Tuesday, November 28, 2023
Homeፌርማታ

ፌርማታ

የታላቁ ሩጫ 22ኛ ዙር

እሑድ ኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. 45 ሺሕ ሰዎች የተሳተፉበት 22ኛው ዙር ታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ መሥራች አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በቀጣይነት፣ የዓለም አትሌቲክስ የሚያዘጋጃቸው ውድድሮች በኢትዮጵያ የማስጀመር ዕቅድ እንዳለው አስታውቋል፡፡ (ፎቶ የኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫ)

ማስታወሻ

ማርዋን ፍልስጤማዊ ገጣሚ ነው። በ1971 ዓ.ም. ነው በላይኛው ገሊላ በምትገኘው አል-ቡኮኢያ መንደር የተወለደው። አባቱ ፍልስጤማዊ እናቱ ደግሞ ሊባኖሳዊ ናቸው። አሁን በአንድ ሕንፃ ተቋራጭ ውስጥ በምሕንድስና ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሆኖ ይሠራል። ማርዋን ብዙ የግጥም፣ የዝርውና የድራማ ድርሰቶችን ያበረከተ ሲሆን፣ ከግጥም ስብስቦቹ መካከል የሚከተሉት ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ‹‹ሃንተር...
- Advertisement -
- Advertisement -

Keep exploring

አዲሲቱ ጋዛ

ሄዷል፤ ጊዜው ሞቷል፤ በእናትህ ማኅፀን፤ መንጋለል ይበቃል። አንተ ፅንሱ ልጄ፤ ገስግስ ድረስልኝ፤ ናፍቄህ አይደለም፤ እኔ እምልህ ናልኝ፤ ጦርነት...

ከጌዴኦ ባህላዊ ምግቦች

የጌዴኦ ማኅበረሰብ በርካታ ባህላዊ ምግቦችና ባህላዊ የአመጋገብ ሥርዓት አላቸው፡፡ ከጌዴኦ ሕዝብ ባህላዊ ምግቦች መካከል...

አንቺ የለሽበትም!

መስኮት ቀዶ ገባ፣ ንፋስና ውርጩ፤ ለንጋት አዜሙ፣ ወፎቹ ተንጫጩ፡፡ ተነፋፍቀው የኖሩ፣ ተኳርፈው ያደሩ፤ ለወፎቹ ዜማ፣ ግጥም ያወርዳሉ፤ ለቀዘቀዘ ልብ፣ ሙቀት ይረጫሉ፤ ይተቃቀፋሉ፡፡ አንቺ...

ሦስት መቶ ዓመታት ያስቆጠረ ዛፍ በመቁረጥ የተጠረጠረ ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀረበ

በደቡብ ጋና የሚገኘውንና 300 ዓመታት ያስቆጠረውን ታዋቂ የኮላ ዛፍ በመቁረጥ የተጠረጠረ ግለሰብ ፍርድ ቤት...

የማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች

በማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ ስምምነት መሠረት የማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች በአምስት ምድቦች ይከፈላሉ፡፡ በአፋዊ ትውፊቶችና...

የወርቅ መፀዳጃ ቤት የሰረቁ ክስ ተመሠረተባቸው

በደቡብ እንግሊዝ ከሚገኘው ቤተ መንግሥት በ18 ካራት ወርቅ የተሠራ መፀዳጃ በሰረቁ አራት ግለሰቦች ላይ...

እባክህ

እንደ ቀልድ ተረሳ ስለ ፍቅር ማውራት በጨዋታ መሀል ደስ እያለን ማውጋት ነፍስን አስደስቶ፣ ጮቤ የሚያስረግጥ አቅል እያሳተ፣ በደስታ የሚንጥ ጽሑፎችን...

የዓለም ቱሪዝም ሳምንት በመስቀል አደባባይ

የዓለም የቱሪዝም ሳምንት “ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት - አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም!” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት...

የታችኛው ኦሞ ሸለቆ የቅርስ ሥፍራ

የታችኛው ኦሞ ሸለቆ የቅርስ ሥፍራ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን መስተዳድር ውስጥ ከአዲስ...

ካይን ያደረ ሚዛን

ዱብ አለች ከታክሲ ቁመቷን ወደደው ቅላቷን ወደደው አንደኛው ፀጉሯን… አንደኛው እግሯን እገሌ ደረቷን እንትና ቅጥነቷን፣ ጣቷን፣ ማጅራቷን ወዘተ…ወዘተ “ውበት” ብሎ ነገር… በተመልካች...

ኢትዮጵያን በቨርቹዋል ቱር

በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው ዓውደ ርዕይ የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮን ጨምሮ ክልሎች፣ ሆቴሎች፣...

የማሳይ ውበት

የኬንያ ማሳይ ጎሳ በዝላይ ውድድር ተጠምደዋል፡፡ ይህ ዝላይ የዳንስ ዓይነት ሲሆን፣ አንድ ወጣት ማሳይ...

Latest articles

ለሲኒመር ትሬዲንግ አ/ማ አባላት በሙሉ የጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

ለሲኒመር ትሬዲንግ አ/ማ አባላት በሙሉ የጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ ሲኒመር ትሬዲንግ አ/ማ መደበኛ እና ድንገተኛ ጠቅላላ...

የባህር በር በቀጣናዊ ተዛምዶ ውስጥ

በበቀለ ሹሜ መግቢያ በ2010 ዓ.ም. መጋቢት ማለቂያን ይዞ ዓብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሲመጡ አፈሳ በአፈሳ የተገኘ...

ሥጋት ያስቀራል ተብሎ የሚታሰበው የጫኝና አውራጅ መመርያ

በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መልኩ በመደራጀት ማኅበረሰቡ ላይ እንግልትና ዘረፋ የሚፈጽሙ ጫኝና አውራጆች መኖራቸው...

ማወቅ ወይስ አለማወቅ – ድፍረት ወይስ ፍርኃት?

በአሰፋ አደፍርስ ወገኖቼ ፈርተንም ደፍረንም የትም አንደርስምና ለአገራችን ሰላምና ክብር እንወያይ፣ ዝምታ ፈፅሞ አይጠቅመንምና፡፡ ዝምታን...

ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ

‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር አንችልም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከድህነት...