Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  አስተያየት

  ጦርነት ልጆቼን ጐድቷቸዋል!

  በሳህሉ ባዬ ባለፋት ሦስት ዓመታት በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች የሚኖሩ ሕፃናት የኮሮና ወረርሽኝ፣ የግጭትና የጦርነት ሰለባዎች እንደሆኑ ሁሉ በወልዲያ፣ በላሊበላና በሰቆጣ ከተሞች ነዋሪ የሆኑ የህሊና ልጆቼም...

  ጦርነት ልጆቼን ጐድቷቸዋል!

  በሳህሉ ባዬ ባለፋት ሦስት ዓመታት በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች የሚኖሩ ሕፃናት የኮሮና ወረርሽኝ፣ የግጭትና የጦርነት ሰለባዎች እንደሆኑ ሁሉ በወልዲያ፣ በላሊበላና በሰቆጣ ከተሞች ነዋሪ የሆኑ የህሊና ልጆቼም...

  ከኢትዮጵያውያን የምልከታ ተፅዕኖ የሚመነጭ የወጣቱ ሽሽግ የስደት ፍላጎት

  ‹‹ባለቤቱ የናቀውን አሞሌ ባለዕዳው አይቀበለውም›› በያሬድ ነጋሽ የዚህ ርዕሰ አንቀጽ ዝግጅት እንደመነሻ ስደት፣ የስደት ምክንያቶችንና ስደተኛ የሚሉ አንኳር ጉዳዩችን ከኢትዮጵያውያን ግንዛቤ አንፃር ለመመልከት እንዲያስችለን በሦስት ዘመናት...

  የአንጐል ነገር

  በመምህር ሳህሉ ባዬ ዓለሙ ከአኩሪ አተር የተሠራ እርጐ (Tofu) የመሰለ፣ ከበድ ያለ፣ ሸካራ፣ ግራጫና ነጭ ቀለም ያለው ስሪተ-አካል ነው።  ሦስት ኪሎ ግራም የሚመዝነው አንጐል በክብደት...

  የሐረር ቅዱሳን ሴቶች

  ሐረር ከአዲስ አበባ 517.2 ኪሎ ሜትር ያህል፣ በስተምሥራቅ 280 ኪሎ ሜትር ከቀይ ባህር በስተምዕራብ ርቃ ትገኛለች፡፡

  ‹‹አድሎዓዊነት›› – የቤተሰብ መርዝ ልጆቻችንን ከስሜት ስብራት የመጠበቅ ኃላፊነት

  ከኮንዶሚንየም ተጠራርተው የወጡ ሦስት ሴት ልጆች ሞቅ ያለ ጨዋታ ይጫወታሉ፡፡ ድንገት አንዷ ጨዋታውን ታቋርጥና ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች፡፡ በሁኔታው የተደናገጡ ጓደኞቿ፡-

  ባህላዊ ቅርሶቻችንና ቱሪዝማዊው ገጽታ ክፍል ፪

  ኢስላማዊ ቱሪዝም የሚባለው ቱሪስቶች ኢስላማዊ ተጨባጭ ቅርሶችን እንዲጎበኙና ረቂቅ ቅርሶቻቸውን እንዲገነዘቡ የሚያስችል መስክ ነው፡፡

  ባህላዊ ቅርሶቻችንና ቱሪዝማዊው ገጽታ ክፍል ፩

  አንድን አገርና ሕዝቦቹን ለመግለጽ ከሚጠቅሙ መሠረታዊ መገለጫዎች መካከል ባህልና ቅርስ፣ ቱሪዝምና ኪነ ጥበብ ይጠቀሳሉ፡፡ እነዚህ መገለጫዎች ለኢኮኖሚና ለፖለቲካዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከሚያበረክቱት የሰው ልጅ እሴቶች ዋነኞች ናቸው፡፡

  .የጉራጌ ቂጫ ለሰላምና ለደኅንነት ግንባታ ያለው ፋይዳ

  በርካታ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ውስጣዊ ያለመግባባቶችንና የእርስ በርስ ግጭቶችን የሚፈቱባቸው የየራሳቸው ባህላዊ ሥርዓቶች እንዳሏቸው ይታወቃል። በንፅፅር ስናየው በኢትዮጵያ በተለይ ከ1983 ዓ.ም.

  የሴቶችን ቀን – በቃቄ ውርድወት ወይስ በክላራ ዘትኪን?

  ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ‹ማርች 8› በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች የተደረገውን ሁለንተናዊ የትግል እንቅስቃሴና ውጤት የመዘከር ዓላማን ይዞ የሚከበርና ከአውሮፓ የኢንዱስትሪው አብዮት ጋር ትልቅ ቁርኝት ያለው ነው፡፡

  የቃቄ ውርድወት – የተደራጀ የሴቶች የፆታ ትግል ፋና ወጊ

  በዓለም ላይ በተለያዩ ዘርፎች ተዓምራዊ ሊባሉ የሚችሉ ተግባራትን አከናውነው ዝናቸው የናኘ ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም። በኢትዮጵያም እንዲሁ። ለዚህም ቢያንስ ቢያንስብልኋ፣ ጀግናዋና ጥበበኛዋ እቴጌ ጣይቱ ብጡል አብነት ይሆኑናል። ከዚህም ውጪ በጦር ሜዳ፣ በምርምር፣ በንግድ፣ በስፖርት፣ በኪነ ጥበብ፣ ወዘተ. መስኮች አንቱ የተባሉ ሴቶችን አፍርተናል።

  የደራሲ ሕይወት ገጹና ግብሩ

  የደራሲ ሕይወት ገጹና ግብሩ በሚል የተዘጋጀው ይህ አንቀጽ ስለደራሲነት በውጭ ጸሐፍት ዘንድ የተሰጡ አስተያየቶችን፣ ታዳጊዎች ሥራቸውን ይዘው እንዲቀርቡ የተመቻቸላቸውን ዕድልና ዕድሉን በሚገባ ተጠቅመው አስገራሚ ሐሳብን ለዓለም ያበረከቱ ወጣት ደራስያንን ሥራ እንደ መግቢያ በአጭሩ ያስቃኛል።

  የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዓይነቶች  የተሠሩበት ንጥረ ነገርና ያሉበት ደረጃ አሁናዊ ሁኔታ

  ክትባቶች ሁሉንም የምርምርና የሙከራ ሒደት አልፈው ወደ ኅብረተሰቡ ከመድረሳቸው በፊት የዓመታት ጥናትና ምርምርን ይጠይቃሉ። ነገር ግን የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ በኋላ የቫይረሱን አደገኛነትና እያስከተለው ያለው አስከፊ ጉዳት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት፣ በ2020 ሳይንቲስቶች ደኅንነታቸው የተጠበቀና የመከላከል አቅማቸው አመርቂ የሆኑ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን በአጭር ጊዜ ለማምረት ውድድር ጀመሩ።

  ፖለቲከኞች እንደ አስፈላጊነቱ መቀደስና ማርከስ የሚችሉበት የኢትዮጵያ ታሪክ አተያይ

  በዘመኑ በሃይማኖት አፈና መልኩ ከሚነሱት ነጥቦች መካከል የፌስቡክ ፀረ አሕባሽ ቡድን ‹‹የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የትግል ውሎ በኢንተርኔት›› በሚል የበርካታ ጸሐፍትን ሥራ በመጽሐፍ መልክ በ2004 ዓ.ም. ባቀረበበት ጥንቅር (ኡባህ አብዱ ሰላም ሰዒድ እንደ ጻፈው)

  ፖለቲከኞች እንደ አስፈላጊነቱ መቀደስና ማርከስ የሚችሉበት የኢትዮጵያ ታሪክ አተያይ ክፍል ፩

  የዚህ ጽሑፍ ዝግጅት በሁለት ምዕራፍ ተከፍሎ በአገራችን ኢትዮጵያ ከ1847 -1906 ዓ.ም. መካከል ባለው ጊዜ ላይ ያጠነጥናል። በመጀመርያው ምዕራፍ ስለዘመኑና በዘመኑ ስለነገሡ ነገሥታት ያለውን የታሪክ ጸሐፊያን ስምምነት ምን ይመስላል? የሚለውን በማስረጃ በማስደገፍ በአጭሩ ይቃኛል።
  167,271FansLike
  250,199FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ