ሰሞኑን የአፍሪካ ኅብረት 32ኛ የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ሲካሄድ ለመወያያ አጀንዳ ሆኖ ከቀረበው ከስደተኞች፣ ከስደት ተመላሾችና ከአገር ውስጥ ተፈናቃዮች በላይ ከፍተኛ ትኩረት የሳበው፣ ከዛሬ 44 ዓመት በፊት በወታደራዊ የደርግ መንግሥት ከሥልጣናቸው የተወገዱት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት ነበር፡፡
ፖለቲካ | Feb 13
የሕወሓትና የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ፣ በኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት በአማካሪነት መመደባቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ።
ፖለቲካ | Feb 13
‹‹ካሊፎርኒያ ኢንተርናሽናል ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ›› ተብሎ ከሚጠራ ሐሰተኛ የፈጠራ ተቋም፣ ሐሰተኛ ሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪ እንዲሰጥ አድርገዋል ተብለው ክስ የተመሠረተባቸው የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው፣ የክስ መቃወሚያቸውን ለፍርድ ቤት አቀረቡ፡፡
ቢዝነስ | Feb 13
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ሥር የሚገኘው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ይፋ ያደረገው የአፍሪካ የጤና ክብካቤና የኢኮኖሚ ዕድገት ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ውስጥ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ወደ ውጭ በሕገወጥ መንገድ እንደሸሸባት አስታውቆ፣ ይህ ገንዘብ ለጤናው ዘርፍ የምታውለውን 87 በመቶ በጀት እንደሚሸፍን አመለከተ፡፡
ፖለቲካ | Feb 13
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተከሰቱ ሃይማኖት ተኮር ጥቃቶች አንድ መስጊድና ሰባት ቤተ ክርስቲያናት ቃጠሎ እንደ ደረሰባቸው ታወቀ፡፡ መስጊዱና ቤተ ክርስቲያናቱ ቃጠሎ የደረሰባቸው በአማራና በደቡብ ክልሎች ነው፡፡
ቢዝነስ | Feb 13
መንግሥት ከውጭ የልማት አጋሮች ለዘላቂ ልማት ግቦች ማስፈጸሚያ በዘንድሮ የበጀት ዓመት ካገኘው ስድስት ቢሊዮን ብር ውስጥ 5.3 ቢሊዮን ብር የሚከፋፈሉት አራት ክልሎች፣ ሙሉ በጀቱን ለተቀናጀ የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ እንዲጠቀሙበት ወሰነ። ክልሎቹ አማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያና ደቡብ ናቸው፡፡
ማኅበራዊ | Feb 13
በስድስት ወራት ውስጥ በደረሱ የተሽከርካሪ አደጋዎች ሳቢያ 8,764 ሰዎች ለሞት፣ ለከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መዳረጋቸውን ያስታወቀው የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ፣ በተለይ ገጭተው በሚያመልጡ አሽከርካሪዎች ሳቢያ የሚደርሰው ጉዳት አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን አስታወቀ፡፡
ርዕሰ አንቀጽ
ቆይታ
ክቡር ሚኒስትር
ማኅበራዊ
ዓለም
ዓለም | Feb 13
እ.ኤ.አ. 1979 ለኢራናውያን ልዩ ዓመት እንደነበር ይነገራል፡፡ የኢራናውያን አብዮት የተቀጣጠለበትና ድል የተቀዳጀበት ይኸው ዓመት፣ ኢራን አሁን ላላት ጥንካሬ መሠረት የተጣለበትም ወቅት ነበር፡፡ ይህ ከሆነ ከትናንት በስቲያ 40 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡
ዓለም | Feb 06
በቬንዙዌላው ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ እና በተቀናቃኛቸውና የሽግግር መንግሥትነትን ለራሳቸው ባቀዳጁት ሁዋን ጋይዶ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ቬንዙዌላውያንን ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፍ መንግሥታትንም ከፋፍሏል፡፡
ዓለም | Jan 30
የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አል በሽር ከግብፅ አቻቸው አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር ለመምከር እሑድ ጥር 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ወደ ግብፅ አምርተዋል፡፡
ዓለም | Jan 23
አሜሪካና ሩሲያ ጎራ ለይተው የእጅ አዙር ጦርነታቸውን የሚያካሂዱባት ሶሪያ ከትናንት በስቲያ (ጥር 12 ቀን 2011 ዓ.ም.) የእስራኤልን ሚሳይሎች ስታስተናግድ አድራለች፡፡
ዓለም | Jan 16
ዚምባቤያውያን የቤንዚንና ናፍጣ ዋጋ መጨመርን ተከትሎ በዚምባቡዌ ዋና ከተማ ሃራሬና በቡላዋዮ ለተቃውሞ ወጥተዋል፡፡
መንግሥት በነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ማድረጉን ካሳወቀ በኋላ ለተቃውሞ የወጡት ዚምባቤያውያን በየመንገዱ ጎማ ሲያቃጥሉና ድንጋይ ሲወረውሩ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ተስተውለዋል፡፡
ዓለም | Jan 09
የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጆን ኡንግ ለአራት ቀናት ጉብኝት ቻይና ገብተዋል፡፡ ከአሜሪካ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ ለመገናኘት ዝግጅት እየተደረገ ባለበት ወቅት ፕሬዚዳንት ኪም ቻይና የገቡት፣ በቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂፒንግ ግብዣ እንደሆነ አልጀዚራ ዘግቧል፡፡
ምን እየሰሩ ነው?
ምን እየሰሩ ነው? | Feb 13
ወንድማገኝ ገዛኸኝ (ዶ/ር)፣ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
በአገሪቱ ከሚገኙ ነባር ሆስፒታሎች መካከል አንዱ የሆነው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በኢትዮጵያ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና የጀመረ ተቋም ነው፡፡ ከሰሞኑ ደግሞ የመሐንነት ሕክምና መጀመሩን ይፋ አድርጓል፡፡
ምን እየሰሩ ነው? | Feb 06
አቶ ዘነበ አካለ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሚድዋይፍ በመጀመርያ ዲግሪ ተመርቀዋል፡፡ በሶማሌ ክልል ጎዴ ጤና ኮሌጅ ለአራት ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን፣ በደብረ ብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል በሕፃናትና እናቶች ክፍል ደግሞ ለሁለት ዓመት ሠርተዋል፡፡
ምን እየሰሩ ነው? | Jan 30
ዶ/ር ተመስገን አበጀ፣ በብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት የደም ለጋሾች ዘርፍ አገልግሎት ዳይሬክተር
በኢትዮጵያ የደም ማስተላለፍ ሕክምና የተጀመረው በ1962 ዓ.ም. ለሚሽነሪ ሥራ ወደ ኢትዮጵያ በመጡ እሥራኤላዊ የቀዶ ሕክምና ባለሙያ ነው፡፡
ምን እየሰሩ ነው? | Jan 23
በአስከፊ ድህነት ውስጥ ከሚገኙ የዓለም አገሮች ተርታ በግንባር ቀደምነት የምትታወቀው ኢትዮጵያ ብዙ አሰቃቂ የድህነት ታሪኮችም የሚሰማባት ምድር ነች፡፡ የዜጎችን መሠረታዊ ፍላጎት ማሟላት አሁንም ድረስ አንገብጋቢ ጥያቄ ነው፡፡
ምን እየሰሩ ነው? | Jan 16
አዲስ አበባ ውስጥ 78 የመንግሥትና የግል አሽከርካሪ ማሠልጠኛ ተቋማት ይገኛሉ፡፡ ሕጋዊ ፈቃድ አግኝተው ከሚንቀሳቀሱት ተቋማት መካከል 62ቱ በአዲስ አበባ አሽከርካሪዎች ማሠልጠኛ ተቋማት ማኅበር ታቅፈዋል፡፡
ምን እየሰሩ ነው? | Jan 09
ወጣት እመቤት አይቸው የሙዚቃ ትምህርቷን የተከታተለችው በተፈሪ መኮንን ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ነው፡፡ በ2010 ዓ.ም. የሦስት ዓመት ትምህርቷን አጠናቃ በአድቫንስድ ዲፕሎማ በኪቦርድ ከተመረቀች በኋላ ትኩረቷን ያደረገችው የትምህርት አቀባበል ችግር፣ የአዕምሮ ውስንነት ወይም ከሌሎች እኩያ ተማሪዎች ጋር በመግባባትና ትምህርት በመቀበል ቀረት የሚሉ ልጆችን ሙዚቃ ትምህርት ብናስተምራቸው ትኩረት የመስጠት ችሎታቸው ይዳብራል፣ ትምህርታቸውም ይቃናል በሚለው ላይ ነው፡፡