የ175 ሚሊዮን ብር ተሽከርካሪዎች የአዲስ አበባ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ175 ሚሊዮን ብር የገዛችውን 275 ሞተር ብስክሌቶችን፣ 26 ሚኒባሶች፣ አራት ፒካፕ ተሽከርካሪዎችና ሁለት አምቡላንሶችን ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ማክሰኞ ነሐሴ 1 ቀን 2010 ዓ.ም. አስረክቧል