Wednesday, February 28, 2024

ቆይታ

‹‹የዋጋ ንረቱን ለማርገብ የተተገበረው የገንዘብ ፖሊሲ ውጤታማ ነው ለማለት ያስቸግራል›› አቶ አሰግድ ገብረመድህን፣ የፋይናንስ ባለሙያና አማካሪ

የዓለም ኢኮኖሚ በተለያዩ ተግዳሮቶች እየተፈተነ ነው፡፡ በተለይ የዋጋ ንረት መጠኑ ይለያይ እንጂ፣ የእያንዳንዱን አገር በር አንኳኩቷል፡፡ መንግሥታት ይህንን ችግር ለማርገብ የተለያዩ የፖሊሲ ዕርምጃዎችን እየወሰዱ...

‹‹በአመራሮቻችን የተነሳ የፓርቲያችን ህልውና ጥያቄ ውስጥ ገብቷል›› አቶ አበባው ደሳለው፣ የአብን አባልና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በአማራ ከተመሠረቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአመዛኙ የተሻለ ሕዝባዊ ድጋፍ ያገኘ፣ ከሦስት ዓመታት በፊት በአገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ተወዳዳሪ...

‹‹የግሉን ዘርፍ በመዋቅር መለያየት የነበሩ ችግሮችን ከማባባስ ውጪ መፍትሔ አያመጣም›› አቶ ሺበሺ ቤተማርያም፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ

አቶ ሺበሺ ቤተማርያም በኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚ ፖሊሲና ዕቅድ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በማግኘት ለ36 ዓመታት የዘለቀ የሥራ ልምድ እንዳላቸው ይናገራሉ፡፡ በዕቅድና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር፣ በዓለም አቀፍ...
- Advertisement -
- Advertisement -

‹‹የጣሪያና ግድግዳ ግብር ሥርዓቱን ተከትሎ ውይይት ተደርጎበት ሕግ ሆኖ ሊወጣ ይገባል እንጂ በቀላጤ የሚወሰን ጉዳይ አይደለም›› አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ተጠባባቂ...

አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ ማኅበሩ በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 አንቀጽ 57 ድንጋጌ መሠረት የተቋቋመና ሥራ ከመረጀ ሁለተኛ ዓመቱን የያዘ የሙያ ማኅበር ነው፡፡ አቶ ቴዎድሮስ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በሕግ ካገኙ በኋላ፣ በዓለም አቀፍ ሕግና በፌዴራል ስተዲስ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሠርተዋል፡፡ ቀደም ብሎ ልደታ ከፍተኛ ዓቃቤ ሕግ ተብሎ በተቋቋመው ልዩ የዓቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት፣ የከባድ ችሎት ማለትም ከ15...

‹‹ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዘለቄታዊ መፍትሔ የሚገኘው ኢኮኖሚውን በማረጋጋትና ሰላም በማስፈን ነው›› ውብሸት ዠቅአለ (ዶ/ር/ኢንጂነር)፣ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ከፍተኛ ባለሙያ

በአሁኑ ወቅት ዘርፈ ብዙ ችግሮች ውስጥ ናቸው ተብለው ከሚጠቀሱት የኢኮኖሚ ዘርፎች ውስጥ፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡ ዘርፉ በዓለም አቀፍና በአገር ውስጥ በተፈጠሩ የተለያዩ ቀውሶች ሳቢያ ተንገራግጯል ማለት ይቻላል፡፡ በተለይ ከዋጋ ንረት ጋር በተያያዘ የተፈጠረው ችግር ሁኔታዎችን ማባባሱን የዘርፉ ተዋንያን ሲገልጹ ነበር፡፡ በአጠቃላይ በተለያዩ ሰበቦች የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ እየታየ ያለው ተግዳሮት ኮንትራክተሮችን በእጅጉ እየፈተነ ብቻ ሳይሆን፣ ከጨዋታ ውጪ እያደረገውም ነው...

‹‹የውጭ ባንኮች ከገቡ ያጠፉናል የሚለው አስተሳሰብ አገራችንን ተባብረን እናጥፋ ማለት ነው›› ቆስጠንጢኖስ በርኸ (ዶ/ር)፣ የኢኮኖሚ ባለሙያ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በርካታ ጫናዎች እንዳሉበት በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ በተለይ የዋጋ ንረት ቁልፍ ችግር በመሆን ቀጥሏል፡፡ ኢኮኖሚው ያሉበትን ችግሮች ለመፍታት በመንግሥት እየተወሰዱ ያሉ ዕርምጃዎች ቢኖሩም፣ እምብዛም ውጤታቸው አይታይም ወይም ጊዜ የሚወስዱ ናቸው የሚል አመለካከት የሚያንፀባርቁ ወገኖች አሉ፡፡ ኢኮኖሚውን ለመታደግና እንደ ዋጋ ንረት ያሉ ሥር የሰደዱ ችግሮችን ለመቅረፍ መንግሥት እየወሰዳቸው ባሉ ዕርምጃዎች፣ እንዲሁም በተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ዳዊት ታዬ የኢኮኖሚ ባለሙያውን ቆስጠንጢኖስ...

‹‹በክልላችን በስሜት የሚነዳ ማኅበረሰብ  የለም›› ነስሪ ዘከሪያ፣ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር

በሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ሥራ የጀመሩት በ1989 ዓ.ም. ነበር፡፡ ለ25 ዓመታት ባገለገሉበት ተቋም ከምልምል ፖሊስነት ተነስተው እስከ ኮሚሽነርነት መድረሳቸውን ይናገራሉ፡፡ የመኮንንነት ኮርስ በ1991 ዓ.ም. የተሳተፉት የዛሬው የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከሪያ፣ በተለያዩ ጊዜያት በፖሊስ ሳይንስና በመደበኛ ትምህርት ማለፋቸውንም ያስረዳሉ፡፡ በሊደርሺፕ ማስተርስ ዲግሪ ያገኙት ኮሚሽነር ነስሪ በፒስ ኤንድ ሴኪዩሪቱ ለሁለተኛ ማስተርስ እየተማሩ ሲሆን፣ በኮሚሽነርነት ማገልገል ከጀመሩ ሦስት ዓመታት ተጠግተዋል፡፡...

‹‹ለበዓላት በሚሠሩ ሙዚቃዎች ጎልተው የሚነሱት ማኅበረሰባዊ ፋይዳ ያላቸው ጉዳዮች ናቸው›› አማኑኤል ይልማ፣ የሙዚቃ ባለሙያ

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ‹‹ወንድ ልጅ አበባ አየሽ ሆይ ብሎ ሲጨፍር ታዘብኩ›› እንዳሉት ሁሉ፣ በኢትዮጵያ ሚሊኒየም መጥቢያ ለቴዲ አፍሮ በሠራው ‹‹አበባ አየሽ ሆይ›› ሥራ ይታወሳል፡፡ ብርሃኑ ተዘራና ማዲንጎ አፈወርቅ የተጣመሩበትን ‹‹አንበሳው አገሳን›› በዚያው ሰሞን በመድገም ትልቅ ዝናን አትርፏል፡፡ እንደ ‹‹ፔንዱለም›› ባሉ ፊልሞች ብቅ ብሎ ትወናን ሞክሯል፡፡ ብዙ ባሳለፈበት የሙዚቃ ዘርፍ ግን ከአስቴር አወቀ እስከ ኤፍሬም ታምሩና ከሌሎችም አንጋፋ...

‹‹በኢሕአዴግ ዘመንም ሆነ አሁን ባለው አስተዳደር የአንድ የፖለቲካ ኃይል ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማው›› ደስታ ጥላሁን፣ የኢሕአፓ እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ

የሁልጊዜ ምኞቴ ሰላም በምድራችን፣ ሰላም በአገራችን ተፈጥሮ ማየት ነው ትላለች፡፡ በግልም ቢሆን ራሴን ሰላማዊ ሁኔታ ላይ ሁሌም ማግኘት እፈልጋለሁ ስትል ታክላለች፡፡ ምክንያቱም ሰላማዊ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ሰው ምንም ነገር መፍጠር ይችላል ብላ እንደምታምን ታስረዳለች፡፡ ወላጅ አባቷ በጋዜጠኝነት ያቤሎ ከተማ ተመድበው በሚሠሩበት ወቅት በዚያው በያቤሎ እንደተወለደች የምትናገረው ወጣቷ ሴት ፖለቲከኛ ደስታ ጥላሁን፣ በኢሕአፓ ፓርቲ ውስጥ በዋና ጸሐፊነት የፖለቲካ ተሳትፎ ታደርጋለች፡፡...

‹‹ልምዶች የሚያሳዩት የተሃድሶ ሥራው በሁለት ዓመታት ሊጠናቀቅ እንደማይችል ነው›› ተሾመ ቶጋ (አምባሳደር)፣ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር

ትግራይን ማዕከል ያደረገው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከሁለት ዓመታት አስከፊ የእርስ በርስ ዕልቂት በኋላ፣ በደቡብ አፍሪካ መዲና ፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ከተጠናቀቀ አሥር ወራት ሊሞላ ጥቂት ቀናት ይቀሩታል። ስምምነቱን የተፈራረሙት የሕወሓትና የፌዴራል መንግሥት ለጦርነቱ የተሰባሰቡትን ታጣቂዎች ትጥቅ በማስፈታትና የተሃድሶ ሥልጠና በመስጠት፣ ተመልሰው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ የሚያስገድድ አንቀጽ በስምምነቱ ማካተታቸውም አይዘነጋም። በዚህም መሠረት ነበር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስምምነቱ በተካሄደ በጥቂት ቀናት ውስጥ፣...

‹‹የፖለቲካ ሥርዓታችን ለረዥም ጊዜ መወያየትን ባህል ባለማድረጉ የዘራነውን እያጨድን ነው›› ንጉሡ አክሊሉ (ዶ/ር)፣ የዴስቲኒ ኢትዮጵያ የምክክር መድረክ ተባባሪ መሥራች

ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን መመሥረት መነሻ እንደነበር የሚነገርለት ዴስቲኒ ኢትዮጵያ፣ በ2012 ዓ.ም. ከተለያዩ ከማኅበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡና በኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ሚና ይኖራቸዋል የተባሉ ሃምሳ ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች የተሳተፉበት ውይይትና ምክክር ሒደት ውስጥ ከፍተኛ የመሪነት ሚና ከነበራቸው ግለሰቦች አንዱ፣ የማይንድ ኢትዮጵያ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በአካባቢ ጥበቃ ተሟጋችነት የሚታወቁት ንጉሡ አክሊሉ (ዶ/ር) ነበሩ፡፡ በወቅቱ የነበረው ውይይት...

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,329FansLike
276,491FollowersFollow
13,900SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ዜናዎች

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው በቴሌቪዥን የሚተላለፈውን ዜና በመደነቅ እየተመለከቱ አገኟቸው]

እንዲያው የሚደንቅ ነው እኮ። ምኑ? ዜና ተብሎ በቴሌቪዥን የሚተላለፈው ነገር ነዋ፡፡ ምኑ...

በኦሮሚያ የሚፈጸሙ ግድያዎችና የተጠያቂነት መጥፋት

የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚገኘው የዝቋላ...

የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ከሚያስፈልገው ካፒታል ውስጥ 90 በመቶውን ሰበሰበ

እስካሁን 15 ባንኮች የመዋዕለ ንዋይ ገበያው ባለድርሻ ሆነዋል የኢትዮጵያ መዋዕለ...

አዲሱ የንብ ባንክ ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ማቀዱ ተሰማ

አዲሱ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር...

የጋራ ድላችን!

ከፒያሳ ወደ ቄራ ልንጓዝ ነው። ለበርካታ ደቂቃዎች ሠልፍ ይዘን...