‹‹ማኅበሩ አማተሮች ፕሮፌሽናል ሆነው የሚወጡበት ነው››
ዶ/ር ሙሴ ያዕቆብ፣ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ፕሬዚዳንት
የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር (ኢደማ) የተመሠረተው በ1952 ዓ.ም. ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ሁለት ሺሕ አባላት አሉት፡፡
የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦችን ለዓለም አቀፍ ኅብረተሰብ ማስተዋወቅ ለቱሪዝም ዕድገትም ሆነ ለሆቴሉ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ይታመናል፡፡ ምግቦችን ለማስተዋወቅም በአገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄዱ የምግብ ፌስቲቫሎችና ውድድሮች ዓይነተኛ መሣሪያዎች ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ የምግብ ዝግጅት ባለሙያዎች (ሼፎች) ማኅበር አገራዊ ፌስቲቫል ለማከናወን አቅዶ ተነስቷል፡፡ በማኅበሩ እንቅስቃሴ ዙሪያ ከማኅበሩ ፕሬዚዳንትና የግልግል ካተሪንግ (ምግብ አቅራቢ ድርጅት) ባለቤት ዋና ሼፍ ሔኖክ ዘሪሁን ጋር ታደሰ ገብረማርያም ቆይታ አድርጓል፡፡