Skip to main content
x

ምርጫና ፍጥጫ በብሩንዲ

ለ12 ዓመታት ያህል ከዘለቀው የእርስ በርስ ጦርነት እፎይ ብላ ያለፈውን አሥር ዓመት በተነፃፃሪ ሰላም ያሳለፈችው ብሩንዲ፣ ዳግም ወደ እርስ በርስ ጦርነት ሊያስገባት ይችላል ወደተባለው አለመረጋጋት ከገባች ቀናት ተቆጥረዋል፡፡

የታላቋ ብሪታንያ ምርጫና የዝነኞቹ ሽንፈት

ታላቋ ብሪታኒያ 56ኛውን የምክር ቤት ምርጫ ያካሄደችው ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡ ተሳታፊ ፓርቲዎች የምርጫው ውጤት ከጠበቁት በላይ ከመሆኑ በተጨማሪ፣ ታዋቂዎቹን ፓርቲዎች ከጨዋታ ያስወጣና አስገራሚም ነበር፡፡ ውጤቱ የምርጫ ሥርዓቱን ለትችት ያጋለጠም ነበር፡፡