Skip to main content
x

‹‹ለእኛ ባህልና ተፈጥሮ አንድ ናቸው››

ዶ/ር ሚሊዮን በላይ፣ የመልካ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር መልካ ኢትዮጵያ በ1997 ዓ.ም. የተመሠረተ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና ባህልን አስተሳስሮ የሚሠራ ድርጅት ሲሆን፣ በተለያዩ ክልሎች ቅርንጫፎች ከፍቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡

ፈተና የፈጠረው አዲስ መንገድ

የወደቁትን አንሱ የነዳያን መርጃ ማኅበር በአገሪቱ ውስጥ ካሉት የበጎ አድራጎት ተቋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ ማኅበሩ አቶ ስንታየሁ አበጀ በተባሉ በጎ ፈቃደኛ የተመሠረተ ሲሆን፤ ተቋሙ ከምሥረታው ጀምሮ በሠራቸው ሥራዎች ዙሪያ የተቋሙን መሥራች ሺቢያምፅ ደምሰው አነጋግሯቸዋል፡፡

‹‹ሠራተኞቼ ድርጅቱ የነሱም እንደሆነ እንዲሰማቸው እፈልጋለሁ››

ወ/ሮ ፍሬሕይወት ተሰማ፣ የአኳሪየስ አቪየሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ አኳሪየስ አቪዬሽን በኢትዮጵያ ከሚገኙ የግል አየር መንገዶች አንዱ ነው፡፡ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ተሰማ የአኳሪየስ አቪየሽን መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡

‹‹ተባብረን ለውጥ የምናመጣው መንግሥት ችግሮቹን ግልፅ አድርጎ ሲያሳውቀን ነው››

ኢንጂነር ብርሃኑ አባተ፣ የኢትዮጵያ የዕውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር የቦርድ ሊቀመንበር የኢትዮጵያ የዕውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማኅበር በአሜሪካ በካሊፎርኒያ ግዛት በኢንጂነር ብርሃኑ አባተና በኢንጂነር ሥዩም ገበየሁ አነሳሽነት የተቋቋመው በ1994 ዓ.ም. ነው፡፡

አትሌቲክስ የገነባው ማንነት

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኅብረተሰቡን በሩጫ በማሳተፍ የተለያዩ መልዕክቶች ማስተላለፍና እግረ መንገዱንም ከሚገኘው ገቢ ለተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማዋል እየተዘወተረ ይገኛል፡፡

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንተርናሽናል ሆቴሎች በነጮች መመራት አለባቸው የሚለውን የተሳሳተ አመለካከት ሰብረናል››

አቶ ዜናዊ መስፍን፣ የኢንተር ኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዜናዊ መስፍን ተወልደው ያደጉትና እስከ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሩት በሽሬ እንደስላሴ ነው፡፡