አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

አዳዲስ ዜናዎች

የ ሳምንቱ ዜና በ ምስለ ቀረጻ

ቆይታ

ክቡር ሚንስተር

ማህበራዊ

 • ከ120 ሚሊዮን ብር የተገዛው የልብ ሕክምና ማሽን ለአገልግሎት በቃ
  • 450 ሺሕ ያህል ታካሚዎች አሉ

  ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የልብ ሕክምና ማዕከል በ120 ሚሊዮን ብር የተገዛው የልብ ሕክምና ማሽን (ካትላብ) መስከረም 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ በዓይነቱ ዘመናዊ የሆነው ይህ ማሽን ተመርቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ ነው፡፡

 • በትምህርት ጥራትና ሥነ ምግባር ዙሪያ የአዲስ አበባ 35 ሺሕ መምህራን ሥልጠና ላይ ናቸው
  • ትምህርት ቤቶች መስከረም 15 ይከፈታሉ

  በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ከሚገኙ የመንግሥትና የግል ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ 35 ሺሕ መምህራን ከመስከረም 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና በመከታተል ላይ መሆናቸውን የከተማው አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

 • አገልግሎት አልባ የሕክምና መሣሪያዎች

  በኢትዮጵያ የሚገኙ ሆስፒታሎች በተለይም በአዲስ አበባ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለተለያዩ ሕመሞች መመርመሪያና ማከሚያ በሚያገለግሉ ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎች እየተደራጁ ነው፡፡ ዘመን ያመጣቸውን ሲቲስካንና ኤምአርአይ ጨምሮ የተለያዩ የመመርመሪያና የሕክምና መሣሪያዎችም በግልና በመንግሥት ሆስፒታሎች ይገኛሉ፡፡

 • ማጨስን በታክስ ለመግታት

  ማጨስ የጀመረው የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሳለ ነው፡፡ በወቅቱ ማጨስ ሲጀምር እንዲህ እንዳሁኑ መውጫው ይከብድ ይሆን? ብሎ አልገመተም ነበር፡፡ ከአሥር ዓመታት በላይ ያጨሰ ሲሆን ለማቆም ያደረገው ጥረት ግን አልተሳካለትም፡፡ በቤተሰብ ግፊት ምክንያት በብዙ ጥረት ለሦስት ወራት ያህል ማቆም ችሎ እንደነበር ይናገራል፡፡ 

 • ሐሩር የወለዳቸው የጤና ጠንቆች

  ክረምት በገባ ቁጥር የአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች በዝናብ መጥለቅለቃቸው እየተለመደ መጥቷል፡፡

 • የአዋሽ ወንዝ ሙላት በኦሮሚያና በአፋር ሥጋት ፈጥሯል
  • ብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አደጋ ከተፈጠረ ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለ

  የቆቃ ኤሌክትክ ኃይል ማመንጫ ግድብ በመሙላቱና ለግድቡ ደኅንነት ሲባልም ከፍተኛ መጠን ያለው ውኃ እየተለቀቀ በመሆኑ፣ የሚለቀቀው ውኃም ከአዋሽ ወንዝ ገባሮች ጋር ተዳምሮ  በኦሮሚያና በአፋር ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል ሥጋት ፈጥሯል፡፡

ምን እየሰሩ ነው?