ዜና
በኢትዮጵያ ለአራት ወራት ዕርዳታ ያልቀረበላቸው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ሕይወት አደጋ ላይ መሆኑ ተነገረ
ሲሳይ ሳህሉ -
የደቡበ ሱዳን ስደተኞች እየሞቱ መሆናቸው ተገልጿል
ኢትዮጵያ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች አስጠልላቸው የሚገኙ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ስደተኞች የዕርዳታ እህል በመቋረጡ፣ ሕይወታቸው አደጋ ላይ መሆኑንና ለአገርም የደኅንነት ሥጋት መደቀኑ ተነገረ፡፡
ከጥቂት ወራት በፊት የዓለም የምግብ ፕሮግራምና የአሜሪካ መንግሥት...
ኢትዮጵያ ውሉ የጠፋና ተለዋዋጭ የሆነ ጊዜ ውስጥ እንደምትገኝ በማኅበራዊ ጥናት መድረክ ጥናት ተገለጸ
ዮናስ አማረ -
አገር በቀሉ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ተቋም የማኅበራዊ ጥናት መድረክ (ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ - FSS) ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው ጥናት፣ ኢትዮጵያ ውሉ በጠፋና ተለዋዋጭ በሆነ ጊዜ ውስጥ እንደምትገኝ ገለጸ፡፡ ሐሙስ መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም....
ኢሰመኮ የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ኮሚሽን መረጃን ተቃወመ
ዮናስ አማረ -
የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የሰየመው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ከሰሞኑ ባቀረበው ሪፖርት የሰጠውን መረጃ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ተቃወመ፡፡
ኮሚሽኑ በሪፖርቱ ላይ ኢሰመኮ መረጃ ለማጋራት አዘግይቶብኛል ሲል መጥቀሱ አስቆጥቶታል፡፡ የኢሰመኮ...
ኢሠማኮ የስደተኞችን መብት ለማስከበር ከሌሎች አገሮች አቻ ተቋማት ጋር ትብብር መፈራረም ጀመረ
ዳዊት ታዬ -
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ ሠራተኞችና ስደተኞችን መብት ለማስጠበቅ ከተለያዩ አገሮች አቻ ማኅበራት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነቶችን እየተፈራረመ እንደሆነ አስታወቀ፡፡
ኢሠማኮ ይህንን ያስታወቀው ከትናንት በስቲያ ከኢትዮጵያ ሶማሊያና ከሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ...
በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ከግል ድርጅቶች ጋር በአጋርነት የሚያሠራ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ፣ ከግል ድርጅቶች ጋር በአጋርነት መሥራት የሚያስችል ረቂቅ መመርያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
ቢሮው ይህን ያስታወቀው መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም. በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ የመጀመርያውን ረቂቅ መመርያ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርሻ የያዘበት የናይጄሪያ አየር መንገድ ምሥረታ ላልተወሰነ ጊዜ ታገደ
አየር መንገዱ እንዲህ ዓይነት ውሳኔ በመንግሥት ለውጥ ወቅት የተለመደ ነው ብሏል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 49 በመቶ ድርሻ በመያዝ ናይጄሪያ ኤር የተሰኘ የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን በማቋቋም ሥራ ለማስጀመር ጫፍ የደረሰው ሒደት በአዲሱ የናይጄሪያ መንግሥት ለጊዜው...
- Advertisement -
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ መቀጠሉን ነዋሪዎች ተናገሩ
ሲሳይ ሳህሉ -
በአማራ ክልል በተለይም በጎጃም፣ በሰሜን ወሎ፣ በሸዋና ኦሮሚያ ዞን አካባቢዎች በአገር መከላከያ ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረገው የተኩስ ልውውጥ መቀጠሉን፣ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ነዋሪዎች አስረድተዋል፡፡
በሰሜን ወሎ ዞን በተለይም በላሊበላ አካባቢ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ከተማው ጫፍ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራል መንግሥት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንዲመቻችለት ጠየቀ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንዲያመቻችለት ለፍትሕ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ።
ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የሁለትዮሽ የውይይት መድረክ እንዲመቻችለት የጠየቀው፣ በፍትሕ ሚኒስቴር ሥር የተዋቀረው ገለልተኛ የባለሙያዎች ቡድን...
በባቢሌ በኦሮሚያና በሶማሌ ኃይሎች መካከል ግጭት መደረጉ ተሰማ
ዮናስ አማረ -
በጂቡቲ መንገድ አውራ ጎዳና ከተማ ግጭት መከሰቱ ታውቋል
የኦሮሚያና የሶማሌ ክልሎችን በሚያዋስነው ባቢሌ አካባቢ ግጭት ማጋጠሙ ተሰማ፡፡ ከእሑድ መስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ግጭቱ መከሰቱን የጠቀሱ የአካባቢው ምንጮች፣ በሁለቱ ክልሎች የፀጥታ ኃይሎች መካከል የተኩስ...
የኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ቤቶችን ቁልፍ ሰብረው በገቡ ግለሰቦች ላይ ዕርምጃ መወሰድ መጀመሩ ተገለጸ
ከሁለት ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕጋዊ ባልሆኑ ግለሰቦች መያዛቸው ተነግሯል
በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ቤቶችን ቁልፍ ሰብረው በገቡ ግለሰቦች ላይ ዕርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ለባለዕድለኞች የተላለፉ ቤቶችን ሰብረው የገቡ ግለሰቦችን ማስለቀቅ...