቅርብ ተመልካች ሆና አትቀጥልም››

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኰንን፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት የሥራ ክንውን ግንቦት 8 ቀን 2014 ዓ.ም. ሲገመግም ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ...

  ‹‹ልዩነታችንን ተቀብለን አገራችን ማፅናት አለብን››                 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ በአገራዊ    ጉዳይ ላይ ግንቦት 1 ቀን 2014 ዓ.ም. በጅግጅጋ ከተማ በተዘጋጀው መድረክ  ላይ       ከተናገሩት የተወሰደ፡፡...

  ‹‹ከቀበሌ እስከ መጨረሻው ጠቅላይ ሚኒስትራችን ድረስ ያሉ በሕዝብ ላይ ሰላምን የማያረጋግጡት ለምንድነው?››

  የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ፣ ሰሞኑን በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ሁከት በተመለከተ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተናገሩት፡፡ መንግሥት አጥፊዎችን ለሕግ ያቅርብ ያሉት ተቀዳሚ...

  ‹‹የገዳይ ጦር መሣሪያ ድምፆች ከቤተ ክርስቲያን ደወሎች ጎልተው መሰማታቸው እጅጉን ያሳዝናል»

  የሮማ ፖፕ ፍራንሲስ፣ ባለፈው እሑድ በምሥራቅ ኦርቶዶክሳውያን የተከበረውን የትንሣኤ በዓል አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት የተናገሩት፡፡ በዓሉ በተከበረባቸው ጎረቤታሞቹ የኦርቶዶክስ ተከታዮች የሆኑት ሩሲያና ዩክሬን በጦርነት ላይ የሚገኙ ሲሆኑ፣ ፋሲካውን ያከበሩት ያለ...

  ‹‹ድጎማ ከቀረ ለመንግሥትም አደጋ አለው››

  የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ቆስጠንጢኖስ በርሀ (ዶ/ር)፣ የድጎማን አስፈላጊነት በተመለከተ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ፡፡ ባለሙያው፣ ድጎማ ለሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለመንግሥትም የሚጠቅም መሆኑን አውስተው ድጎማ ከቀረና ሕዝብ ተጎዳሁ ብሎ...
  - Advertisement -

  ትኩስ ፅሁፎች

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት