Saturday, December 9, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

አስተያየት

ሠዓሊና መምህሩ አብዱራህማን መሐመድ ሸሪፍ ሲታወሱ

በተሾመ ብርሃኑ ከማል አቶ አብዱራህማን መሐመድ ሸሪፍ መስከረም 5 ቀን 1931 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ መርካቶ፣ አደሬ ሠፈር እየተባለ በሚጠራው ሠፈር ተወለዱ፡፡ የአቶ አብዱራህማን  የረዥም ጊዜ...

የብሔረሰቦች ጎሳዊ ትስስር ለማኅበረሰብ ሰላምና ለአገር አንድነት

በገብሬ ይንቲሶ ደኮ (ፕሮፌሰር) የኢትዮጵያ ብሔሮችና ብሔረሰቦች በጥልቅ የጎሳ፣ የጋብቻና ሌሎች ማኅበራዊ መስተጋብሮች የተሳሰሩ ናቸው። የአንድ ጎሳ አባላት በተለያዩ ብሔረሰቦች ውስጥ መገኘት የተለመደ ነው። በአባት...

ይቅርታና ቅንነት እስከ ምን?

በቤተልሔም መኮንን በአንድ ወቅት በአንድ መሥሪያ ቤት የሚሠሩ ሦስት ሴቶች ነበሩ፡፡ አንደኛዋ የሁለቱ ሴቶች አለቃ ስትሆን፣ ሁለቱ ሴቶች ደግሞ ተመሳሳይ ሥራ የሚሠሩ ባልደረቦች ናቸው፡፡ ሁልጊዜም...

የማዳበሪያ ጉዳይ ከጊዜያዊ አጀንዳ በላይ ነው

በቶፊቅ ተማም  ‹‹የዓምናን ቀን ረገምኩት ለአፌ ለከት የለው፣   የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው፤›› ኢትዮጵያ ለግብርና ልማት የተሰጠች ዕድሜ ጠገብ አገር ስትሆን ሕዝቦቿም የብዙ ሺሕ ዓመታት ልምድ...

ከአማልክቱ ጋር ማዜም (ዝማሬ) የወርቅነህ በዙ የጥበብ ሥራዎች

በአበበ ዘገየ (ፕሮፌሰር)፣ ኦክስፎርድ እንግሊዝ ‹‹ወሰን የአንድ ነገር ማብቂያ  ሳይሆን፣ ድንበሩ የአንድ ነገር መጀመርያ ነው›› (ማርቲን ሄይድገር) አፍሪካውያን ለመከለስም ለማስቀጠልም ዕድል ያለው የዳበረ የባህል ክምችት ባለቤት...

ለሁላችንም የእኩል እናትና ቤት የሆነች ኢትዮጵያ ነው የምታስፈልገን!

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) እንደ መንደርደሪያ ከሰሞኑ ለአንድ የቢሮ የመስክ ሥራ የሶማሌ ክልል መስተዳድር ዋና ከተማ በሆነችው ጅግጅጋ ነው ያለሁት። ታዲያ አንድ አመሻሽ ላይ ከመሀል ከተማው ወዳረፍኩበት...

አገር በቀል ዛፎችና ፋይዳቸው

በለገሠ ነጋሽ (ፕሮፌሰር) የአገር በቀል ዛፎች ማለት፣ ልክ እንደ ሕዝቡ ሌሎች እንስሳትና ዕፅዋት ከጥንት ጀምሮ ከኢትዮጵያ የአየር ንብረት፣ ከአፈሩ ኬሚካላዊ ይዘት፣ ከተለያዩ በሽታዎች፣ ከጥቃቅን ህዋሳት፣...

መክሊትን ማወቅ እስከምን?

በቤተልሔም መኰንን አንድ አባት ለሦስቱ ልጆቹ ለእያንዳንዳቸው ለአንደኛው አምስት ዘር፣ ለሁለተኛው ሁለት ዘርና ለሦስተኛው አንድ ዘርን በአደራ እንዲያስቀምጡ ሰጣቸው፡፡ ከዚያም ሁለቱ ልጆች የተሰጣቸውን ዘር ወስደው...

የወላይታ ዞን የድጋሚ ሕዝበ ውሳኔ! ክልልነቱንስ ያገኙታል አደራውን ግን ለማን ይሰጡታል?

በያሬድ ነጋሽ መግለጫ በምርጫ አስፈጻሚነት ሥራ ውስጥ ተሳታፊ የሆነ ግለሰብ ቦርዱ በኃላፊነት ከሰጠው ተግባር ውጪ  ስለምርጫው ሒደትና ውጤት፣ በተለይም ምርጫ ቦርድ ውጤቱን ከማሳወቁ በፊት መግለጫ ማውጣትና...

ማኅበራዊ ግንኙነትንና ባህልን ሊያስተምር የሚችል ጨዋታን ለሕፃናት

በመምህር ሳህሉ ባዬ ዓለሙ ጨዋታ በሕፃናት አስተዳደግ ላይ መሠረታዊ መማሪያ መድረክ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሕፃናት የማሰብ ችሎታቸው እንዲዳብር፣ የግንዛቤ አድማሳቸው እንዲሰፋ፣ የቋንቋ ክህሎታቸው እንዲጠናከር፣ ጥበብን እንዲካኑና...

ሙዚየም አብያተ ክርስቲያንና ቱሪዝም

በመርከብ መኩሪያ እስከ ቅርብ ጊዜ የአፍሪካና የአገራችን ሙዚየሞች አንገብጋቢ ጉዳይ ሆኖ የቆየው የአኅጉሩን ባህላዊ፣ መንፈሳዊና ታሪካዊ ቅርሶችን መጠበቅ ነበር፡፡ ተቋማቱ በማኅበራዊ የኑሮ ዘርፍ ምጣኔ ሀብታዊ...

ራሳችንን እንወቅ

በቤተልሔም መኰንን በእንስሳት ዓለም አንድ ቀን አንድ የአንበሳ ግልገል በበጎች ሠፈር ተገኘ፡፡ በጎቹም ሲያዩት ወደዱትና አሳደጉት፡፡ ያ የአንበሳ ግልገልም ከበጎች ጋር በግን መስሎ፣ በግን ሆኖ...

በራሳቸው የተጣመረ ሥራ ፈውስን የሚያስገኙት ምግቦች

በኤፍሬም ያሬድ አዲሱ ሳይንሳዊ አመለካከት ምግቦች ቀድሞ ወደነበሩበት የተከበረ ቦታ፣ ማለትም በአጭር የጊዜ ርቀት ውስጥ በዘመናውያኑ የፋርማሲውቲካል መድኃኒቶች በሞኖፖል ከመያዙ በፊት ወደነበረውና ሲወርድ ሲዋረድ፣ ወደመጣው...

ጊዜያዊ ስጦታ

በተሾመ ብርሃኑ ከማል በእንግሊዝኛ ‹A - Temporary – Gift› የተሰኘው የአስማ ሁሴን መጽሐፍ፣ ‹‹ጊዜያዊ ስጦታ›› በሚል ርዕስ በቀለማውያን ተተርጉሞ በ2014 ታትሟል፡፡ የትርጉሙ አርታዒ አሕመድ ሑሴን...

‹‹ተበዳይ በምስክር ዕጦት ፍትሕ ቢነፈግ በምን ይካሳል?››

በያሬድ ነጋሽ በዳይ ለግብሩ ተገን ይሆነው ዘንድ በኅቡዕ ይደራጃል። ከጊዜያትም መርጦ ውድቅትን፣ አልያ በጠራራ ያደፍጣል። የሕግ ጆሮ መስማት በማይችልበት፣ ዓይኑ ማማተር ከሚያዳግተው ርቀት የጥቃቱን ሥፍራ...
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
13,800SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ