Saturday, February 8, 2025
- Advertisement -
- Advertisement -

ኪንና ባህል

የሥሉስ ጥበባት ወግ

እናት አፍሪካ (1978)፣ ስቅለትና ትንሳዔ (1994)፣ የያኔዎቹ (1977)፣ ትዝታ (1973)፣ የዘመኑ  ጣር (1976)፣ የሕይወት አሻራ (1973)፣ የደንከል ሰው፣ እንጨት ሰባሪ፣ በሬዱን ሳበጃጃት፣ ዕረፍት፣ የፊት...

ሕገ መንግሥቱንና ፌዴራሊዝም ሥርዓትን የቃኘው መጽሐፍ

የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንትና የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ቃል አቀባይ አቶ ተስፋዬ ንዋይ፣ በአፋን ኦሮሞ የጻፉት ሕገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም ሥርዓት (Heerafi Sirna...

‹‹ለጠባቂው ምሥጋና›› እና የሠዓሊዎች ፈተና

ሠዓሊ ብሩክ ማሞ የተወለደው ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) ከተማ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ የሥነ ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት በ1994 ዓ.ም. በዲፕሎማ ተመርቋል፡፡ በአርክቴክቸርና የከተማ...

ታዋቂው ባለከበሮው የሙዚቃ መምህርና ተመራማሪ ተፈሪ አሰፋ ሲታወስ

‹‹ሰው የተሰጠውን ሲያከብር የተሰጠውም ነገር  መልሶ እንደሚያከብረው  እሙን ነው፡፡ ከበሮውን ተቀበለ አከበረውም፣ ከበሮውም በምላሹ ክብርን ስምን ሰጠው፡፡ ዛሬ ድራምን ስናስብ ዓይናችን ላይ በትልቁ የሚሣለው...

አነጋጋሪው የአዲስ አበባ ቴአትር ቤቶች አደረጃጀት

ሀገር ፍቅር፣ ራስ ቴአትር፣ የአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ (ማዘጋጃ ቤት) እና የአዲስ አበባ ሕፃናትና ወጣቶች ቴአትር ቤት ተጠሪነታቸው ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት...

ኪነ ጠቢብ ዕንቁ ሥላሴ ወርቅአገኘሁ (1946 – 2017)

አስቀድሞ ‹ሲኒማ ራስ ኃይሉ› ከ1971 ዓ.ም. ጀምሮ ራስ ቴአትር የሚባለው በአዲስ አበባ ከተማ የጥበብ ማዕድ ይስተናገድባቸው ከነበሩት መካከል ይጠቀሳል፡፡ ከመድረክ ተውኔት እስከ ፊልም በማቅረብ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለቀድሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚው መታሰቢያ አቆመ

‹‹መታሰቢያነቱ ለካፒቴን መሀመድ አህመድ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ፡ 1923-2017›› ይህ የሰሌዳ ጽሑፍ የታየው ባለፈው ኅዳር ወር ላረፉት የኢትዮጵያ አየር መንገድን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት በልዕልና...

የመገለጡ ቀን እና ትውፊቱ

ከአንድ ሺሕ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ስድስት ዓመታት በፊት በዛሬዋ ቀን ማለትም ጥር 11 ቀን 31 ዓ.ም. (5531 ዓመተ ዓለም) ሰማያዊው በመሬታዊው እጅ የተጠመቀበት ነው፡፡ እግዚእ...

‹‹አሞራው ካሞራ››

‹‹በቅዳሴው ቦታ ቀለሃ ሲዘመር፣ እንዴት ሰንብተሻል እናትዋ ጎንደር፡፡ አገር እንደዋዛ ናፍቆት እንደዋዛ የእነ አሞራው አገር የመይሳው ካሳ አዘዞ ድማዛ፡፡ ከዳሽን ላይ ፈልቆ ቀድታ ያጠጣችው የነካትን ሁሉ አቃጥላ ፈጀችው፡፡›› ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ...

የእንግሊዝኛ አንባቢ ያገኘው ‹‹ኦሮማይ››

ሰሞኑን የምዕራቡን ሚዲያ የተቆጣጠረው መጽሐፋዊ ዜና የስመ ጥሩ ደራሲ በዓሉ ግርማ ለመሰወሩ ሰበብ የሆነበትን ታዋቂው ‹‹ኦሮማይ›› ልቦለዱ በሀገረ እንግሊዝ በእንግሊዝኛ ታትሞ መቅረቡ ነው፡፡ ከአማርኛ ወደ...

ወፎችና የሰው ልጅ ምንና ምን ናቸው?

በሔኖክ ያሬድ የሰው ልጆችና ወፎች የሚጋሯቸው፣ የሚያገናኛቸው ነጥቦች መኖራቸውን ጸሐፍት ይጠቅሳሉ። በአስደናቂ መልኩ ከተጠቀሱት መካከል  ነፃነትና ፍለጋ የጋራ ባህሪያት ሁነው መጥተዋል። ስለ አዕዋፋትና ሰዎች ተዘምዶ...

በዓል አድማቂው ‹‹ሁራ ሰለስተ››

ወርኃ ታኅሣሥና ጥር በክርስቲያኖች ዘንድ በትውፊታቸው መሠረት የሚያከብሯቸው በዓላት ልደት፣ ጥምቀት፣ አስተርእዮ በድምቀታቸው ለየት ይላሉ፡፡ ከዘመነ ልደት እስከ ዘመነ አስተርእዮ ከባህላዊ መገለጫዎች ጋር ከሚከበርባቸው...
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ና ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት በኢሜል ይመዝገቡ

- Advertisement -