Friday, June 9, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

አስተያየት

በራሳቸው የተጣመረ ሥራ ፈውስን የሚያስገኙት ምግቦች

በኤፍሬም ያሬድ አዲሱ ሳይንሳዊ አመለካከት ምግቦች ቀድሞ ወደነበሩበት የተከበረ ቦታ፣ ማለትም በአጭር የጊዜ ርቀት ውስጥ በዘመናውያኑ የፋርማሲውቲካል መድኃኒቶች በሞኖፖል ከመያዙ በፊት ወደነበረውና ሲወርድ ሲዋረድ፣ ወደመጣው...

ጊዜያዊ ስጦታ

በተሾመ ብርሃኑ ከማል በእንግሊዝኛ ‹A - Temporary – Gift› የተሰኘው የአስማ ሁሴን መጽሐፍ፣ ‹‹ጊዜያዊ ስጦታ›› በሚል ርዕስ በቀለማውያን ተተርጉሞ በ2014 ታትሟል፡፡ የትርጉሙ አርታዒ አሕመድ ሑሴን...

‹‹ተበዳይ በምስክር ዕጦት ፍትሕ ቢነፈግ በምን ይካሳል?››

በያሬድ ነጋሽ በዳይ ለግብሩ ተገን ይሆነው ዘንድ በኅቡዕ ይደራጃል። ከጊዜያትም መርጦ ውድቅትን፣ አልያ በጠራራ ያደፍጣል። የሕግ ጆሮ መስማት በማይችልበት፣ ዓይኑ ማማተር ከሚያዳግተው ርቀት የጥቃቱን ሥፍራ...

በታሪክ ውስጥ የመሪው ሚና እጅግ የላቀ ነው

በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ ግለሰቦች በአንድ አገር ታሪክ ውስጥ  ትልቅ ሥፍራና  ዘመን የማይሽረው  ስም ሊኖራቸው የሚችለው ለመላው ዜጋ ጥቅም፣ ለአገራቸው ክብርና ልዕልና መወገናቸውን የሚያሳይ ተጨባጭ ድርጊት...

እስልምና በኢትዮጵያ

በተሾመ ብርሃኑ ከማል ከታሪክ እንደምንረዳው የእስልምና እምነት በዓለም የተሰራጨው በሦስት ዋና ዋና ወቅቶች ነው፡፡ የመጀመሪያው ከ632-800 ባለው ዘመን ሲሆን በዚህም ዘመን እስልምና በኢትዮጵያ፣ በፋርስ፣ በሶሪያ፣...

ሐረሪዎች ለምን ሸዋል ዒድን ያከብራሉ? ለቱሪዝም ያለው ፋይዳስ ምንድነው?

በተሾመ ብርሃኑ ከማል መግቢያ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ሸዋል ዒድ ምንድነው? ሸዋል ዒድ ከቅድመ ኢስላም እምነት ጋር የተያያዘ ይሆን? ወይስ ሌላ ምስጢር ይኖረው ይሆን?  በዓሉ ለረዥም ጊዜ...

ዘከሪያ፣ ሸኽ (በኋላ አለቃ ነዋየ ክርስቶስ)

በተሾመ ብርሃኑ ከማል ዘከሪያ፣ ሸኽ (በኋላ አለቃ ነዋየ ክርስቶስ (ከ1845 እስከ 1920) በጎንደር፣ ጋይንት አውራጃ ነገላ ውስጥ አውሸንዲባ ከሚባል ቀበሌ ተወለዱ፡፡ አባታቸው በወቅቱና በአካባቢው ከፍ...

‹‹ያልተኖረ ወጣትነት በዓለም ከሚያጋጥሙ ኪሳራዎች ሁሉ ቁንጮው!

በያሬድ  ነጋሽ "ኤሊ ጉረኛው አፈረ፣ ጥንቸል ትጉ ተከበረ፣ . . ." በአጸደ ሕፃናት ጊቢ ውስጥ ድምፁ ያስተጋባል። መምህራኑ በወዲህ የተጋ፣ ላቡን ያፈሰሰ፣ ተስፋ ያልቆረጠ፣ ቀና...

ያልተስተዋለ ወረርሽኝ

በኤፍሬም ሰንበታ (ዶ/ር) ይህንን መጣጥፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ምክንያት በኢትዮጵያዊነቴና በአስተዳደጌ በሚሰማኝ ኩራትና፣ እንደወረርሽኝ በፍጥነት እየተስፋፋ፣ ኢትዮጵያዊ ማንነታችን ላይ ተፅዕኖ እያደረገ ያለ ሁኔታ አለ ብዬ በማመኔ...

‹‹ዘ ዊኬንድ›› – የማንነት አሻራ ከቤላ እስከ ካናዳ

በአበበ ዘገዬ (ፕ/ር) ወላጆች ልጆቻቸውን አሳድገው፣ አስተምረውና ለወግ ለማዕረግ ያደርሳሉ፡፡ ልጆችም የራሳቸውን ቤተሰብ መሥርተው የራሳቸውን ልጆች ለእናትና አባቶቻቸው ደግሞ የልጅ ልጅን ያፈራሉ፡፡ ልጅ እንደ መውለድ...

የብሔርተኝነት ምንነትና አደጋው

(ክፍል ሁለት) በሞገስ ዘውዱ በክፍል አንድ መጣጥፍ የንዑስ ብሔርተኝነት ብያኔ፣ ውልደቱና መገለጫው፣ በአጠቃላይ የብሔርተኝነት ምንነትን በወፍ በረር ለመዳሰስ ሞክሬያለሁ። በዚህ ክፍል ደግሞ ብሔርተኝነት በኢትዮጵያ ምን እንደሚመስልና...

ነገሩ ‹‹በሬ ከአራጁ›› እንዳይሆን የእንስቷን ድጋፍ ይሻል! ‹‹ተኩዬ›› በተሰኘው የድምፃዊት ቤተልሔም ሸረፈዲን ነጠላ ዜማ መነሻ

‹‹ተኩዬ›› በተሰኘው የድምፃዊት ቤተልሔም ሸረፈዲን ነጠላ ዜማ መነሻ በያሬድ ነጋሽ አንዳንዱ፣ ሌት ተቀን ስለእሱ የሚማልዱለት፣ ጥብቅና የቆሙለትና ዘብ የሆኑት አያሌ ወዳጆቹ፣ የመብት ተከራካሪዎቹና ተቆርቋሪዎቹ በርክተው ቢገኙም፣...

መንግሥት አለ እንዳንል ጽንፈኞች ይፈነጩብናል የለም እንዳንል ብልፅግና ይመጣል እያለ ያጽናናናል

ከሄዪ ኤሌሞ የሶቪየት ኅብረት ከመፍረሱ በፊት አገሮች ባላቸው የፖለቲካ መሳሳብ ዓለም ጎራ በሁለት ምዕራባውያን (አሜሪካ፣ ምዕራብ አውሮፓና ተባባሪዎቻቸው)፣ ምሥራቅ ዘመም አገሮች (ሩሲያ፣ ቻይና፣ ምሥራቅ አውሮፓ፣...

‹‹የዘሩት ሲያፈራ››

የመጽሐፍ ዳሰሳ፡ በፕሮፌሰር አበበ ዘገዬ የመጽሐፉ ርዕስ፡ የዘሩት ሲያፈራ ጸሐፊ፡ አቶ ደመቀ ዘነበ የታተመበት ዓመት፡ 2011 ዓ.ም. የገጽ ብዛት፡ 176 አሳታሚ፡ ቢሹ አሳታሚ ‹‹የዘሩት ሲያፈራ›› በሚል ርዕስ የቀረበው የአቶ ደመቀ...

የዓድዋ ድልና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዋጽኦ

በዲ/ን ተረፈ ወርቁ አፍሪካዊው የነፃነት ታጋይ፣ አርበኛ፣ የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ የሆኑት ደቡብ አፍሪካዊው ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ/ማዲባ የዓድዋ ድል በአፍሪካ፣ በአፍሪካ አሜሪካውያን፣ በአገራቸው...
167,271FansLike
266,208FollowersFollow
13,500SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ