Thursday, December 7, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜና

የኤርትራ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከ24 ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያ ተለየች

• በባህር ዳር አዲስ መንበረ ጵጵስና ተመሠረተ የኤርትራ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከአዲስ አበባ ሜትሮፖላዊት መንበረ ሊቀ ጳጳስ ተለይታ ራሷን እንድታስተዳድር የሮም ፖፕ (ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት) ፍራንሲስ ወሰኑ፡፡

ሐበሻ ሲሚንቶ 49 ሚሊዮን ዶላር ያወጣባቸው ማሽኖች ይገባሉ

አርባ ዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር የወጣባቸው የሐበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማሽነሪዎች በሦስት ቀናት ውስጥ ወደ አገር ውስጥ ይገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ፣ የኩባንያው ማኔጂንግ ዳይሬክተር ኢንጂነር መስፍን አቢ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

ሁለት ታዋቂ የአውሮፓ ኩባንያዎች በኦሞ ሸለቆ ጥጥ የተሠሩ ምርቶች አንገዛም አሉ

ታዋቂዎቹ የአውሮፓ ጨርቃ ጨርቅ ኩባንያዎች የጀርመኑ ቼቦና የስዊድኑ ኤችኤንድኤም በኢትዮጵያ ኦሞ ሸለቆ ውስጥ የተመረተ የጥጥ ምርትን የሚጠቀም የጨርቃ ጨርቅ ምርቶች እንደማይገዙ መግለጻቸው ተሰማ፡፡

አሰንት ካፒታል በኢትዮጵያ ኩባንያዎች ላይ ኢንቨስት ሊያደርግ ነው

አሰንት ካፒታል የተሰኘ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ኩባንያ በኢትዮጵያ ኩባንያዎች ላይ ገንዘብና ዕውቀት ኢንቨስት ለማድረግ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ትራኮን ትሬዲንግ በሽርክና ያቋቋመው ኩባንያ 30 ሺሕ ካሬ ሜትር መሬት አገኘ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ አገር በቀል ኩባንያ የሆነው ትራኮን ትሬዲንግና በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ታዋቂ ከሆነው አልጉርር ግሩፕ ጋር በጋራ ለሚገነቡት አሉሚኒየም ፋብሪካ 30 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ ፈቀደ፡፡

የገቢዎችና ጉምሩክ ወንጀል ምርመራ ቡድን ያወጣው የመያዣና የዕግድ ትዕዛዝ ውድቅ ተደረገ

የገቢዎችና ጉምሩክ ወንጀል ምርመራ ቡድን የፀጉ ብርሃነ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ባለድርሻ በሆኑት በአቶ ፀጉ ብርሃነ ገብረ እግዚአብሔር ላይ ያወጣው የፍርድ ቤት የመያዣና ከአገር እንዳይወጡ የሚያዘው ዕግድ፣ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ፡፡
- Advertisement -

የቱርክ ፕሬዚዳንት የአገራቸው ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት እንዲያደርጉ አበረታታለሁ አሉ

- የቱርክ ቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንት ሦስት ቢሊዮን ዶላር ደርሷል የአፍሪካ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ የጀመሩት የቱርክ ፕሬዚዳንት ራሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን፣ አገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ለመተባበርና የቱርክ ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት እንዲያደርጉ እንደሚያበረታቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ቃል ገቡ፡፡

በ1.2 ቢሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኘው የአይሲቲ መንደር ዘንድሮ እንደሚጠናቀቅ ተነገረ

የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ1.2 ቢሊዮን ብር ወጪ እያስገነባ የሚገኘው የአይሲቲ መንደር ዘንድሮ እንደሚጠናቀቅ፣ ሚኒስትሩ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ለፓርላማው ገለጹ፡፡

ለሁለተኛው የፍጥነት መንገድ ግንባታ ለሚነሱ 455 ሚሊዮን ብር ወጪ ይደረጋል

- የአካባቢና የማኅበራዊ ተፅዕኖው ግምገማ ጥናቱ ተጠናቋል በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ከሆነው የአዲስ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ቀጥሎ ሁለተኛው ይሆናል የተባለው የሞጆ-ሐዋሳ የፍጥነት መንገድን ለመገንባት የሚያስችለው የአካባቢና ማኅበራዊ ተፅዕኖ ግምገማ ጥናት ተጠናቀቀ፡፡

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ድህነት ቢቀንስም ወደባሰ ድህነት የገቡ እንዳሉ ይፋ አደረገ

- መንግሥት የመረጃና የጥናት ሥልት ችግሮች አሉ ይላል የዓለም ባንክ ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ የድህነት ጥናት ባለፉት አሥር ዓመታት ድህነት መቀነሱን ቢያሳይም፣ በአስከፊ ድህነት ውስጥ ይገኙ የነበሩ ሰዎች ወደ ተባባሰ የድህነት አረንቋ ማምራታቸውን አመለከተ፡፡
- Advertisement -