Skip to main content
x
‹‹አፍሪካ በየዓመቱ በሙስና የምታጣው ከ50 ቢሊዮን ዶላር በላይ ልማቱ ላይ ቢውል የሌሎች ድጋፍ ላያስፈልገን ይችላል፡፡››

‹‹አፍሪካ በየዓመቱ በሙስና የምታጣው ከ50 ቢሊዮን ዶላር በላይ ልማቱ ላይ ቢውል የሌሎች ድጋፍ ላያስፈልገን ይችላል፡፡››

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፈቂ ማሃማት፣ 30ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ከመከፈቱ በፊት በተካሄደው የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የተናገሩት፡፡ ‹‹ዘላቂ የፀረ ሙስና ዘመቻ ለአፍሪካ ሥር ነቀል ለውጥ›› በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የዘንድሮው የመሪዎች ጉባዔ ትኩረት አፍሪካ ከተጋረጠባት የሙስና አደጋ ለመታደግ ያነጣጠረ ነበር፡፡