Skip to main content
x
አቶ ያሬድ ዘሪሁን በአቶ ጌታቸው አሰፋ ትዕዛዝ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸማቸውን ፖሊስ አስታወቀ
አቶ ያሬድ ዘሪሁን በአቶ ጌታቸው አሰፋ ትዕዛዝ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸማቸውን ፖሊስ አስታወቀ
የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ዘሪሁን ዛሬ ኅዳር 7 ቀን 2011 ዓ.ም. በተጠረጠሩበት ወንጀል ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው፣ ከቀድሞ አለቃቸው አቶ ጌታቸው አሰፋ ትዕዛዝ እየተቀበሉ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸማቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር መንግሥት ጠበቃ ያቁምልኝ አሉ
የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር መንግሥት ጠበቃ ያቁምልኝ አሉ
ረቡዕ ኅዳር 5 ቀን 2011 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ ፍርድ  ቤት የቀረቡት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው፣ ደመወዜ አነስተኛ ስለሆነ መንግሥት ጠበቃ ያቁምልኝ ሲሉ ጠየቁ፡፡
በ200 ሚሊዮን ብር የተቋቋመው ብሔራዊ የሩዝ ምርምር ማዕከል ተመረቀ
በጃፓን መንግሥት የቴክኒክና የፋይናንስ ድጋፍ በ200 ሚሊዮን ብር ወጪ በአማራ ክልል የተገነባው ብሔራዊ የሩዝ ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ተመረቀ፡፡ ፎገራ ብሔራዊ የሩዝ ምርምርና ሥልጠና ማዕከል፣ በአገሪቱ ለሩዝ እርሻ ተስማሚነቱ ለሚነገርለት 30 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ለማልማት ብሎም ከውጭ ለሚገባውና ከ300 ሺሕ ቶን በላይ ከውጭ የሚገባ ሩዝ ምርትን ለመተካት ተስፋ የተጣለበት ብሔራዊ የሩዝ ማዕከል የአገሪቱ 18ኛው የግብርና ምርምር ማዕከል ሆኖ ሐሙስ፣ ኅዳር 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ተመርቋል።
ኤጀንሲው ከ1,407 ትምህርት ቤቶች 1,106 ከደረጃ በታች ናቸው አለ
የአጠቃላይ ትምህርት አግባብነትና ሬጉላቶሪ ኤጀንሲ በአዲስ አበባ ከሚገኙ 1,407 የግልና የመንግሥት ቅድመ መደበኛ፣ አንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ባደረገው የውጭ ኢንስፔክሽን ጥናት፣ 1,106 ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች መሆናቸውን አስታወቀ፡፡
የካፋ ዞን ምክር ቤት የክልልነት ጥያቄን አጸደቀ
የካፋ ዞን ምክር ቤት ዛሬ ኅዳር 6 ቀን 2011 ቀን 2011 ዓ.ም. ባደረገው ጉባዔ የካፋ ዞን የክልልነት ጥያቄን በሙሉ ድምፅ አጸደቀ፡፡
ወጋገን ባንክ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አተረፈ
ወጋገን ባንክ ከታክስ በፊት 1.05 ቢሊዮን ብር በማትረፍ፣ ዓመታዊ የትርፍ መጠናቸውን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ካደረሱ የግል ባንኮች መካከል አንዱ ሆነ፡፡
የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር በቁጥጥር ሥር ውለው አዲስ አበባ ገቡ
የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር በቁጥጥር ሥር ውለው አዲስ አበባ ገቡ
በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የመያዣ ዋራንት ተቆርጦ ሲፈለጉ የነበሩት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው፣ በሁመራ አድርገው ወደ ሱዳን ሊወጡ ሲሉ በትግራይ ክልል ልዩ ኃይል በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ አዲስ አበባ ገቡ፡፡
ማስታወቂያ

ለዜና መጽሔታችን ደንበኝነት ይመዝገቡ

ዜና መጽሔት
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ

ዓለም

አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
አቅጣጫውን እየቀየረ ያለው የዓለም አመራር
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው አስቀድሞ ለረዥም ዓመታት ሲያራምዱት ከነበረው ‹‹ቅድሚያ ለአሜሪካ›› ከሚለው አቋማቸው ጋር በእኩል ሲያራምዱት የነበረው፣ አሜሪካ የዓለም ፖሊስነትን ማቆም አለባት የሚለው አቋማቸው ነው፡፡
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
በእንቆቅልሽ የተሞላው የዶናልድ ትራምፕና የኪም ጆንግ ኡን የሲንጋፖር ውይይትና ስምምነት
ሀዋርድ ኤክስ የሚኖረው ሆንግ ኮንግ ሲሆን ቁርጥ የሰሜን ኮሪያን ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡንን ይመስላል፡፡ ከዚህ ቀደም በድርጊት ማስመሰል ጥበቡ ዶናልድ ትራምፕን ከሚያስመስለው የሙያ አጋሩ ዴኒስ አለን ጋር በመሆን፣ በደቡብ ኮሪያ ፕዮንግቻንግ በተካሄደው የክረምት ኦሊምፒክ በጭራሽ ካልገመቱ ተሳታፊዎች ጋር ፎቶ በመነሳትና አብሮ በመቀመጥ ከፍተኛ ትኩረትን ሊስብ የቻለ ኮሜዲያን ነው፡፡
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
የቀኝ ክንፍ ፖለቲካና የስደተኞች ዕጣ ፈንታ
በፓሪስ ከተማ የሚገኝ አንድ ሕንፃ አራተኛ ፎቅ ላይ አንድ ሕፃን ልጅ ተንጠልጥሎ ያየ አንድ ዜግነት ገና ያላገኘ ስደተኛ ማሊያዊ፣ በሕንፃ ግድግዳ ላይ እየተንጠላጠለ ወጥቶ ሊወድቅ የተቃረበውን ሕፃን ያድነዋል፡፡
በድጋሚ ያንሰራራው የኪምና የትራምፕ ውይይት ተስፋ
በድጋሚ ያንሰራራው የኪምና የትራምፕ ውይይት ተስፋ
በደቡብ ኮሪያ ዋና ተዋናይነት ተጠንስሶ ሊካሄድ እ.ኤ.አ. ለሰኔ 12 ቀን 2018 ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት ሲንጋፖር ላይ ለመካሄድ ጫፍ ከደረሰ በኋላ ብዙዎችን ግራ በማጋባት፣ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደብዳቤ እንዲሰረዝ የተደረገው የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡንና የትራምፕ ግንኙነት ለኮሪያ ልሳነ ምድር ሰላምን ለማምጣት ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ክስተት ነበር፡፡
አወዛጋቢዋ የሲአይኤ የመጀመርያ ሴት ዳይሬክተር
አወዛጋቢዋ የሲአይኤ የመጀመርያ ሴት ዳይሬክተር
እ.ኤ.አ. መስከረም 11 ቀን 2011 በአልቃይዳ የሽብር ቡድን የተፈጸመው ጥቃት በአሜሪካ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡ ከፍተኛ የተባለውን በአንድ ቀን ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር እንዲመዘገብ ያደረገ ክስተት ነበር፡፡
ዓለም አቀፍ የጋራ ደኅንነት ጥያቄዎች እንዲነሱ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም መዛወር
ዓለም አቀፍ የጋራ ደኅንነት ጥያቄዎች እንዲነሱ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ኢየሩሳሌም መዛወር
ኢየሩሳሌም ዓለም አቀፍ ከተማ ነች፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ሁለት ሉዓላዊ አገሮች የይገባኛል ጥያቄ ስለሚያነሱባት ነው፡፡ እስራኤልና ፍልስጤም ዋና ከተማቸው እንደሆነች ዕውቅና ለማግኘት የሚፋተጉባት ጥንታዊት ከተማ ነች፡፡
ማስታወቂያ
የተመረጡ

ምን እየሰሩ ነው?

የኦሮሚያ ልማት ማኅበር የብር ኢዮቤልዩ አበርክቶ
የኦሮሚያ ልማት ማኅበር የብር ኢዮቤልዩ አበርክቶ
የኦሮሚያ ልማት ማኅበር (ኦልማ) በ1986 ዓ.ም. ሲቋቋም ክልሉ እንደ ሌሎች ክልሎች መሠረተ ልማት ያልተስፋፋበትና ያሉትም መሠረተ ልማቶች ቢሆኑ በከተማ አካባቢ የተወሰኑበት ነበር፡፡ መንግሥት አካባቢውን ለማልማት ከሚሠራው በተጨማሪ ኦልማ ክፍተቶችንና ጉድለቶችን ለመሙላት እየሠራ ይገኛል፡፡
‹‹ባዮቴክኖሎጂ የጥጥ የስንዴና የበቆሎ ጉዳይ ብቻ አይደለም›› ኃይሉ ዳዲ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር
‹‹ባዮቴክኖሎጂ የጥጥ የስንዴና የበቆሎ ጉዳይ ብቻ አይደለም›› ኃይሉ ዳዲ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር
ቴክኖሎጂ በነገሠበት በ21ኛው ክፍለ ዘመን በአገሮች ልማት የባዮቴክኖሎጂ ዘርፍ ወሳኝ ሚናዎችን ይጫወታል፡፡ ይህ የምርምርና የሳይንስ ዘርፍ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ አገሮች ሩቅ ነበር፡፡
25 ዓመታት በባዮጄኒክ ውበት አጠባበቅ
25 ዓመታት በባዮጄኒክ ውበት አጠባበቅ
የፊት፣ የእጅና እግር ውበት አጠባበቅ አገልግሎት በማዕከል ደረጃ እምብዛም በማይሰጥበት ወቅት ነበር የባዮጄኒክ ስፓ አገልግሎት መስጠት የጀመሩት፡፡ የዛሬ 25 ዓመት የባዮጄኒክ ስፓ አገልግሎት ሲጀምሩ ብዙ ፈተናዎች እንደነበሩባቸውም ያስታውሳሉ፡፡ ወ/ሮ ሙሉእመቤት ገብረ ሥላሴ የባዮጄኒክ ስፓና የሥልጠና ማዕከል መሥራችና ባለቤት ናቸው፡፡
‹‹በአንድ ክፍለ ከተማ ዓይነ ሥውር ለመሆን አፋፍ የደረሱ ሰባ ሕፃናት አጋጠሙን››
‹‹በአንድ ክፍለ ከተማ ዓይነ ሥውር ለመሆን አፋፍ የደረሱ ሰባ ሕፃናት አጋጠሙን››
አቶ ብርሃኑ በላይ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት የሆነው የቱጌዘር በጎ አድራጎት ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ቱጌዘር እ.ኤ.አ. በ2013 የተመሠረተ ሲሆን፣ የመሠረቱትም ኢትዮጵያውያንና ጀርመናውያን ናቸው፡፡
ረሃብን በ2030 ዜሮ ለማድረግ
ረሃብን በ2030 ዜሮ ለማድረግ
ረሃብን በዓለም አቀፍ ደረጃ እ.ኤ.አ. በ2030 ለማጥፋት አገሮች፣ የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት እንዲሁም በዘርፉ የተሰማሩ አካላት መረባረብ ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህም በየአገሮች መሻሻሎች እየታዩ፣ ምርትና ምርታማነት እየጨመረ፣ ረሃብን የማጥፋት ዘመቻው እየጎለበተና ረሃብ እየቀነሰ መጥቶ የነበረ ቢሆንም፣ ረሃብ መልሶ እያገረሸ ነው፡፡
አቀንጭራነትን ለመከላከል
አቀንጭራነትን ለመከላከል
አሪ ሄንድሪክ ሃቪላር (ዶ/ር) በፍሎሪዳ ዩኒቨርሲቲ የማይክሮባያል ሪስክ አሲስመንት ኤንደ ኢፒዲሞሎጂ ኦፍ ፍድቦርን ዲሲስ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡