Thursday, November 30, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜና

ኢዴፓ የምርጫ መወዳደሪያ ማኒፌስቶውን ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)‹‹ኢዴፓ የዛሬውና የነገው ትውልድ ፓርቲ›› በሚል መፈክር ያዘጋጀው የ2007 ዓ.ም. የምርጫ መወዳደሪያ ማኒፌስቶውን የካቲት 18 ቀን 2007 ዓ.ም. ይፋ አደረገ፡፡ በወጣቱ የኅብረተሰብ ክፍል ላይ ልዩ ትኩረት አድርጓል፡፡

‹‹አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከወዲሁ የምርጫውን ውጤት ላለመቀበል አዝማሚያ እያሳዩ ነው›› አቶ ሬድዋን ሁሴን

አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በግንቦት ወር የሚካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ ውጤትን ላለመቀበል ከወዲሁ አዝማሚያ እያሳዩ መሆኑን፣ የመንግሥት ጉዳዮች ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡

የአማራ ክልል ነዋሪዎች የመሠረተ ልማት ችግሮች ኑሮአችንን አክብደውታል አሉ

በአማራ ክልል የሚገኙ አራት ዞኖች የመሠረተ ልማት አውታሮች ችግሮች እንዳለባቸው አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን የአካባቢዎቹን ነዋሪዎች ባወያዩበት ወቅት፣ ነዋሪዎቹ በዋናነት የመንገድ፣ የኤሌክትሪክና የትምህርት ተቋማት ችግሮች እንዳሉባቸው ገልጸዋል፡፡

ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ጉባዔን ግብ ለማሳካት ብዙ ጊዜ እንደሚወስድባት ተጠቆመ

ኢትዮጵያ ስድስቱን የዓለም ጤና ጉባዔን ግቦች ለማሳካት ብዙ ጊዜ እንደሚያስፈልጋት፣ አንድ የዓለም አቀፍ ምግብ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ ጠቆሙ፡፡

ጀርመናዊውና ኦርኪድ በደቡብ ሱዳን የነፃነት ቀን መስተንግዶ እየተወዛገቡ ነው

‹‹የሥር ፍርድ ቤት የወሰነልኝ ሰነዶችን በፎሬንሲክ ምርመራ አረጋግጦ ነው›› የጀርመን ዜግነት ያላቸው አቶ ዮናስ ካሳሁን ‹‹የፎሬንሲክ ምርመራ ውጤት በሰነድ ላይ ሲፈረም አይቻለሁ ዓይነት ነው›› ኦርኪድ ቢዝነስ ግሩፕ

ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከአራት ኩባንያዎች የቀረቡ ፕሮፖዛሎች እየተገመገሙ ነው

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የተፅዕኖ ሥጋቶችን ለማጥናት፣ ከአራት ኩባንያዎች የቀረቡ ፕሮፖዛሎችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ እየገመገመ ነው፡፡
- Advertisement -

የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው ዕርዳታ ከምግብ ዋስትና ውጪ ባሉ መስኮች ላይ ይውላል አለ

የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ በየዓመቱ የሚሰጠውን የሰብዓዊና የምግብ ዋስትና ዕርዳታ ወደ ሌሎች መስኮች እንደሚያዞር አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ይሰጥ የነበረው ዕርዳታ ባስቀመጠው የድርጊት መርሐ ግብር መሠረት እንደሚቀጥል ይፋ አድርጓል፡፡

ግንባታቸው የተጠናቀቁ 33 ሺሕ ኮንዶሚኒየም ቤቶች በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚተላለፉ ታወቀ

ከ20/80 እና 10/90 በተጨማሪ 40/60ም በዕጣው ተካቷል በዕጣው አወጣጥ ሥርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይገኛሉ ተብሏል ካለፈው ዓመት ሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ ጊዜያት በዕጣ ለባለዕድለኞች ይተላለፋሉ ሲባሉ የነበሩት የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕጣ፣ በሚቀጥለው ሳምንት እሑድ የካቲት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. እንደሚወጣ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

ወ/ሮ ሰሎሜና ሁለት የሰማያዊ ፓርቲ ሴት ዕጩዎች በዕጣ ከምርጫ ውድድር ውጪ ሆኑ

የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንትም በዕጣ ተሰርዘዋል ዘንድሮ ለአምስተኛ ጊዜ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካሉት 23 የምርጫ ክልሎች መካከል በ18ቱ ከ12 በላይ ዕጩዎች በመመዝገባቸው በዕጣ ተለዩ፡፡

በሐዋሳ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ለግምት የሚያዳግት ንብረት መውደሙ ተጠቆመ

‹‹ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል››   የታቦር ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ‹‹አንድ ሕፃን ልጅ ብቻ ሕይወቱ አልፏል›› የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ
- Advertisement -