Skip to main content
x

ክቡር ሚኒስትር

[የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር በጣም አርፍዶ ቤታቸው ደረሰ] አንተ? አቤት ክቡር ሚኒስትር፡፡ ጤነኛ ነህ ግን? በዚህ ዘመን ጤነኛ አለ ብለው ነው? ቀጠሮ እንዳለኝ ነግሬህ አልነበር እንዴ? ምን ላድርግ ክቡር ሚኒስትር?