Thursday, June 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3.15 ቢሊዮን ብር አተረፈ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ሰኔ ወር በተጠናቀቀው እ.ኤ.አ. የ2013/2014 በጀት ዓመት 3.15 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱ ታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮግራም ለመሳተፍ 28 ኩባንያዎች ቀረቡ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የመኖሪያ ቤቶች ችግር ለመቅረፍ መንግሥት ባወጣው ዓለም አቀፍ ጨረታ ለመሳተፍ ሰነድ ከገዙ 77 ኩባንያዎች ውስጥ 28 ኩባንያዎች ተወዳደሩ፡፡

አቶ ብርሃኑ አዴሎ በቀረበባቸው ቅሬታ በድጋሚ ተነሱ

አቶ ብርሃኑ አዴሎ ከአዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተርነት ኃላፊነታቸው በሕዝብ ቅሬታ ምክንያት እንዲነሱ ተደረገ፡፡ አቶ ብርሃኑ በሕዝብ ቅሬታ ምክንያት ከኃላፊነታቸው ሲነሱ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው፡፡

የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር ምርጫ ቦርድን ወቀሰ

የዘጠኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓትን በር ለመዝጋት እየተንቀሳቀሰ ነው ሲል ቅሬታውን ገለጸ፡፡ ትብብሩ ይኼን ያስታወቀው ጥር 4 ቀን 2007 ዓ.ም. በሰማያዊ ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡

ምርጫ ቦርድ ለመኢአድና ለአንድነት ተጨማሪ የሁለት ሳምንት ጊዜ ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር 5 ቀን 2007 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የውስጥ ችግሮቻቸውን እንዲፈቱ ተጨማሪ የሁለት ሳምንት ጊዜ መስጠቱን በሚኒስትር ማዕረግ የቦርዱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ገለጹ፡፡

የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ቃጠሎ ውዝግብ ፈጥሯል

‹‹የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንደደረሱ ቢያጠፉ ሆቴሉን ማትረፍ ይቻል ነበር›› የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ ‹‹በተደወለልን በሁለት ደቂቃ ውስጥ ደርሰናል››
- Advertisement -

ፓርላማው የሰብዓዊ መብትና የእንባ ጠባቂ ኮሚሽነሮችን የሥራ ዘመን በውሳኔ ሐሳብ አራዘመ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ዘመናቸው ጥር 5 ቀን 2007 ዓ.ም. የሚያበቃውን የሰብዓዊ መብትና የእንባ ጠባቂ ኮሚሽነሮችን የሥራ ዘመን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2007 ዓ.ም. ድረስ አራዘመ፡፡

የውጭ ኩባንያዎች ለሪል ስቴት ልማት ያቀረቡት ጥያቄ ድጋፍ አገኘ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ አነስተኛ ከተሞችን ለመገንባት ጥያቄ ያቀረቡ የውጭ ኩባንያዎች ድጋፍ አገኙ፡፡

ፀረ ሙስና ኮሚሽንን የሚያገዝፉት አዋጆች በፓርላማው ፀደቁ

የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በአሁኑ ወቅት ካለው ሙስናን የመከላከል አቅም በእጅጉ የገዘፈ ኃላፊነት የሚሰጡትን ሦስት ረቂቅ አዋጆች ፓርላማው ጥር 5 ቀን 2007 ዓ.ም. አፀደቀ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን ጉዳት ደረሰበት

ባለፈው ቅዳሜ ጠዋት ከቶጐ ዋና ከተማ ሎሜ ተነስቶ ወደ ጋና አክራ ያቀናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን ማረፊያ መስመሩን ስቶ ጉዳት ደረሰበት፡፡
- Advertisement -