Skip to main content
x
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ20 ዓመታት በኋላ  የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ20 ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያና ኤርትራ የዛሬ 20 ዓመት ካካሄዱት ከ70 ሺሕ በላይ ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈው ደም አፋሳሽ ጦርነት ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ፣ ቅዳሜ ሐምሌ 7 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያን ምድር ረገጡ፡፡
አዋሽ ባንክ ከ1.9 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ
በአገሪቱ በሥራ ላይ ከሚገኙ የግል ባንኮች አንዱ የሆነው አዋሽ ባንክ፣ በ2010 የሒሳብ ዓመት ከታክስና ከሌሎች ተቀናሾች በፊት 1.96 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ታወቀ፡፡
ኢትዮጵያዊቷ ዲፕሎማት ቪዛ በማጭበርበር ወንጀል አሜሪካ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ኢትዮጵያዊቷ ዲፕሎማት የቤተሰብ አባሎቻቸውን ያላግባብ የአሜሪካን የዲፕሎማት ቪዛ እንዲያገኙ አድርገዋል ተብለው ተጠርጥረው፣ ሐምሌ 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአሜሪካ የፍትሕ ዲፓርትመንት አስታወቀ፡፡
በሥራ ላይ ለነበሩና ለተሰናበቱ ስምንት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ
በሥራ ላይ ለነበሩና ለተሰናበቱ ስምንት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ
የአምባሳደርነት ሹመት የተሰጣቸው በቅርቡ ከደኢሕዴን ሊቀመንበርነታቸው በፈቃዳቸው የለቀቁት የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ዓለማየሁ ተገኑ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የነበሩት አቶ ያለው አባተ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ፣ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት አቶ ዮናስ ዮሴፍ፣ እንዲሁም አቶ እሸቱ ደሴና አቶ አዛናው ታደሰ ናቸው፡፡
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ድጋፍ በወጡ ላይ የፖሊስ መኪና የነዳው ግለሰብ ታስሮ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ድጋፍና ምሥጋና መስቀል አደባባይ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በወጣው ሕዝብ ላይ፣ ይዞት የነበረውን ላንድክሩዘር የፖሊስ መኪና ሆን ብሎ በመንዳት ጉዳት አድርሷል ተብሎ የተጠረጠረው ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀርቦ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት፡፡
በቂሊንጦ የሚገኙ እስረኞች መፈታት አለብን በማለት ተቃውሞ አሰሙ
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በቂሊንጦ እስረኛ ማቆያ የሚገኙ እስረኞች፣ የሠሩት ወንጀል ስለሌለ ከእስር መፈታት እንዳለባቸው በመግለጽ  ከሐምሌ 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ምሽት ጀምሮ ተቃውሞ አሰሙ፡፡
በቤቶች ኮርፖሬሽን መጋዘኖች የታጎረው የኤርትራዊያን ንብረት ባለቤቶቹን እየጠበቀ ነው
በቤቶች ኮርፖሬሽን መጋዘኖች የታጎረው የኤርትራዊያን ንብረት ባለቤቶቹን እየጠበቀ ነው
ከአቡነ ጴጥሮስ አደባባይ ወደ አውቶብስ ተራ (መርካቶ) መንገድ በስተቀኝ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ወረዳ 01 ቀበሌ 01 ጨው በረንዳ አካባቢ፣ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ይዞታ የሆኑ መንታ መጋዘኖች ከኢትዮጵያ በጦርነቱ ጊዜ የተባረሩ ኤርትራውያን ንብረቶችን እስካሁን ድረስ ይዘው ቆይተዋል፡፡
ማስታወቂያ

ለዜና መጽሔታችን ደንበኝነት ይመዝገቡ

ዜና መጽሔት
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ

ዓለም

አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው አስቀድሞ ለረዥም ዓመታት ሲያራምዱት ከነበረው ‹‹ቅድሚያ ለአሜሪካ›› ከሚለው አቋማቸው ጋር በእኩል ሲያራምዱት የነበረው፣ አሜሪካ የዓለም ፖሊስነትን ማቆም አለባት የሚለው አቋማቸው ነው፡፡
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
ሀዋርድ ኤክስ የሚኖረው ሆንግ ኮንግ ሲሆን ቁርጥ የሰሜን ኮሪያን ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡንን ይመስላል፡፡ ከዚህ ቀደም በድርጊት ማስመሰል ጥበቡ ዶናልድ ትራምፕን ከሚያስመስለው የሙያ አጋሩ ዴኒስ አለን ጋር በመሆን፣ በደቡብ ኮሪያ ፕዮንግቻንግ በተካሄደው የክረምት ኦሊምፒክ በጭራሽ ካልገመቱ ተሳታፊዎች ጋር ፎቶ በመነሳትና አብሮ በመቀመጥ ከፍተኛ ትኩረትን ሊስብ የቻለ ኮሜዲያን ነው፡፡
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
በፓሪስ ከተማ የሚገኝ አንድ ሕንፃ አራተኛ ፎቅ ላይ አንድ ሕፃን ልጅ ተንጠልጥሎ ያየ አንድ ዜግነት ገና ያላገኘ ስደተኛ ማሊያዊ፣ በሕንፃ ግድግዳ ላይ እየተንጠላጠለ ወጥቶ ሊወድቅ የተቃረበውን ሕፃን ያድነዋል፡፡
በድጋሚ ያንሰራራው የኪምና የትራምፕ ውይይት ተስፋ
በድጋሚ ያንሰራራው የኪምና የትራምፕ ውይይት ተስፋ
በደቡብ ኮሪያ ዋና ተዋናይነት ተጠንስሶ ሊካሄድ እ.ኤ.አ. ለሰኔ 12 ቀን 2018 ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት ሲንጋፖር ላይ ለመካሄድ ጫፍ ከደረሰ በኋላ ብዙዎችን ግራ በማጋባት፣ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደብዳቤ እንዲሰረዝ የተደረገው የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡንና የትራምፕ ግንኙነት ለኮሪያ ልሳነ ምድር ሰላምን ለማምጣት ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ክስተት ነበር፡፡
አወዛጋቢዋ የሲአይኤ የመጀመርያ ሴት ዳይሬክተር
አወዛጋቢዋ የሲአይኤ የመጀመርያ ሴት ዳይሬክተር
እ.ኤ.አ. መስከረም 11 ቀን 2011 በአልቃይዳ የሽብር ቡድን የተፈጸመው ጥቃት በአሜሪካ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡ ከፍተኛ የተባለውን በአንድ ቀን ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር እንዲመዘገብ ያደረገ ክስተት ነበር፡፡
ዓለም አቀፍ የጋራ ደኅንነት ጥያቄዎች እንዲነሱ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም መዛወር
ዓለም አቀፍ የጋራ ደኅንነት ጥያቄዎች እንዲነሱ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም መዛወር
ኢየሩሳሌም ዓለም አቀፍ ከተማ ነች፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ሁለት ሉዓላዊ አገሮች የይገባኛል ጥያቄ ስለሚያነሱባት ነው፡፡ እስራኤልና ፍልስጤም ዋና ከተማቸው እንደሆነች ዕውቅና ለማግኘት የሚፋተጉባት ጥንታዊት ከተማ ነች፡፡

ምን እየሰሩ ነው?

‹‹የማረም ብቃት ያላቸው ኦፊሰሮች የሉንም›› ፓስተር ዳንኤል ገብረ ሥላሴ፣ የጀስትስ ፎር ኦል ፒኤፍ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት
‹‹የማረም ብቃት ያላቸው ኦፊሰሮች የሉንም›› ፓስተር ዳንኤል ገብረ ሥላሴ፣ የጀስትስ ፎር ኦል ፒኤፍ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት
ጀስትስ ፎር ኦል የተቋቋመው ከ26 ዓመታት በፊት በ1984 ዓ.ም. ነው፡፡ በኢትዮጵያ ይከሰቱ የነበሩና እየተከሰቱ ያሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ማሻሻል፣ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠበትን አገር የመፍጠር ዓላማ ያለው ድርጅት ነው፡፡
‹‹አሠራራችን በጣም ኋላ ቀርና ዘመናዊነትን የማይከተል በመሆኑ አሁንም ቱሪዝም አያድግም››
‹‹አሠራራችን በጣም ኋላ ቀርና ዘመናዊነትን የማይከተል በመሆኑ አሁንም ቱሪዝም አያድግም››
አቶ ቁምነገር ተከተል፣ የኦዚ ቢዝነስና ሆስፒታሊቲ ግሩፕ ማኔጂንግ ዳይሬክተርና የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ባህል ሥርፀት ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ቁምነገር ተከተል የኦዚ ቢዝነስና ሆስፒታሊቲ ግሩፕ ማኔጂንግ ዳይሬክተርና መሥራች ናቸው፡፡
‹‹እኛ የምንሸጠው ምግብ የምንበላውን ነው››
‹‹እኛ የምንሸጠው ምግብ የምንበላውን ነው››
የበሰሉ ምግቦችን አዘጋጅቶ የሚሸጠው ታፑ በ2009 ዓ.ም. ዓመታዊ ሽያጩ 18.5 ሚሊዮን ብር ነበር፡፡ ከተቋቋመ አሥር ዓመቱን የደፈነው ታፑ ሥራውን የጀመረው በጦር ኃይሎች አካባቢ ሳንቡሳ በመሸጥ ነበር፡፡
‹‹እምንለብሰውና እምንበላው አፈር ነው››
‹‹እምንለብሰውና እምንበላው አፈር ነው››
ዶ/ር ተክሉ ኤርኮሳ የአፈር ሳይንስ ተመራማሪ ናቸው፡፡ አስመራ ዩኒቨርሲቲ በአፈርና ውኃ እቅበት (ሶይል ኤንድ ዋተር ኮንሰርቬሽን) የመጀመርያ ዲግሪ፣ ወደ ሆላንድ አቅንተው ሸክንንገን ዩኒቨርሲቲ በአፈርና ውኃ አያያዝ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሠርተዋል፡፡
‹‹ብቸኛውን ክሊኒክ ከሥራ ማገድ በአካባቢው ኅብረተሰብ ላይ የጤና ችግር ያስከትላል››
‹‹ብቸኛውን ክሊኒክ ከሥራ ማገድ በአካባቢው ኅብረተሰብ ላይ የጤና ችግር ያስከትላል››
ዶ/ር ጥላሁን ደምስ ተወልደው ያደጉት፣ እንዲሁም የአንደኛና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአማራ ክልል ብቸና ከተማ ነው፡፡ በጎንደር ኮሌጅ ኦፍ ሜዲካል ሳይንስም (ጎንደር ዩኒቨርሲቲ) በሕክምና ሳይንስ የመጀመርያ ዲግሪ ሠርተዋል፡፡
‹‹ትልቅ ሀብት ለማፍሰስ ለተዘጋጀ ባለሀብት የመሬት አቅርቦት ማሻሻል ያስፈልጋል››
‹‹ትልቅ ሀብት ለማፍሰስ ለተዘጋጀ ባለሀብት የመሬት አቅርቦት ማሻሻል ያስፈልጋል››
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ከተሞች በፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛሉ፡፡ የሕዝብ ቁጥርም የዚያኑ ያህል እየጨመረ በመሆኑ ከኢኮኖሚ ዕድገቱ ጋር ተያይዞም የአገልግሎት ጥራት ፍላጎት እየጨመረ መጥቷል፡፡