Monday, December 4, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜና

በወረራ የተያዘውን የኢትዮጵያ መሬት በድርድር ለማስመለስ የሱዳንን ሰላም መሆን እየጠበቀ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ

ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብን እንዲቀላቀል በቀረበው ጥሪ ጥናት መጀመሩ ተገልጿል በወረራ የተያዘውን የኢትዮጵያ መሬት በድርድር ለማስመለስ፣ ሱዳን ከገባችበት አውዳሚ ጦርነት እስክትወጣ እየጠበቀ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም. የሦስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ለሕዝብ ተወካዮች...

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለተሰማሩ ወታደሮቿ ካሳና ወርኃዊ ክፍያ በወቅቱ እንዲፈጸም ጠየቀች

በሶማሊያ በሰላም ማስከበር ግዳጅ ተሰማርተው ለተሰውና ለቆሰሉ የሠራዊት አባላት የጊዜ ገደቡን የጠበቁ ካሳና ወርኃዊ ክፍያዎች እንዲፈጸሙ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቀረበች። ኢትዮጵያ ጥያቄውን ያቀረበችው በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የሰላምና የፀጥታ ዲፓርትመንት ፋይናንስ ኃላፊ በሆኑት ሰሊጂ ባንጊ የተመራ ልዑክ፣...

በኤክሳይስ ታክስ አተገባበር መፍትሔ ላላገኙ ተሽከርካሪዎች እንደገና ጨረታ መውጣቱ ቅሬታ አስነሳ

የጉምሩክ ኮሚሽን ሁሉንም ሕጋዊ መንገዶች ተከትሎ ጨረታውን ማውጣቱን አስታውቋል በ2012 ዓ.ም. የወጣው የኤክሳይስ ታክስ ተግባራዊ በሚደረግበት ወቅት ውዝግብ አስነስተው ከነበሩት 297 ተሽከርካሪዎች ውስጥ አብዛኞቹ በጉምሩክ ኮሚሽን እንደገና ለጨረታ በመቅረባቸው፣ በተሽከርካሪዎቹ ባለቤቶች ላይ ቅሬታ ፈጠረ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን...

የኢትዮጵያ ባንኮች የኢኮኖሚ መዋቅር ለውጦችን ማስተናገድ የሚያስችል አቅም እንዲፈጥሩ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አወቃቀርና አደረጃጀት እየተቀየረና የዓለም ኢኮኖሚ ግንኙነት እየተወሳሰበ ስለሚሄድ፣ የኢትዮጵያ ባንኮችም ይህንን ተፈጥሯዊ ክስተት ማስተናገድ የሚችሉበትን አቅም መፍጠር እንደሚገባቸው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ አሳሰቡ፡፡ አቶ ማሞ ሐሙስ ኅዳር 13 ቀን 2016...

በፓርላማ የሚፀድቁ ሕጎች በቂ የሕዝብ ውይይትና ምክክር እንዲደረግባቸው ተጠየቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአስፈጻሚው አካል የሚላኩለት የሕግ ረቂቆች በቂ የሕዝብ ውይይትና ምክክር ተደርጎባቸው እንዲፀድቁ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥያቄው የቀረበው በተጠናቀቀው ሳምንት መልካም አስተዳደር ለአፍሪካ የተሰኘው ድርጅት የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮው፣ ‹‹ተቋማዊ ልማት አደረጃጀትና መልካም አስተዳደር በኢትዮጵያ››...

የመጀመሪያው ፀረ ድሮን ቴክኖሎጂ ሥርዓት በቦሌ ኤርፖርት ሥራ ላይ ዋለ

በናርዶስ ዮሴፍ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከሰሃራ በታች ባሉ አገሮች ብቸኛ የሆነውን የመጀመሪያ ፀረ ድሮን ቴክኖሎጂ ሥርዓት፣ ከዓርብ ኅዳር 14 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በሥራ ላይ አዋለ። በፈረንሣይ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት ኩባንያ ሲኤስ...
- Advertisement -

ለገበያ የሚቀርበው ማንጎ በተባይ የተጠቃ መሆኑን ተመራማሪዎች አስታወቁ

በአሁኑ ወቅት በመላው ኢትዮጵያ ለገበያ እየቀረበ ያለው ማንጎ በተባይ የተጠቃ መሆኑን ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ ከህንድ በመጣ ችግኝ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን የተከሰተው የነጭ ማንጎ ተባይ (ዋይት ማንጎ ስኬል) በመላ አገሪቱ መሠራጨቱን፣ የተመረቱ ማንጎዎች...

ኢትስዊች ከ405 ሚሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱ ተነገረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ጨምሮ ሁሉም ባንኮች ባለአክሲዮኖች የሆኑበት ኢትስዊች ኩባንያ በ2015 የሒሳብ ዓመት በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ከፍተኛ የሚባለውን የትርፍ ክፍፍል ድርሻ ማስመዝገቡን፣ ዓመታዊ የትርፍ መጠን ጭማሪውን 172 በመቶ በማሳደግ ከታክስ በፊትና በኋላ 405.3 ሚሊዮን ብር...

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተንከባላይ የሒሳብ ኦዲት ጉድለቶች እንዳሉበት የፓርላማ ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በ2014 በጀት ዓመት ሲንከባለሉ የቆዩ የሒሳብ ጉድለት እንዳሉበት፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተደደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ይህንን ያስታወቀው ኅዳር 12 ቀን 2016 ዓ.ም. ዩኒቪርሲቲው የ2014 በጀት ዓመት...

ከስድስት ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት የመቀንጨር ተጠቂ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ

በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ፣ ግጭትና የዋጋ ግሽፈት ሳቢያ በተከሰተ የተመጣጣኝ የምግብ እጥረት ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት የመቀንጨር ተጠቂ መሆናቸውን በጥናት ተመላከተ፡፡ ‹‹አምስተኛው የኢትዮጵያ ሥርዓተ ምግብ መሪዎች›› ኔትወርክ ዓርብ ኅዳር 14 ቀን 2016 ዓ.ም. ዓመታዊ ጉባዔውን ሲያደርግ፣...
- Advertisement -