Tuesday, April 23, 2024

ቆይታ

‹‹ሐሳብ ማቅረብ ባልተገባ መንገድ የሚያስበይን ከሆነ እንደ አገር በአጠቃላይ የሳትነው ነገር አለ ብዬ እገምታለሁ›› ደስታ ጥላሁን፣ የኢሕአፓና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና...

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ‹‹እርስዎ ንጉሥ ነዎት ወይስ ጠቅላይ ሚኒስትር?›› የሚል ጥያቄ እንዳቀረበች በሰፊው ሲወራ ሰንብቷል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ያደረጉት የቅርቡ...

‹‹የሥራ አጦች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመርና መከማቸት ለትግራይ ክልል ሰላምና ደኅንነት ትልቅ ሥጋት ይፈጥራል›› አትክልቲ ኪሮስ (ዶ/ር)፣ የፋይናንስ ባለሙያ

በሰሜን ኢትዮጵያ የተደረገው ጦርነት ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል፡፡ ለማኅበራዊ ቀውስ ምክንያትም ሆኗል፡፡ በጦርነቱ ሕይወታቸውን ያጡ፣ ለአካል ጉዳት የተዳረጉና ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው ዜጎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ናቸው፡፡ ...

‹‹በሌሎች ክልሎች ያለው የሰብዓዊ ዕርዳታ ፍላጎት ከትግራይ አንፃር አነስተኛ ነው ብዬ ለመግለጽ አልችልም›› ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር)፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይና የሰብዓዊ ዕርዳታ...

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያቀርቡ ዓለም አቀፍ የረድዔት ድርጅቶችና ሠራተኞች በአገሪቱ በሚከሰቱ የበሽታ ወረርሽኞች፣ ድርቅ፣ ጎርፍና ጦርነት ምክንያት ባለፉት ጥቂት ዓመታት በእጅጉ ተፈትነው ነበር። በኮቪድ-19...
- Advertisement -
- Advertisement -
Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

‹‹የኢትዮጵያን የውስጥ ችግሮች ሁሌም የሚያባብሰው ከውጭ የሚመጣ አስተሳሰብ ነው›› ሳሙኤል ነጋሽ (ዶ/ር)፣ በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር

በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር የሆኑት ሳሙኤል ነጋሽ (ዶ/ር) የታሪክ ባለሙያዎች ማኅበር የውጭ ግንኙነት ኃላፊም ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት አሥርት ዓመታት ታሪክ አስተምረዋል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሶማሌን አካባቢ በጥልቀት ካጠኑ ምሁራን አንዱ ናቸው፡፡ የኢትዮ ሶማሊያን ጦርነት ለማጥናት ነበር ፊታቸውን ወደ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ያዞሩት፡፡ ይሁን እንጂ የምሥራቅ ኢትዮጵያ ክፍል በአካዴሚ ማኅበረሰቡ በደንብ ያልተጠናና ያልተገለጸ ሆኖ ስላገኘሁት፣ በጥልቀት ስለአካባቢው ማጥናቴን ቀጠልኩ...

‹‹ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ነፃነት የታገለችውን ያ­ህል ለማንም አገር አልታገለችም›› ፍሰሐ አስፋው (ዶ/ር)፣ አንጋፋ የወታደራዊ ሳይንስና የሶሺዮሎጂ ምሁር

በወጣትነታቸው ሆለታ ወታደራዊ ማሠልጠኛ በካዴትነት ሠልጥነው በምክትል የመቶ አለቅነት ተመረቁ፡፡ ኮንጎ በሰላም ማስከበር ዘምተው ለ14 ወራት በስመ ጥሩው የኮሪያ ዘማች የያኔው ኮሎኔል በኋላ ሜጀር ጄኔራል ተሾመ እርገቱ ሥር እንዳገለገሉ ይናገራሉ፡፡ ተመልሰው በአስመራ በሁለተኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በሌተና ጄኔራል አበበ ገመዳ ሥር የቅርብ ረዳት ሆነው ሠሩ፡፡ አዲስ አበባ ተመልሰው የመድፈኛ ኮርስ ከወሰዱ በኋላ ወደ ሚሊታሪ ፖሊስ ተዛውረው ሠርተዋል፡፡ ከዚያ አሜሪካ...

‹‹አንድ ዓመት ያህል ዕርዳታ ለተከለከለ ሕዝብ 20 በመቶ ዕርዳታ መጀመር ማለት የሞት ፍርድ ነው›› ገብረ ሕይወት ገብረ እግዚአብሔር (ዶ/ር)፣ የትግራይ ክልል አደጋ ሥጋት አመራር...

የትግራይ ክልል የገጠመው ድርቅና ረሃብ ታይቶ የማይታወቅ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በቅርቡ ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ የፌዴራል መንግሥት ችግሩ ከ1977 ዓ.ም. የድርቅና የረሃብ አደጋ ጋር ተነፃፅሮ መቅረቡን ክፉኛ ተቃውሞታል፡፡ ሪፖርተር በትግራይ ክልል የተለያዩ ቀበሌዎች ተገኝቶ ችግሩን በአካል ለመመልከት የሞከረ ሲሆን፣ ይህንንም በተከታታይ ዘገባዎቹ ለሕዝብ ማድረሱ ይታወቃል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ገብረ ሕይወት ገብረ...

‹‹በመሪና በተግባር መካከል የሰማይና የምድር ያህል ርቀት ተፈጥሯል›› አቶ ደስታ ዲንቃ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ሰብሳቢ

ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ፖለቲካው እንደገቡ ይናገራሉ፡፡ ኢሕአዴግ አገሪቱን ሲቆጣጠር የ11ኛ ክፍል ተማሪ እንደነበሩ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡም ይኼንኑ ዝንባሌ የበለጠ እንደገፉበት ይገልጻሉ፡፡ በሽግግሩ ወቅት የፕሬስ ነፃነት ክፍት መደረጉን ተከትሎ መንግሥትን የሚተቹ በርካታ ጋዜጦችና መጽሔቶች መታተም መጀመራቸው፣ የፖለቲካ ፍላጎትን የሚጨምሩ እንደነበሩ ያስታውሳሉ፡፡ በተለይ በኦሮሞ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ እንደ ኡርጂና ሰይፈ ነበልባል የመሳሰሉ ጋዜጦች ነበሩ ይላሉ፡፡ እንደ ጦቢያ፣ ጦማር፣...

‹‹ትምህርት እንደ ሸቀጥ የሚታይ ከሆነ ወድቀናል ማለት ነው›› ፍሬው ተገኝ (ዶ/ር)፣ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በባዮሎጂ ተመርቀዋል። ከዩናይትድ ኪንግደም ዌልስ ዩኒቨርሲቲ በእንስሳት ሥነ ምግብ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሠርተዋል። በጀርመን አገር ሃምቦልት ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህርነት ተነስተው በተለያዩ የአገር ውስጥና የውጭ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማስተማር አገልግለዋል። ከእንስሳት ምርታማነት፣ ከከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አመራር፣ እንዲሁም ከሥነ ፆታ ጥናት ጋር የተያያዙ ከ50 በላይ የምርምር ሥራዎችን በግልና ከሌሎች ምሁራን ጋር በጋራ በመሆን ለኅትመት አብቅተዋል።...

‹‹ኢኮኖሚው መታመም ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለው›› አቶ ጌታቸው ጳውሎስ፣ የኢኮኖሚ ባለሙያ

ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በሪሶርስ ኢኮኖሚክስ ተመርቀዋል፡፡ በዚያው በተመረቁበት ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት አገልግለዋል፡፡ በዴቨሎፕመንታል ስተዲስ ሌላ ዲግሪ አግኝተዋል፡፡ በሊደርሺፕ ደግሞ ሁለተኛ ዲግሪ ሠርተዋል፡፡ ከዩኒቨርሲቲ መምህርነት ወጥተው የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ኢንተርፕራይዝ ውስጥ ሠርተዋል፡፡ አሁን ደግሞ የራሳቸውን ሥራ በመምራት ላይ ይገኛሉ፡፡ በግል የገነቧቸው የሱፐር ማርኬትና የሬስቶራንት ቢዝነሶች ጥሩ እየሠሩ እንደሆነ ቢገልጹም፣ በአገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት የጀመሩትን የእርሻ ሥራ ማቋረጣቸውንም ይናገራሉ፡፡ ሥራ ፈጠራ...

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ መፍጠር የሚችሉ ዜጎች አሉ›› ብሩክ ከድር (ዶ/ር)፣ የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

ሟቹ የቀድሞ የናሳ ሳይንቲስት ቅጣው እጅጉ (ዶ/ር) የባህር ዳር ፖሊቴክኒክ ምሩቅ እንደሆኑ በአንድ አጋጣሚ ራሳቸው ሲናገሩ ተደምጠው ያውቃሉ፡፡ ከአንጋፋው ተግባረ ዕድና ከሌሎችም የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ማዕከላት እጅግ ታላላቅ ባለ ብሩህ አዕምሮ ምሁራን መውጣታቸውን፣ የአሁኑ የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) በቅርቡ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ባቀረቡት የዘርፉን ታሪክ በዳሰሰ ጥናታቸው አመልክተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ የሆኑት...

‹‹የኢዜማ አባላት ባይለቁ ደስ ይለናል ነገር ግን የትግል ሥልትና የዓላማ ልዩነት ካለ ምን ማድረግ ይቻላል›› የኢዜማ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሙሉዓለም ተገኘወርቅ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ ፖለቲካን ከብሔር ተፅዕኖ የማላቀቅ ትልም ይዞ የፖለቲካ ምኅዳሩን የተቀላቀለው የኢትዮጵያ ዜጎች ማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ)፣ ከ2015 ዓ.ም. አጋማሽ ወዲህ ባሉት ጊዜያት ውስጥ በተለየ ሁኔታ የአባላት መልቀቅ እያጋጠመው ይገኛል። የኢዜማ አባላት በተደጋጋሚና ቀላል በማይባል ቁጥር ፓርቲያቸውን ጥለው የሚወጡበት ምክንያት በአሁኑ ወቅት የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኗል። የፓርቲው አባላት የሚለቁት ለምንድነው? በፓርቲው ውስጥ ባለ ውስጣዊ ችግር ነው? የሚለውንና በኢዜማ አጠቃላይ ወቅታዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ...

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,329FansLike
276,491FollowersFollow
14,000SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ዜናዎች

ሰው መሆን ምንድን ነው? ቅርስና ማኅበራዊ ፍትሕ

በሱራፌል ወንድሙ (ዶ/ር) ዳራ ከጎራዎች፣ ከመፈራረጅ፣ ነገሮችን ከማቅለልና ከጊዜያዊ ማለባበስ ወጥተን...

ኢኮኖሚው ኢትዮጵያን እንዳያፈርሳት ያሠጋል

በጌታቸው አስፋው ኢትዮጵያን እንዳያፈርሱ የሚያሠጉኝ አንድ ሁለት ብዬ ልቆጥራቸው የምችላቸው...

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል በሕግ አምላክ ይላል

በገነት ዓለሙ የአገራችንን ሰላም፣ የመላውን ዓለም ሰላም ጭምር የሚፈታተነውና አደጋ...

በሽግግር ፍትሕ እንዲታዩ የታሰቡ የወንጀል ጉዳዮች በልዩ ፍርድ ቤት ሳይሆን በልዩ ችሎት እንዲታዩ ተወሰነ

የኤርትራ ወታደሮች በሌሉበትም ቢሆን ይዳኛሉ ተብሏል በፅዮን ታደሰ የሽግግር ፍትሕ የባለሙያዎች...

የአገሪቱ ባንኮች የመጭበርበር ተጋላጭነት እየጨመረ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ2 ቢሊዮን ብር መጭበርበሩን ገልጿል ቀሲስ በላይ...