Thursday, December 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  ክቡር ሚኒስትር

  [ክቡር ሚኒስትሩ ሊጠይቃቸው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ከመጣ አንድ ካድሬ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የጀመሩት ጨዋታ አልመች ብሏቸዋል]

  ለሕግ አስከባሪ ተቋማት የተደረገውን ገለጻ አዳመጡት ክቡር ሚኒስትር? የምን ገለጻ? አልሰማሁም። ስለአገሪቱ ፖለቲካዊ ክስተቶች ከኋላውም ከቅርቡም ተደርጎ ሰሞኑን ጥልቅ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። እንዴት አልሰማሁም? ልብ ስላላሉ ይሆናል። በተለይም ከምርጫ...

  [ክቡር ሚኒስትሩ ሊጠይቃቸው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ከመጣ አንድ ካድሬ ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የጀመሩት ጨዋታ አልመች ብሏቸዋል]

  ለሕግ አስከባሪ ተቋማት የተደረገውን ገለጻ አዳመጡት ክቡር ሚኒስትር? የምን ገለጻ? አልሰማሁም። ስለአገሪቱ ፖለቲካዊ ክስተቶች ከኋላውም ከቅርቡም ተደርጎ ሰሞኑን ጥልቅ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። እንዴት አልሰማሁም? ልብ ስላላሉ ይሆናል። በተለይም ከምርጫ...

  ክቡር ሚኒስትሩ በጊዜ ቤታቸው ቢገቡም የኑሮ ውድነቱንም ሆነ የጎረቤቶቻቸውን ምሬት በየቀኑ የሚያስተውሉት ባለቤታቸው በነገር ጠምደዋቸዋል 

  ዛሬ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ነው እንዴ የዋልሽው?  መልስ ስታጡ የምትፈርጁት ነገር እኮ ነው ግርም የሚለኝ፡፡

  [ክቡር ሚኒስትሩ በፓርቲያቸው የሕዝብ ድጋፍ ላይ የተደረገውን የዳሰሳ ጥናት ውጤት በተመለከተ ከአማካሪ ኮሚቴው ጋር እየተወያዩ ነው]

  ክቡር ሚኒስትር የተደረገው የዳሰሳ ጥናት የፓርቲው የሕዝብ ድጋፍ በፍጥነት እየቀነሰ መምጣቱን የሚያሳይ ነው። እኔ በዚህ ድምዳሜ አልስማማም፡፡ ክቡር ሚኒስትር እርስዎ ባይስማሙም የተደረገው የዳሰሳ ጥናት የሚያሳየው እንደዚያ ነው። 

  [ክቡር ሚኒስትሩ አንድ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ለመጎብኘት ተገኝተው በተቋሙ ኃላፊ ገለጻ እየተደረገላቸው ሳለ አንድ ጉዳይ ትዝ አላቸው]

  እንዴ... ባለፈው እዚህ መሥሪያ ቤት ጥሩ ነገር ተጀምሮ ዓይቼ ነበር... ለምን አልቀጠለም? ምን ዓይተው ነበር ክቡር ሚኒስትር? ተቋሙን የምትመራው አንተ አይደለህም እንዴ?

  [ክቡር ሚኒስትሩ ሰሞኑን የተካሄደው የብልፅግና ጉባዔ መጠናቀቅን ተከትሎ ማኅበረሰቡ ምን እያለ እንደሆነ ሪፖርት እንዲያቀርብላቸው ካዘዙት አማካሪ ጋር እየመከሩ ነው] 

  ክቡር ሚኒስትር ስለጉባዔው ሳይሆን ስለችግሮች ነው እየተወራ ያለው።  ምን እየተባለ ነው? አንዳንዱ መንግሥት ይምራን፣ አይከተለን ይላል፡፡ ምን ማለት ነው?

  [ክቡር ሚኒስትሩ ከአማካሪዎቻቸው ጋር በወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ለመመካከር የጠሩት ስብሰባ ትኩረቱን ሰጥቶ የዘይት ዋጋ መናር ላይ አጠንጥኗል] 

  የዛሬው ስብሰባ የተጠራው በወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ እንደመሆኑ መጠን፣ አንገብጋቢና አሳሳቢ በምትሏቸው ጉዳዮች ላይ መወያየታችንን መጀመር እንችላለን።  እዚያ ጋ... አዎ አንተ መቀጠል ትችላለህ...

  [ክቡር ሚኒስትሩ በወቅታዊ የአገር ፖለቲካ ጉዳዮች ላይ የተስተዋሉ የውጭ አዝማሚያዎችን በተመለከተ ከአማካሪያቸው ጋር እየተወያዩ ነው]

  በአገራችን ፖለቲካ ላይ ራሳችን ተወያይተን በጋራ የተስማማንበትን ለመወሰን መዘጋጀታችን ለምን እንደዚህ ተቃውሞ እንዳስነሳ ሊገባኝ አልቻለም? ክቡር ሚኒስትር በአገራችን ጉዳይ ራሳችን ተወያይተን ለመወሰን ማቀዳችን ትክክልና ተገቢ ቢሆንም፣ ይህንን ማድረግ የምንችልበት ሁኔታ ላይ ያለን አልመሰለኝም። ለምን? ማን ይከለክለናል?

  [ድርድር የሚባል ነገር ፈጽሞ አይታሰብም በማለት በተደጋጋሚ ለሚዲያ ሲገልጹ የነበሩት ክቡር ሚኒስትሩ፣ የፖለቲካ አማካሪያቸውን ቢሮ አስጠርተው ምክክር እያደረጉ ነው]

  ክቡር ሚኒስትር በአስቸኳይ እንደፈለጉኝ ሰማሁ፣ ምን ገጠመዎት? ጎሽ እንኳን ቶሎ መጣህ፡፡ በሰላም ነው? ምን ሰላም አለ ብለህ ነው? ምን ገጠመዎት? በሉ ተባለ እኔም ፈጽሞ የሚታሰብ ነገር እንዳልሆነ ተናገርኩ... አሁን በድንገት ተነስተው ሌላ ይላሉ፡፡ አልገባኝም ክቡር ሚኒስትር? ፈጽሞ አይታሰብም ያሉት ምንድነው?  ድርድር ነዋ፡፡ 

  [ክቡር ሚኒስትሩ የምክክር ኮሚሽን በማቋቋም ሒደት ላይ ስለቀረበው ቅሬታ ከአማካሪያቸው ጋር እየተወያዩ ነው]

  የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽንን የማቋቋም ሒደት እንዲቆም ተጠየቀ ነው ያልከው?  አዎ ክቡር ሚኒስትር። ጥያቄውን ያቀረበው ማነው?

  [ክቡር ሚኒስትሩ ከአንድ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

  ክቡር ሚኒስትር በሥራ ሰዓት የደወልኩት አስቸኳይ ጉዳይ ስለሆነብኝ ነው፣ ይረዱኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ይህም አንዱ ኃላፊነቴ ስለሆነ አታስብ፣ በፈለግከው ጊዜ መደወል ትችላለህ፡፡

   [ክቡር ሚኒስትሩ የፖለቲካ ጉዳዮች አማካሪያቸውን አስጠርተው በወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታዎች ላይ እየመከሩ ነው]

  መንግሥት ለሰላም ዕድል መስጠት ቢፈልግም በሰሜን ያለው ኃይል ፍላጎት ምን እንደሆነ ለመረዳት አስቸጋሪ ሆኖብኛል የተረዳኸው ነገር አለ? እኛ ለመረዳት ተቸገርን እንጂ እነሱ እኮ በግልጽ እየነገሩን ነው ክቡር ሚኒስትር? ምን ማለትህ ነው? 

  [በመንግሥት መዋቅር ውስጥ የተንሰራፋውን የከፋ ሙስና በማያዳግም መልኩ ለመዋጋት ያሰቡት ክቡር ሚኒስትሩ ይህን ተግባር በስኬት ለመፈጸም ወሳኝ የሆነውን የፍትሕ ዘርፍ ቁመናን ለመገምገም የጠሩትን ስብሳባ...

  እንኳን ደህና መጣችሁ።  ይህንን ስብሰባ የጠራነው በሥራ አስፈጻሚው መንግሥት መዋቅር ውስጥ የተንሰራፋውን ሙስና ለመድፈቅ በቅርቡ በሚጀመረው ፍልሚያ የፍትሕ ዘርፉ ከፍተኛ ሚና እንደሚወጣ በመተማመን ነው።

  [መንግሥት በሰጠው መግለጫ የተበሳጩ አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር ክቡር ሚኒስትሩ ጋ ደወሉ]

  ክቡር ሚኒስትር መንግሥት ምን እያለ ነው ያለው?  ምን አለ? እንዴት ምን አለ ይላሉ ክቡር ሚኒስትር? በዚህ መንገድ በጋራ ለመሥራት እንቸገራለን፡፡ 
  167,271FansLike
  250,644FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ