Skip to main content
x

ትራንስፖርትን ለገጠር እግረኞች የማድረስ ተልዕኮ

ሐኒ ሰመረ ለንደን በሚገኘው ሆልት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ስኩል የቢዝነስና ኢንተርፕሩነርሽፕ ፕሮግራም ሁለተኛ ዓመት ተማሪ እንደሆነች ትናገራለች፡፡ ትውልድና ዕድገቷ እዚሁ አዲስ አበባ ሲሆን፣ የአሥረኛ ክፍል ትምህርቷን እንዳጠናቀቀች ነበር ወደ ዱባይ ያቀናችው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሒደት ራሱን ከመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ውጪ እንደሚያደርግ አስታወቀ

በኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ እየተፈተነ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከመኖሪያ ቤቶች ግንባታ እንደሚያወጣና ግንባታውን የግሉ ዘርፍ እንዲያካሂድ ማድረግ የሚያስችል አሠራር እንደሚዘረጋ አስታወቀ፡፡

በሬዲዮ ጥገና የተፍታቱ እጆች

ማኅበራዊ ኑሮ ጎልቶ በሚታይበት፣ ቤቶች ግድግዳ ብቻ ሳይሆን በረንዳም በሚጋሩበት፣ ጎረቤታሞች እሳት ከጎረቤት ወስደው ምድጃቸውን ለማሞቅ በማያመነቱበት፣ የአንዱ ልጅ ሲገረፍ አንዱ በሚገለግልበት ኢትዮጵያዊነት ባየለበት ደጃች ውቤ ሠፈር ነው ትውልዱ፡፡

ለአዲስ አበባ ከተማ ንፁህ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት የውጭ ምንዛሪ ተፈቀደ

የአዲስ አበባ ከተማን ንፁህ የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሻሻል ከተጀመሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አንዱ ለሆነው ኖርዝ አያት ፋንታ ጥልቅ ውኃ ፕሮጀክት የሚያስፈልጉ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም የውጭ ምንዛሪ እንዲፈቀድ በተደጋጋሚ ቢሞከርም ምላሽ ሳያገኝ ቆይቶ፣ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አዲሱ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) እና አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ባካሄዱት ውይይት የውጭ ምንዛሪ መፈቀዱ ታወቀ፡፡