Skip to main content
x
በግማሽ አቅሙ ሥራ የጀመረው የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ውዝግብ ፈጥሯል
በግማሽ አቅሙ ሥራ የጀመረው የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ውዝግብ ፈጥሯል
በ2.6 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባውና ማለቅ ከነበረበት በሁለት ዓመት ዘግይቶ ለአገልግሎት የበቃው የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በግማሽ አቅሙ ተመረቀ፡፡ ፕሮጀክቱ ከደረቅ ቆሻሻ 25 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳለው ቢገለጽም፣ ከአራት ዓመታት በፊት የኮንትራት ስምምነት ሲፈረም 50 ሜጋ ዋት ለማመንጨት እንደነበር ይታወሳል፡፡
ዓቃቤ ሕግ በቀድሞ የኢንሳ ምክትል ዳይሬክተር ላይ ክስ መሥርቶ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ተሰጠው
ዓቃቤ ሕግ በቀድሞ የኢንሳ ምክትል ዳይሬክተር ላይ ክስ መሥርቶ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ተሰጠው
ዓቃቤ ሕግ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙት የቀድሞ የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ላይ፣ ክስ እንዲያቀርብና ውጤቱንም እንዲገልጽ ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡
ኢሶሕዴፓ ስምንት አመራሮችን በግምገማ አነሳ
ኢሶሕዴፓ ስምንት አመራሮችን በግምገማ አነሳ
የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሕሶዴፓ) ባደረገው ግምገማ፣ ሦስት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና አምስት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን አነሳ፡፡ ፓርቲው በአዲስ አበባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባደረገው የሦስት ቀናት  ስብሰባ ሦስት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ማለትም የክልሉ አፈ ጉባዔ አቶ መሐመድ ረሽድ፣ የክልሉ የፍትሕና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዲ ጀማልና የፓርቲውን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከድር አብዲን አንስቷል፡፡
በቴፒ ከተማ ግጭት ሳቢያ ሰባት ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
 የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ሊቀመንበርና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል ሐምሌ 27 ቀን 2010 ዓ.ም.
ዓቃቤ ሕግ በቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች ላይ የደረሰውን የምርመራ መዝገብ ለመርማሪዎች መለሰ
ዓቃቤ ሕግ በቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች ላይ የደረሰውን የምርመራ መዝገብ ለመርማሪዎች መለሰ
የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ መርማሪ ቡድን በሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በመስቀል አደባባይ በደረሰው የቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራውን አጠናቆ ለዓቃቤ ሕግ ያስረከበ ቢሆንም፣ ዓቃቤ ሕግም መዝገቡን መርምሮ ለድጋሚ ምርመራ ለመርማሪ ቡድኑ እንደመለሰለት ለፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡
ለሚቀጥለው ዓመት ለ40/60 ቤቶች ፕሮግራም 11 ቢሊዮን ብር ተጠየቀ
ለሚቀጥለው ዓመት ለ40/60 ቤቶች ፕሮግራም 11 ቢሊዮን ብር ተጠየቀ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ፣ በሚቀጥለው በ2011 ዓ.ም. ለሚያካሂዳቸው 40/60 ቤቶች ግንባታ 11 ቢሊዮን ብር በጀት ጠየቀ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባቋቋሙት አማካሪ ምክር ቤት ያልተወከሉ አካላት ቅሬታ አቀረቡ
ግዙፍ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በሙሉና በከፊል ወደ ግል በማስተላለፉ ሒደት መንግሥትን ለማማከር በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የተቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት፣ የንግድ ምክር ቤቶችና የሠራተኛ ማኅበራት አለመወከላቸው ቅሬታ አስነሳ፡፡
ማስታወቂያ

ለዜና መጽሔታችን ደንበኝነት ይመዝገቡ

ዜና መጽሔት
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ

ዓለም

አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው አስቀድሞ ለረዥም ዓመታት ሲያራምዱት ከነበረው ‹‹ቅድሚያ ለአሜሪካ›› ከሚለው አቋማቸው ጋር በእኩል ሲያራምዱት የነበረው፣ አሜሪካ የዓለም ፖሊስነትን ማቆም አለባት የሚለው አቋማቸው ነው፡፡
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
ሀዋርድ ኤክስ የሚኖረው ሆንግ ኮንግ ሲሆን ቁርጥ የሰሜን ኮሪያን ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡንን ይመስላል፡፡ ከዚህ ቀደም በድርጊት ማስመሰል ጥበቡ ዶናልድ ትራምፕን ከሚያስመስለው የሙያ አጋሩ ዴኒስ አለን ጋር በመሆን፣ በደቡብ ኮሪያ ፕዮንግቻንግ በተካሄደው የክረምት ኦሊምፒክ በጭራሽ ካልገመቱ ተሳታፊዎች ጋር ፎቶ በመነሳትና አብሮ በመቀመጥ ከፍተኛ ትኩረትን ሊስብ የቻለ ኮሜዲያን ነው፡፡
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
በፓሪስ ከተማ የሚገኝ አንድ ሕንፃ አራተኛ ፎቅ ላይ አንድ ሕፃን ልጅ ተንጠልጥሎ ያየ አንድ ዜግነት ገና ያላገኘ ስደተኛ ማሊያዊ፣ በሕንፃ ግድግዳ ላይ እየተንጠላጠለ ወጥቶ ሊወድቅ የተቃረበውን ሕፃን ያድነዋል፡፡
በድጋሚ ያንሰራራው የኪምና የትራምፕ ውይይት ተስፋ
በድጋሚ ያንሰራራው የኪምና የትራምፕ ውይይት ተስፋ
በደቡብ ኮሪያ ዋና ተዋናይነት ተጠንስሶ ሊካሄድ እ.ኤ.አ. ለሰኔ 12 ቀን 2018 ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት ሲንጋፖር ላይ ለመካሄድ ጫፍ ከደረሰ በኋላ ብዙዎችን ግራ በማጋባት፣ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደብዳቤ እንዲሰረዝ የተደረገው የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡንና የትራምፕ ግንኙነት ለኮሪያ ልሳነ ምድር ሰላምን ለማምጣት ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ክስተት ነበር፡፡
አወዛጋቢዋ የሲአይኤ የመጀመርያ ሴት ዳይሬክተር
አወዛጋቢዋ የሲአይኤ የመጀመርያ ሴት ዳይሬክተር
እ.ኤ.አ. መስከረም 11 ቀን 2011 በአልቃይዳ የሽብር ቡድን የተፈጸመው ጥቃት በአሜሪካ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡ ከፍተኛ የተባለውን በአንድ ቀን ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር እንዲመዘገብ ያደረገ ክስተት ነበር፡፡
ዓለም አቀፍ የጋራ ደኅንነት ጥያቄዎች እንዲነሱ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም መዛወር
ዓለም አቀፍ የጋራ ደኅንነት ጥያቄዎች እንዲነሱ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም መዛወር
ኢየሩሳሌም ዓለም አቀፍ ከተማ ነች፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ሁለት ሉዓላዊ አገሮች የይገባኛል ጥያቄ ስለሚያነሱባት ነው፡፡ እስራኤልና ፍልስጤም ዋና ከተማቸው እንደሆነች ዕውቅና ለማግኘት የሚፋተጉባት ጥንታዊት ከተማ ነች፡፡

ምን እየሰሩ ነው?

‹‹የኢትዮጵያን ችግር ለመቅረፍ ኢትዮጵያዊ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋል››
‹‹የኢትዮጵያን ችግር ለመቅረፍ ኢትዮጵያዊ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋል››
ዶ/ር ዳምጠው ወልደ ማርያም የጃፓይጎ ከሚተገብራቸው ፕሮጀክቶች መካከል የሆነው በጤናው ዘርፍ የሰው ሀብት ልማት ላይ አተኩሮ የሚሠራው ፕሮጀክት ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ጃፓይጎ መቀመጫውን በባልቲሞር ያደረገ የጆንሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አካል የሆነ ግብረ ሰናይ ተቋም ነው፡
‹‹በአሁኑ ወቅት ያለው የስካውት ሥርዓት በዘፈቀደ የሚከናወን ነው››
‹‹በአሁኑ ወቅት ያለው የስካውት ሥርዓት በዘፈቀደ የሚከናወን ነው››
አቶ ዓለሙ ምትኩ ከ1949 ዓ.ም. ጀምሮ የስካውት አባል የነበሩ ሲሆን፣ በተለይ በቀድሞ ሥርዓት የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች፣ የስካውትና የተማሪዎች ጉዳይ ጽሕፈት ቤትን በኃላፊነት መርተዋል፡፡
‹‹ዘንድሮ በከተማዋ የሚከሰተውን የሞት አደጋ በአምስት በመቶ መቀነስ ችለናል››
‹‹ዘንድሮ በከተማዋ የሚከሰተውን የሞት አደጋ በአምስት በመቶ መቀነስ ችለናል››
በመላ አገሪቱ ከሚከሰተው የትራፊክ አደጋ ውስጥ አብዛኛው በአዲስ አበባ ይከሰታል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ አደጋ ሁኔታ መረጃ እንደሚያሳየው፣ በ2007 ዓ.ም. በ443 ሰዎች የሞት አደጋ ሲከሰት፣ በ2008 ዓ.ም. ቁጥሩ ወደ 463 ከፍ ብሏል፡፡
‹‹አካል ጉዳተኞችን በመተው ስለልማት እኩልነትና ፍትሐዊነት ማውራት ከባድ ነው››
‹‹አካል ጉዳተኞችን በመተው ስለልማት እኩልነትና ፍትሐዊነት ማውራት ከባድ ነው››
ጄንደር ኤንድ አዶለሰንስ ግሎባል ኢቪደንስ (ጂኤዲኢ) ሪሰርች ፕሮግራም መካከለኛና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው ስድስት አገሮች ያሉትን ወጣት ወንዶችና በተለይም ልጃገረዶችን በጥናት ለመደገፍ ሲባል የተቋቋመ ነው፡፡
‹‹በፍላጎቴ ሁለት መቶ ብር እከፍላለሁ የሚሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የቀይ መስቀል አባላት እንዲኖሩን ምኞታችን ነው››
‹‹በፍላጎቴ ሁለት መቶ ብር እከፍላለሁ የሚሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የቀይ መስቀል አባላት እንዲኖሩን ምኞታችን ነው››
ከ150 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የዓለም ቀይ መስቀል ማኅበር በተቋቋመ በዓመቱ ነበር በ12 የአውሮፓ አገሮች ተቀባይነትን ያገኘው፡፡
ባለቤት አልባ ቤቶቹ የማን ናቸው?
ባለቤት አልባ ቤቶቹ የማን ናቸው?
በአዲስ አበባ ከተማ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ስፋትና ጥልቀት ሲታይ የነዋሪዎች ቅሬታ ወደፊትም ተባብሶ እንደሚቀጥል ያመላክታል፡፡ በአሥሩም ክፍላተ ከተሞች፣ በወረዳዎች፣ እንዲሁም በማዕከል ጭምር ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ዕጦት ለከፍተኛ ምሬትና እንግልት እየተዳረጉ ነው፡፡