Thursday, December 8, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ሥነ ፍጥረት

  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -

  ኤሊዎች

  የኤሊ ዝርያዎች በየብስም በውኃም ውስጥ ይኖራሉ፡፡ በሴል የተሸፈኑ መሆናቸው ከሌሎች ገበሎ አስተኔዎች ይለያቸዋል፡፡ በዓለም ላይም 300 ያህል ዝርያዎች እንዳላቸው ይታወቃል፡፡

  ዓሳ አጥማጆቹ ለማሚቶች

  ለማሚቶች (Cormorants) ትላልቅ ወፎች ሲሆኑ፣ የተያያዘ እግር እና መንጠቆ ዓይነት ምንቃር አላቸው፡፡

  አደገኛው አሳ

  ሻርክ (Shark) እና ባራኩዳ (Barracuda) የሚባሉ የአሳ ዝርያዎች በአደገኝነታቸው ቢታወቁም፤ የትኞቹም ቢሆኑ ከትንሹ ጨው አልባ (ሐይቅና ወንዝ) ውኃ ውስጥ ነዋሪ ከሆኑት የደቡብ አሜሪካ አሳዎች በአደገኛነታቸው የሚወዳደሩ አይሆኑም፡፡

  ጃርት

  ጃርቶች (Porcupines) ከሌሎቹ የአይጥ ዝርያዎች የሚለዩት እንደመርፌ በሾሉ ወስፌዎቻቸው ነው፡፡

  መርዛም እባቦች ይናደፋሉ ወይስ ያጠቃሉ?

  መርዛም እባቦች ይናደፋሉም፤ ያጠቃሉም፡፡ የንድፊያው ልክ የሚለያየው በእባቡ ዓይነት ነው፡፡ ረጅም ጥርስ ያላቸው እንደ ራትል እባብ (Rattle Snake) ዓይነት ዝርያዎች ብዙም አያኝኩም፡፡
  - Advertisement -

  ትኩስ ፅሁፎች

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት