Skip to main content
x

ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች መንስዔ የሆኑት አደንዛዥ ዕፆችን መከላከል እንዳዳገተ ተገለጸ

ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች መንስዔ የሆኑ አደንዛዥ እፆችን ስርጭት መግታት አዳጋች እንደሆነ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት የሚሠራበት ሐገር አቀፍ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መቆጣጠሪያና መከላከያ መርሐ ግብር ሰሞኑን ይፋ ሲሆን ተገልጿል፡፡  

ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር 25 ሚሊዮን ብር በጀት ተያዘ

በኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሥር ለሚገኘው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ምክር ቤት ለምርምር በጀት የሚውል 25 ሚሊዮን ብር መበጀቱን 46 የፕሮጀክት ሐሳቦች ተመርጠው ወደ ተግባር የሚለወጡበት ሁኔታ በመመቻቸት ላይ መሆኑን አቶ መሐሙዳ አህመድ ጋዕዝ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አስታወቁ፡፡

ቫላንታይንና እናትነት

በ270 ዓ.ም. አካባቢ የነበረው የሮማ ንጉሥ ካላውዲየስ ሁለተኛ አንድ አስደንጋጭ አዋጅ አወጀ፡፡ በሮም የሚኖር ማንኛውም ወንድ ወጣቶች ትዳር እንዳይዙና በውትድርና እንዲያገለግሉ ብቻ አስለፈፈ፡፡

ምን የት?

​​​​​​​የደም ልገሳ በቫላንታይን ቀን የፊታችን ቅዳሜ የሚከበረውን የቫላንታይን ቀን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የደም ልገሳ ፕሮግራም ተዘጋጀ፡፡

ድብደባ ከተፈጸመባቸው ሁለት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አንደኛው ሕይወቱ አለፈ

ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ውለው በምርመራ ላይ ናቸው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ፣ ሁለት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የጥበቃ ሠራተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸው አንደኛው ሕይወቱ ማለፉ ተረጋገጠ፡፡

በአትክልትና ፍራፍሬ መደብሮች ላይ የጥራት ቁጥጥር ሊደረግ ነው

ለጤፍ እንጀራም ደረጃ እየተዘጋጀ ነው የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ኢንተርፕራይዝ እየተበራከቱ በመጡት የፍራፍሬ ጭማቂና የአትልክት ቤቶች ላይ የጥራት ቁጥጥርና ማረጋገጫ የመስጠት ሥራዎችን ለማካሄድ፣ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን ምላሽ በመጠባበቅ ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡

አያት በሊዝ ወስዶ መሠረቱ ወጥቶ ያለቀ ቦታ ለኢሊሌ ሆቴል ተወሰነ

መሠረቱን ለማውጣት ከ3.7 ሚሊዮን ብር በላይ እንደወጣበት ተገልጿል በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካዛንቺስ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ወረድ ብሎ የሚገኘውን፣ ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አያት አክሲዮን ማኅበር በሊዝ የወሰደውና መሠረቱ ወጥቶ ያለቀ ቦታ፣ ፊት ለፊቱ ለሚገኘው ኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል በፍርድ ቤት ውሳኔ ተሰጠ፡፡

ገንዘብ ሚኒስቴር ለዩኒቨርሲቲዎች የገዛቸውን አውቶብሶች ተረከበ

- አግታ አውቶብሶችን አገር ውስጥ ሊገጣጥም ነው በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ሥር ያለው የመንግሥት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ኤጀንሲ፣ ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች 120 አውቶብሶችን ለመግዛት ያወጣውን ጨረታ ያሸነፈው አግታ ኩባንያ፣ 70 አውቶብሶችን የካቲት 3 ቀን 2007 ዓ.ም. አስረከበ፡፡

በላይፕዚሽ ከተማ ከንቲባ የሚመራ የልዑካን ቡድን የአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ጎበኘ

የጀርመን የትምህርትና የባህል ማዕከል በሆነችው ላይፕዚሽ ከተማ ከንቲባ የሚመራ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ፡፡ የልዑካን ቡድኑ የካቲት 3 ቀን 2007 ዓ.ም. በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን የኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታና የቀላል ባቡር ፕሮጀክቶችን ጎብኝቷል፡፡