Skip to main content
x

‹‹አስተዳደሩ መሬት በመሸጥ የከተማው ልማት ይፋጠናል ብሎ አያምንም››

አቶ አባተ ስጦታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በርካታ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እየተካሄዱ ቢሆንም፣ የሙስና መንሰራፋት፣ የመልካም አስተዳደር እጦት እንዳለ ይነገራል፡፡

ያልተገለጠው ሀብት

ኢትዮጵያ በእብነበረድ የበለጸገች አገር ናት፡፡ ይህ ሀብት ከሚገኝባቸው አካባቢዎች መካከል ሐረር፣ ትግራይ፣ ወለጋና ቤንሻንጉልን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ምንም እንኳን በአገሪቱ የተትረፈረፈ እብነበረድ ሀብት ቢኖርም፣ በአግባቡ በሥራ ላይ እየዋለ አይደለም፡፡

‹‹ከዓባይ ጓዳ ጥበብ ሲቀዳ››

ከግማሽ ምእት ዓመት በላይ ዕድሜ ባስቆጠሩት ሁለቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት እና ባሕር ዳር መምህራን ኮሌጅ (አካዴሚ ፔዳጎጂ) ጥምረት በ1992 ዓ.ም. የተመሠረተው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ በአሁኑ ወቅት ትኩረት ሰጥቶ ከሚንቀሳቀስባቸው ተግባራት አንዱ በአገር በቀል ዕውቀት ላይ የተመሠረተው ንቅናቄ ነው፡፡

‹‹ዩኔስኮን የመጨረሻ ግብ አድርገን ከያዝነው ችግር ነው›› አቶ ኤፍሬም አማረ፣ የቅርስ ምዝገባ ቁጥጥርና ደረጃ ማውጣት ዳይሬክተር

​​​​​​​ ‹‹ቅርሶች በታሪክ ምስክርነታቸው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፉ ሳይንሳዊ ምዝገባና ቁጥጥር ማከናወን፣ ቅርሶችን ከሰው ሠራሽና ከተፈጥሮ አደጋዎች መከላከል፣ ከቅርሶች የሚገኙ ጥቅሞች ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ልማቶች እገዛ እንዲያደርጉ ማስቻል፣ ቅርሶችን  ማግኘትና ማጥናት›› የሚሉ ዐበይት ዓላማዎችን እንዲይዝ ተደርጎ በ1992 ዓ.ም.

‹‹ከሦስት መቶ ሺሕ ሔክታር በላይ የቡና እርሻ እንደሚኖረን ይጠበቃል››

አቶ ሰማን አባ ጎጃም የጅማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በምዕራብ ኢትዮጵያ ከሚገኙት ከተሞች በትልቀነቷ የምትጠቀሰው ጅማ ከተማ በኦሮሚያ ክልል ትገኛለች፡፡ ጅማ በክልሉ ከሚገኙት 18 ዞኖች አንዷ ስትሆን በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመን የከፋ ጠቅላይ ግዛት (በደርግ ክፍለ ሀገር) ዋና ከተማ ነበረች፡፡

ባለሀብቱን ‹‹የጋብቻ ያህል›› ያቆራኘው የአሉሚንየም ኢንቨስትመንት

​​​​​​​አቶ ብሩክ ኃይሌ የሥነ ሕንፃ (አርክቴክት) ባለሙያ ሲሆኑ፣ የከፍተኛ ትምህርታቸውን በአውቶሞቲቭ ምህንድስና በዲፕሎማ ከተመረቁ በኋላ የመጀመርያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በብረታ ብረት የትምህርት ክፍል (ሜታለረጂ) ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይዘዋል፡፡

ከአንድ የስንዴ ግብዓት 17 ዓይነት የዱቄት ውጤቶች የሚያበለፅገው ቴክኖሎጂ

ዱቄት በማምረትና በተለይም ለመንግሥት ተቋማት በማቅረብ የሚታወቀው አስትኮ የተመሠረተው በ1996 ዓ.ም. ነው፡፡ ገላን አካባቢ የሚገኘው ፋብሪካው ሥራውን የጀመረው ዱቄት በማምረት ሲሆን ፓስታና መኮረኒ ወደ ማምረቱም ተቀላቅሏል፡፡ መንግሥት

‹‹የማኅበረሰቡን የአገልግሎት ክንፍ በማጠናከር የጎዳና ተዳዳሪዎችን ችግር ለመፍታት እንሠራለን›› ወ/ሮ ዝናሽ በዛብህ

ድርጅቱ የተቋቋመው በተለይ ሴት ሕፃናት ጎዳና ተዳዳሪዎችን ካሉበት ሕይወት ለማላቀቅ ነው፡፡ ዓላማውን ለማስፈጸም በአራት ሥፍራዎች መጠለያ ያለው ቢሆንም ሥራውን በሚፈለገው ደረጃ ለመሥራት እክሎች አሉበት፡፡