ዜና
ከግል ሆስፒታሎች 46 በመቶው በአገልግሎት ጥራት ቀይ ተሰጣቸው
- የጤና ተቋማት የአገልግሎት ጥራት ደረጃ ለሕዝብ ይፋ ይሆናል
የአዲስ አበባ የመድኃኒት፣ የምግብና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለሥልጣን በ2006 ዓ.ም. ጀምሮ ከሦስት ወራት በፊት ያጠናቀቀው ግምገማ እንደሚያሳየው፣ ከ34 የግል ሆስፒታሎች 46 በመቶ የሚሆኑት በዝቅተኛ የአገልግሎት ጥራት ቀይ እንደተሰጣቸው ተገለጸ፡፡
የተሽከርካሪ አደጋ መብዛት ያሳሰበው መንግሥት ለባለድርሻዎች ጥሪ አቀረበ
ታምሩ ጽጌ -
- ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ብቻ 260 ሰዎች ሞተዋል
- ከ81 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል
በሞ ኢብራሂም የአፍሪካ መልካም አስተዳደር ደረጃ ኢትዮጵያ 32ኛ ወጣች
የናሚቢያው ፕሬዚዳንት የሞ ኢብራሂም ሽልማትን አሸነፉ
የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን በየዓመቱ በሚያወጣው የአፍሪካ መልካም አስተዳደር ጠቋሚ ኢትዮጵያ ከ52 አገሮች 32ኛ ወጣች፡፡
ለኢንዱስትሪዎች የሚለቀቀው የኤሌክትሪክ ኃይል ራሱን በቻለ መስመር እንዲስተናገድ ተወሰነ
ውድነህ ዘነበ -
ኢንዱስትሪ ዞኖችና ከተሞች የሚጠቀሙበት የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር እንዲለያይና ራሱን በቻለ መስመር እንዲስተናገድ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ኢትዮጵያ ከግብፅና ከሱዳን ጋር በካርቱም እየመከረች ነው
ጥናት የሚያደርጉ ድርጅቶችን ይመርጣሉ
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ሁለት የተፅዕኖ ሥጋቶችን ለማጥናት በተስማሙት መሠረት የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን ሚኒስትሮችና ባለሙያዎች ጥናቱን ለማካሄድ የቀረቡ ድርጅቶችን ለመምረጥ ካርቱም ላይ ተገናኝተው እየመከሩ ነው፡፡
በሐሰተኛ ማዕረግ የማጭበርበር ወንጀል የተፈረደባቸው ሳሙኤል ዘሚካኤል አዲስ ክስ ተመሠረተባቸው
ታምሩ ጽጌ -
‹‹ዶ/ር ኢንጂነር ነኝ›› በሚል ሐሰተኛ ማዕረግ በማጭበርበር ወንጀል ተርጥረው፣ ከተመሠረቱባቸው ሦስት ክሶች አንዱን ክደው በሁለቱ ጥፋተኛ የተባሉት አቶ ሳሙኤል ዘሚካኤል አዲስ ክስ ተመሠረተባቸው፡፡
- Advertisement -
በአዲስ አበባ በቀን 206 ሺሕ ሜትር ኩዩብ ውኃ እጥረት አለ
ውድነህ ዘነበ -
114 ሺሕ ሜትር ኪዩብ ውኃ ወደ መስመር ገብቷል
የአዲስ አበባ ከተማ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በአቅርቦትና በፍላጎት መካከል ያለውን ክፍተት ለማጥበብ ባካሄደው ግዙፍ ፕሮጀክት 114 ሺሕ ሜትር ኪዩብ ውኃ ወደ መስመር ማስገባት ቢችልም፣ 206 ሺሕ ሜትር ኪዩብ ውኃ እጥረት መኖሩን አስታወቀ፡፡
‹‹የደቡብ ሱዳን ተደራዳሪዎች እኔ የምረዳችሁ ነገር ካለ በማንኛውም ሰዓት ለመደወል አታመንቱ››
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲትና ተቃዋሚያቸው ዶ/ር ሪክ ማቻር የካቲት 24 ቀን 2007 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ፊት ለፊት ተገናኝተው መደራደር ጀመሩ፡፡
መንግሥት በሲኖትራክ ሳቢያ የሚከሰተውን አደጋ የሚያጠና ግብረ ኃይል ማቋቋሙ ተሰማ
ዮናስ ዓብይ -
ሲኖትራክ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ቻይና ሠራሽ የጭነት ተሽከርካሪ ምክንያት የሚከሰተው አደጋ እየተባባሰ በመምጣቱ፣ የአደጋውን መነሻ በመለየት ዕርምጃ ለመውሰድ መንግሥት ጥናት የሚያካሂድ ግብረ ኃይል ማቋቋሙ ተሰማ፡፡
መንግሥት ለባቡር ፕሮጀክቶች ከሚያስፈልገው 60 ቢሊዮን ብር 18 ቢሊዮን ብር ሸፍኜያለሁ አለ
ውድነህ ዘነበ -
የዘገየው የባቡር ፕሮጀክት በይፋ ግንባታው ተጀመረ
መንግሥት ለባቡር ፕሮጀክቶች ከሚያስፈልገው 60 ቢሊዮን ብር ውስጥ 25 በመቶ ወይም 18 ቢሊዮን ብር መሸፈኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡