‹‹ሌላው ዓለም የቡናን ጥራት እንዴት መጠበቅ እንዳለበት ራሱን ሲያሻሽል እኛ ግን ቆመናል ››
አቶ አማን አድነው፣ የመታድ እርሻ ልማት ድርጅት ባለቤት
አቶ አማን አድነው ዋና መቀመጫውን አሜሪካ ባደረገው ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ አቅራቢ ድርጅት በዲኤች ኤልና እዛው በሚገኘው በኖርዝ ዌስት አየር መንገድ በኃላፊነት ደረጃ የሠሩ ሲሆን፣ በተባበሩት መንግሥታትና በኢትዮጵያ የኢሲኤክስ ቺፍ ኦፕሬተር በመሆን ሠርተዋል፡፡