Skip to main content
x
የግብር ከፋዩን ገንዘብ እያነሳችሁ ማንንም መሸለም አትችሉም፡፡

‹‹የግብር ከፋዩን ገንዘብ እያነሳችሁ ማንንም መሸለም አትችሉም፡፡››

የገንብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትሩ አብርሃም ተከስተ (ዶ/ር)፣ የዩኒቨርሲቲዎችና የፌደራል ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች ኃላፊዎችን ለሁለት ቀናት ጠርተው ባነጋገሩበት ወቅት ስለ ወጪ ቅነሳ በቀረበው መመሪያ ውስጥ ከተካተቱት አንዱ በስፖንሰርሲፕ፣ በሽልማትና በመሰል ድጋፎች መልክ የሕዝብ ገንዘብ እያነሱ መስጠት እንደማይቻል፣ እንዲህ ያለው ልማድ መቅረት እንደሚገባው ከገለጹት የተወሰደ፡፡