Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -

  ዜና

  አራተኛው የጣና ከፍተኛ እርከን የውይይት መድረክ ሃይማኖት ነክ የደኅንነት ሥጋቶች ላይ ይመክራል

  ከሚያዚያ 10 እስከ 11 ቀን 2007 ዓ.ም. በባህር ዳር ከተማ የሚካሄደው የጣና ከፍተኛ እርከን የውይይት መድረክ፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአፍሪካ እየተስፋፉ የመጡት ሃይማኖት ነክ የደኅንነት ሥጋቶች ላይ እንደሚመክር ታወቀ፡፡

  ከሕገወጥ አዘዋዋሪዎች የተያዙ 6.1 ሜትሪክ ቶን የዝሆን ጥርሶች ተቃጠሉ

  168 ሕገወጥ አዘዋዋሪዎች በፍርድ ቤት ቅጣት ተጥሎባቸዋል ባለፉት 30 ዓመታት በተለያዩ ጊዜያት ወደ ተለያዩ 19 የአፍሪካና የዓለም አገሮች ለማለፍ ሲሞክሩ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተደረገ ፍተሻ፣ በቁጥጥር ሥር የዋሉ 6.1 ሜትሪክ ቶን የዝሆን ጥርሶችና ከጥርሶቹ የተሠሩ የተለያዩ ጌጣጌጦች መጋቢት 11 ቀን 2007 ዓ.ም. ተቃጠሉ፡፡

  በሐዋሳ ከተማ የተከራካሪያቸውን ጠበቃ ገድለዋል የተባሉት ባለሀብት በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ

  - በጥይት ተመትተው የተረፉት ሌላው ጠበቃ አካላቸው አይንቀሳቀስም

  ከተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በነፃ የተሰናበቱት የቀድሞ የኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን ኃላፊዎች ተሾሙ

  -  ለ18 ወራት በእስር ቆይተው በብቃት በመከላከላቸው ነፃ ወጥተዋል የቀድሞ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ፋይናንሱን ከሚያመጡ ድርጅቶች ለመግዛት ባወጣው ዓለም አቀፍ የትራንስፎርመሮች ጨረታ ምክንያት፣ በሙስና ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው ለ18 ወራት ባደረጉት ክርክር በነፃ የተሰናበቱት ሁለት ምክትል ሥራ አስፈጻሚዎችና ሦስት ኃላፊዎች በሹመት ወደ ሥራቸው ተመለሱ፡፡

  በፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የተነሳው እሳት በሠራተኞች ላይ ሞትና ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

  -  ሠራተኞቹ ቤተል ሆስፒታል ተኝተው እየታከሙ ነው ‹‹እሳቱ በማምረቻ ፋብሪካው ላይ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር ተችሏል›› ስኳር ኮርፖሬሽን መጋቢት 5 ቀን 2007 ዓ.ም. ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት አካባቢ እስካሁን ባልታወቀ ምክንያት በፊንጫ ስኳር ፋብሪካ በተነሳ ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ፣ አንድ የፋብሪካው ባለሙያ ሕይወታቸው ሲያልፍ በ16 ሠራተኞች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱ ታወቀ፡፡

  የትምባሆ ሞኖፖል የመሬት ጥያቄ ግጭት አስነሳ

  ብሔራዊ ትምባሆ ሞኖፖል ድርጅት ከውጭ የሚያስገባውን ትምባሆ ቅጠል በአገር ውስጥ ለማምረት የያዘው ዕቅድ ችግር ገጠመው፡፡ ድርጅቱ በደቡብ ክልል ጋሞ ጎፋ ዞን የጠየቀው መሬት ባለፈው ሳምንት ግጭት አስነስቷል፡፡
  - Advertisement -Girl in a jacket

  የአፍሪካ መንግሥታት ለአየር መንገዶቻቸው ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

  - ኢትዮጵያ አዲስ የአየር ትራንስፖርት ፖሊሲ ልታፀድቅ ነው የአፍሪካ መንግሥታት የአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ለአኅጉሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ በመገንዘብ፣ ለአየር መንገዶቻቸው አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርጉ ተጠየቀ፡፡

  ኢትዮጵያ ከግብፅና ከሱዳን ጋር የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የፖለቲካ ስምምነት ልትፈራረም ነው

  ኢትዮጵያ ከግብፅና ከሱዳን ጋር በታላቁ የህዳሴ ግድብና በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የፖለቲካ ስምምነት ልትፈራረም ነው፡፡

  ቦይንግ 767 አውሮፕላን በመጥለፍ የተከሰሰው ረዳት አብራሪ ጥፋተኛ ተባለ

  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነውንና የበረራ ቁጥሩ ET-702 አውሮፕላን የካቲት 9 ቀን ለ10 አጥቢያ 2006 ዓ.ም. በመጥለፍ ወንጀል በሌለበት ክስ የተመሠረተበት ረዳት አብራሪ ኃይለ መድኅን አበራ፣ መጋቢት 7 ቀን 2007 ዓ.ም. የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈበት፡፡

  የአዲስ አበባ አስተዳደር ሕገወጥ ላላቸው ነዋሪዎች ሕጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሊሰጥ ነው

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሕገወጥ መንገድ የመሬት ባለቤት ሆነዋል ላላቸው ነዋሪዎች፣ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በመስጠት ሕጋዊ ሊያደርጋቸው ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር