Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ቆይታ

  ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ካገኘሁት ገቢ ላይ ግብር መክፈል አለብኝ የሚለው አስተሳሰብ ብዙ ይቀረዋል›› አቶ ሙሉጌታ አያሌው፣ የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት

  የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ከ2010 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ላይ ያለና በመንግሥትና በንግዱ ማኅበረሰብ መካከል ከታክስ ጋር በተያያዙ የሚነሱ አመግባባቶችን የሚመለከት ተቋም ነው፡፡ ግለሰቦችና ነጋዴዎች...

  ‹‹የእኛ ብሔርተኝነት የበሰለና ዴሞክራሲያዊ ነው›› አቶ በቴ ኡርጌሳ፣ የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር

  ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በባዮሎጂ፣ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ፣ ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ እንዲሁም ከኒው ጄኔሬሽን ዩኒቨርሲቲ በሄልዝ ኦፊሰርነት ተመርቀዋል፡፡ ገና ባህር ዳር...

  ‹‹የሰላም ስምምነት ተደረገ ማለት በጦርነቱ ወቅት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ይታለፋሉ ማለት አይደለም›› ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር

  ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሳ በአዳማ ዳኞች መታሰራቸው ከሰሞኑ ትልቅ መነጋገሪያ የፈጠረ ጉዳይ ነበር፡፡ በሐዋሳ ፈጣን መንገድ ላይ ጭምር ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑና በኦሮሚያ ክልል ያለው የፀጥታ...
  - Advertisement -
  Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -

  ‹‹ገዥው ፓርቲም ሆነ ተቃዋሚዎች እንዲህ እናደርጋቸዋለን የሚሏቸው ነገሮች እጅግ ጠቅለል ያሉና ያልተጣሩ ናቸው››

  ዶ/ር ካሣሁን ብርሃኑ፣ የፖለቲካ ሳይንስ ባለሙያ ዶ/ር ካሣሁን ብርሃኑ የፖለቲካ ሳይንስ ባለሙያ ሲሆኑ፣ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉልህ ሥፍራ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ላይ በርካታ የምርምር ሥራዎችን አሳትመዋል፡፡

  ‹‹የትራንስፖርት ዘርፉ አትራፊና ዘመናዊ እንዲሆን መንግሥት እየሠራ ነው››

  አቶ ወርቅነህ ገበየሁ፣ የትራንስፖርት ሚኒስትር የኢትዮ-ጂቡቲ 21ኛው የጋራ የሚኒስትሮች ጉባዔ በጂቡቲ በቅርቡ ተካሂዷል፡፡

  ‹‹ምርጫ 2002 የሚደገም ከሆነ የመድበለ ፓርቲ ነገር ያበቃለታል›› ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣ የመድረክ የወቅቱ ሊቀመንበር

  ​​​​​​​ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በመጪው ጠቅላላ ምርጫ ከሚሳተፉት ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀ መንበር ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም በመምህርነት ያገለግላሉ፡፡

  ‹‹ሕዝቡ የሥልጣን ባለቤት ከሆነ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል››

  ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፣ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ ቀደም ሲል የነበሩበት አንድነት ፓርቲ ከመድረክ ጋር በጋራ ለመሥራት ሲንቀሳቀስ ይህን በመቃወም ፓርቲውን ለቀው በመውጣት ፓርቲውን ከሌሎች ግለሰቦች ጋር መሥርተዋል፡፡

  ​​​​​​​‹‹እንዲህ ዓይነት ትልልቅ የመንገድና የባቡር ፕሮጀክቶች አለቁ ማለት ብዙ ነገሮችን ይቀይራሉ››

  ኢንጂነር ተሾመ ወርቁ፣ የኮር ኮንሰልቲንግና ኢንጂነርስ ኩባንያ የዓለም አቀፍ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ከአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት ጋር ተያይዘው የተሽከርካሪና የእግረኛ መንገዶች እንዲሠሩ ተደርጓል፡፡

  ​​​​​​​‹‹ይህንን ትልቅ መሠረተ ልማት ያለው ተቋም የበለጠ ለማሳደግ በርካታ ምርቶች ወደ ገበያው መምጣት አለባቸው››

  አቶ ኤርሚያስ እሸቱ፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያ ምርት ገበያን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት እንዲመሩ በቅርቡ የተሾሙት አቶ ኤርሚያስ እሸቱ የ41 ዓመት ጐልማሳ ናቸው፡፡

  ‹‹ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ የምንገባው ሕግ አክብሩ በሚለው ጉዳይ ነው››

  ዶ/ር አዲሱ ገብረ እግዚአብሔር፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር አዲሱ ገብረ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ናቸው፡፡ በዓለም አቀፍ ሕግ የዶክትሬት ዲግሪ ያላቸው ሲሆን፣ ከዚህ በተጨማሪም በሲቪል ሕግና በኢኮኖሚክ ማኔጅመንት የማስተርስ ዲግሪ አላቸው፡፡

  ‹‹እኛን ከምርጫ ሊያስወጣን የሚችል አንዳችም የሕግ ስህተት የለብንም››

  አቶ ማሙሸት አማረ፣ የመኢአድ ፕሬዚዳንት ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ታኅሳስ 28 ቀን 2007 ዓ.ም. በዋና ጽሕፈት ቤቱ በሰጠው መግለጫ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) በውስጣቸው የተፈጠረውን ችግር ፈትተው በአስቸኳይ ወደ ምርጫ ውድድሩ እንዲገቡ፣ እስከ ጥር 4 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ የቀን ገደብ አስቀምጧል፡፡

  ማህበራዊ ሚዲያዎች

  167,329FansLike
  249,861FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisement -

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

  ትኩስ ዜናዎች

  [በተቋሙ ሠራተኞች የተወከሉ አንድ ባልደረባ ሚኒስትሩን ለማነጋገር ቀጠሮ ይዘው ወደ ቢሯቸው ገቡ]

  ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም ሰላም ... ተቀመጥ! አመሠግናለሁ ክቡር ሚኒስትር!...

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...
  - Advertisement -
  Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር