ቆይታ
‹‹አቅም ያላቸው ጠንካራ ፓርቲዎች ለመገንባት አልታደልንም›› ዲማ ነገዎ (ዶ/ር)፣ አንጋፋ ፖለቲከኛ
ሲሳይ ሳህሉ -
ዲማ ነገዎ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ያህል የፖለቲካ ትግል ውስጥ ነበሩ። ከአምስት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ በተደረገው የመንግሥት ለውጥ በስደት...
‹‹ብክነትን ለመቀነስና አላስፈላጊ ወጪን ለማስቀረት ለወሰን ማስከበርና ለካሳ ክፍያ ችግሮች ጥብቅ የቁጥጥር ሥርዓት ያስፈልጋል›› አቶ ደረጀ አየለ፣ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ ወሰን ማኔጅመንት ዳይሬክተር
ዳዊት ታዬ -
በኢትዮጵያ የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ ውስጥ መፈታት ያልቻለ ችግር ሆኖ በተደጋጋሚ የሚጠቀሰው፣ የወሰን ማስከበርና የካሳ ክፍያ አተገባበር ነው፡፡ የመንገድ መሠረተ ልማት ሲስፋፋ ችግሩ እየተባባሰ...
‹‹ከኑሮ ውድነትና ከሥራ አጥነት ቀጥሎ ሙስና ሥር የሰደደ ብሔራዊ ችግር እንደሆነ ታውቋል›› አቶ ሐረጎት አብርሃ፣ በፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የባለድርሻ አካላት...
ሔለን ተስፋዬ -
አቶ ሐረጎት አብረሃ በዛብህ በፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ ከአሥር ዓመታት በላይ አገልግለዋል፣ አሁንም በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪቸውን በሕግ...
‹‹መሪውን እየበላ የሚሄድ ክልል በመፍጠራችን የአማራ ሕዝብ በከፍተኛ ሁኔታ የኮር አመራሮች ችግር አጋጥሞታል›› አቶ ቹቹ አለባቸው፣ አንጋፋ የአማራ ፖለቲከኛ
አማራ ብቻውን በመወራጨት የሚፈታቸው ችግሮች የሉም ይላሉ፡፡ የአማራ ፖለቲካ መደማመጥና አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ መገንባትአቅቶታል ሲሉ መሠረታዊ ያሉትን ችግርም ያነሳሉ፡፡ አማራ ጠንካራ አመራር ከፈጠረ ግን የመደማመጡን ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፣ አማራ አሉኝ የሚላቸውን በርካታ ጥያቄዎች ለማስመለስ ቀላል እንደሚሆን ይገምታሉ፡፡ የዛሬው ቆይታ ዓምድ እንግዳ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በሦስተኛ (ፒኤችዲ) ዲግሪ ለመመረቅ ትምህርታቸውን በማገባደድ ላይ ያሉት የቀድሞ የብአዴን አመራር አባል አቶ ቹቹ አለባቸው...
‹‹የአፍሪካ ኅብረትን ፋይዳ ትልቅ የምናደርገው እኛው ራሳችን ነን›› አየለ በከሪ (ፕሮፌሰር)፣ የታሪክ ተመራማሪ
የታሪክ ተመራማሪው አየለ በከሪ (ፕሮፌሰር) እ.ኤ.አ. በ1974 ነበር ከዓለማያ ዩኒቨርሲቲ በዕፅዋት ጥናት ሳይንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁት፡፡ ሆለታ እርሻ ምርምር ኢንስቲትዩት ውስጥ ሲሠሩ ቆይተው ወደ አሜሪካ ለከፍተኛ ትምህርት አቀኑ፡፡ በኮርኔል ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አፈርና ማዳበሪያ ላይ፣ እንዲሁም በጤፍ ሰብል ላይ ጥናት በማድረግ እ.ኤ.አ. በ1979 የማስተርስ ዲግሪ ተቀብለዋል፡፡ ለ21 ወራት ትምህርት አሜሪካ ያቀኑት ተማሪው አየለ፣ በጊዜው በአገር ቤት የቀይ ሽብር ግርግር በመፈጠሩ...
‹‹ፖለቲካ የሚባለውን ነገር ከባህሪው አለያይተን ከብሔር ጋር በማጣበቃችን ነው ሰላም የማይኖረን›› ሙሉዓለም ተገኘ (ዶ/ር)፣ የኢዜማ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሙሉዓለም ተገኘወርቅ (ዶ/ር)፣ ከጂማ ዩኒቨርሲቲ ነበር በጥርስ ሕክምና ዶክትሬት የተመረቁት፡፡ ከሕክምና ውጪም በ2005 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቴአትር ጥበባት ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀዋል፡፡ ሥነ ጽሑፍ ገፍተው ሦስት የግጥም መድብሎችን ለማሳተም የበቁት ሙሉዓለም (ዶ/ር)፣ በሒደት ግን ወደ ፖለቲካው እንደተሳቡ ይናገራሉ፡፡ የኢዜማ አባል ሆነው የተፎካካሪ ፓርቲ ተሳትፎ ከጀመሩ በኋላ፣...
‹‹ንግድም ሆነ ኢንዱስትሪ የሚጠቅሙት አገርን እንደሆነ እየታወቀ ኢንዱስትሪን ያገለለ ረቂቅ አዋጅ በመዘጋጀቱ በእጅጉ አዝነናል›› አቶ አበባየሁ ግርማ፣ የአገር አቀፍ የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ምክትል...
አወዛጋቢው የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ለ20 ዓመታት ሥራ ላይ ቆይቷል፡፡ ይህ በተለያዩ ወገኖች ቅሬታ ሲቀርብበት የነበረው አዋጅ እንዲሻሻል በቀረበው ሐሳብ መሠረት ለዓመታት ጥረቶች ሲደረጉ እንደነበርም ይታወሳል፡፡ በተለይ ባለፉት ስድስት ዓመታት አዋጁን ለማሻሻል በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ከዚያም በግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኩል ኮሚቴ ተቋቁሞ የተለያዩ ረቂቆች ቢቀርቡም ረቂቆቹን ለማፅደቅ አልተቻለም፡፡ ከዚህ ቀደም የመጨረሻ ነው የተባለው ረቂቅ ከአንድ...
‹‹አሁን ዋናው ጥያቄ ኢትዮጵያውያን እንዴት ተግባብተውና የጋራ ራዕይ ኖሯቸው ይቀጥሉ የሚለው ነው›› ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር)፣ የኅብር ኢትዮጵያ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር
በተፎካካሪ ፓርቲ ፖለቲካ ተሳትፏቸው ረዥም ዓመታት አሳልፈዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲን ከመሠረቱትና ከመሩት ሰዎች አንዱ እሳቸው ነበሩ፡፡ አሁን ደግሞ የኅብር ኢትዮጵያ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የጥናትና ምርምር ዘርፍ ኃላፊ ሆነው እየሠሩ ነው፡፡ ፖለቲከኛው ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) ፓርቲያቸው ብሔራዊ መግባባት መፍጠር ለምን ይቅደም እንደሚል ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በወቅታዊ አገራዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ዮናስ አማረ ከይልቃል (ኢንጂነር) ጋር ያደረገው ቆይታ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡
ሪፖርተር፡- የብሔራዊ...
‹‹በርካታ ተፈናቃዮች ባሉባት አገር የተፈናቃዮችን ቁጥር መጨመር ተገቢ አይደለም ›› እንዳለ ኃይሌ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ
የሕዝብ አስተዳደርና ፖሊሲ ባለሙያው እንዳለ ኃይሌ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ ናቸው፡፡ ሲሳይ ሳህሉ በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከዋና ዕንባ ጠባቂው ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው ተጠናቅሯል፡፡
ሪፖርተር፡- ከአምስት ዓመታት በፊት የተካሄደውን የመንግሥት ሥርዓት ለውጥ ተከትሎ በዴሞክራሲ ተቋማት ዘንድም ትልቅ የሚባል የሪፎርም ሥራ እንደተከናወነ ይነገራል፡፡ በዕንባ ጠባቂ ተቋም ይህ ለውጥና ሪፎርም እንዴት ይገለጻል?
ዶ/ር እንዳለ፡- የኢትዮጵያ ሕዝብ...
‹‹ጉራጌ የማንም አጀንዳ ተቀባይ ሆኖ አያውቅም›› አቶ መሐመድ አብራር፣ የጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትሕ ፓርቲ ሊቀመንበር
ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የተመረቁት አቶ መሐመድ አብራር፣ የጉራጌ በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ሕገ መንግሥታዊ መሠረት ያለውና የሕግ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ የቀረበ መሆኑን ይገልጻሉ፡፡ በግለሰብ ደረጃ ማኅበረሰቡን የማንቃት ሥራ ሲሠሩ ቢቆዩም፣ የጉራጌን ጥያቄ በተደራጀ መንገድ ለማስመለስ ይረዳል ያሉትን ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትሕ ፓርቲን ለጉራጌ እንታገላለን ከሚሉ ሰዎች ጋር ተሰባስበው መመሥረታቸውን ይናገራሉ፡፡ የጉራጌ ሕዝብ ጥያቄ ሕገ መንግሥትን የተከተለና በሕገ መንግሥቱ ሊፈታ የሚችል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት ጊዜያቸውን ያሳለፉት ሐረር ነው፡፡ ‹‹ወታደር አንድ ቦታ ስለማይቀመጥና የወታደር ልጅ በመሆኔ ዕትብቴ በተቀበረበት ጅማ ከተማ ብወለድም፣ አባቴ ወደ ሐረርጌ በመቀየሩ ሐረር አድጌያለሁ፡፡ እስከ ዘጠነኛ ክፍል ከተማርኩ በኋላ ወደ ኩባ ሄድኩኝ፤›› የሚሉት ዶ/ር ተስፋዬ፣ ወደ ኩባ ሐቫና የሄዱት አባታቸው በካራማራ ጦርነት በመሰዋታቸው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት (ደርግ) ከኩባ መንግሥት ጋር በነበረው መልካም ግንኙነት...
ማህበራዊ ሚዲያዎች
ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት
ትኩስ ዜናዎች
ክቡር ሚኒስትር
[ክቡር ሚኒስትሩ አመሻሹን መኖሪያ ቤታቸው ሲደርሱ ባለቤታቸው በቴሌቪዥን የሚተላለፈው የማዕከላዊ ኮሚቴ ገለጻ እየተከታተሉ አገኟቸውና አጠገባቸው ተቀምጠው የደረሱበትን አብረው መከታተል እንደጀመሩ፣ ባለቤታቸው ቴሌቪዥኑን ትተው መጠየቅ...
እኔ ምለው?
እሺ... አንቺ የምትይው?
የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ አባላት እንዲያወሩ...
ቢዝነስ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው አሠራር ወጣ ያለውን ‹‹የወደፊት ግብይት›› ሥርዓት በይፋ አስጀመረ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው የማገበያየት ተግባሩ ወጣ ያለና በኢትዮጵያ...
ቢዝነስ
የባንክ ማቋቋሚያ መሥፈርት እንደሚጠነክር ሚኒስትሩ ተናገሩ
ባንኮች ስለውህደት እንዲያስቡም መክረዋል
በኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው መሥፈርት...